Temaribet

Temaribet We provide one of a kind tutoring service in Addis Ababa.

ባተሌነት አንገሽግሾታል?መቼም በዚህ ጊዜ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው። ገና ሳይነጋ ተነስቶ ልጆችን ቀስቅሶ ማልበስ፣ ቁርስ ማብላት፣ ምሳ ሳህን መቋጠር ለትምህርት ቤት ማዘጋጀት። ከዛ ደግሞ እንደ...
30/09/2022

ባተሌነት አንገሽግሾታል?

መቼም በዚህ ጊዜ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው።
ገና ሳይነጋ ተነስቶ ልጆችን ቀስቅሶ ማልበስ፣ ቁርስ ማብላት፣ ምሳ ሳህን መቋጠር ለትምህርት ቤት ማዘጋጀት። ከዛ ደግሞ እንደገና ስራ ላለማርፈድ ሩጫ፣ ከዛ አቅሎት እስኪዞር ሰርተው ተብሰልስለው ደክምው፣ ደግሞ እንደገና ልጆችዎን ፒክ ለማድረግ ሩጫ። ይሄ የማያልፍለት የትራፊክ መጨናነቅ እልሆን አስጨርሶ እቤትዎ ደርስው ሳያርፉ ደግሞ እንደገና የልጆዎ የቤት ስራ ጥያቄ ይጠብቅዎታል። ታድያ፣ እውነት፣ ከዚህ በላይ ባተሌነት አለ?!

ግድ የለዎትም፣ ልጆችዎን በጠዋት በመቀስቀስ፣ የትራፊክ መጨናነቁን በመቀነስ፣ እና የስራዎን ጫና በማቅለል ባናግዝዎትም፣ ልጆችዎን በትምህርታችው ማገዝ ግን እንችላለን።

KG - 12 ቤት ለቤት አስጠኚ
በአዲስ አበባ በሁሉም አካባቢ፣

ዛሬውኑ ልጅዎን በተማሪቤት ማስጠናት ይጀምሩ። እፎይ ይበሉ።

23/09/2022
14 ሰዐት የልጅዎን ሂወት ይቀይራል!
15/09/2022

14 ሰዐት የልጅዎን ሂወት ይቀይራል!

ዋጋ ያስከፍላል፣ እንዲያው እንደ እድል አይሆንም።እኛም የትጉሁ ወላጆች ቀኝ እጅ ነን።ልጅዎን በተማሪቤት ያስጠኑ።እጅግ አዋቂ እና በባህርያቸው የተመሰከረላቸው አስጠኚዎችን አስሰን ፈልገን፣ ፈ...
13/09/2022

ዋጋ ያስከፍላል፣ እንዲያው እንደ እድል አይሆንም።
እኛም የትጉሁ ወላጆች ቀኝ እጅ ነን።
ልጅዎን በተማሪቤት ያስጠኑ።

እጅግ አዋቂ እና በባህርያቸው የተመሰከረላቸው አስጠኚዎችን አስሰን ፈልገን፣ ፈትነን መርጠን፣ አሰልጥነን በየሳምንቱ እየተከታተልን የእርስዎን ልጅ እናስጠናለን።
አስጠኚዎቻችን በአዲስ አባባ በሁሉም ቦታ ስለሚገኙ፣ አረፈድኩ፣ ቀረው የማይል አስጠኚ ለልጅዎ እንመድባለን።
እርስዎ ከመደወልዎ በፊት አስጠኚዎቻችንን መርጠን አዘጋጅትን ስለምንጠብቅ በ24 ሰዐት ዉስጥ አስጠኚ፣ ሴት ቢፈልጉ ወንድ፣ እንመድባለን።
የአስጠኚዎቻችን ሙሉ መረጃ አለን፣ ሙሉ ሃላፊነታቸውንም ድርጅታችን ይወስዳል።
አይሆንም፣ ግን እዲያው ምናልባት በአስጠኚያችን ባይደሰቱ፣ ለእኛ ብቻ አሳውቀው፣ በ24 ሰዐት ወስጥ አዲስ አስጥኚ እንመድባለን
በCambridge፣ በAmericaን እንዲሁም በኢትዮጲያ ካሪኩለም እናስጠናለን። የእንግሊዘኛ ቋንቋ እና ኮምፒዉተር ኮዲንግም እንደዚሁ እናስተምራለን።
ልጅዎ በየቀኑ ያጠናውን ትምህርት፣ ምዕራፍና ረዕስ በቀጥታ በሞባየል ስልክዎ ማግኘት ይችላሉ።
ዋጋችን 250 ብር በሰዐት ነው፣ ለዉጤታማነት ስንል አንድ ተማሪ በወር ቢያንስ ለ12 ሰዐት ያጥና እንላለን።
በፈረንጆቹ ወር መጨረሻ፣ እርስዎ በተምችዎት የክፍያ አማራጭ፣ ክፍያ ይፈጽማሉ።
ላለፉት ሁለት አመታት ብዙ ቤተሰብ አፍርተን ብዙ ተማሪዎች አጎብዘናል። አሁንም ካለፈው በብዙ ተምረን፣ ፍሪሃ እግዚሃብሄር ያላቸውን ሜጋ ተማሪዎችን ለማፍራት ጠንክረን እንሰራለን።
ለአላማችን ያለን ጽናት በEthioFM፣ በVOA እንዲሁም በDeutsche Welle(DW) ተመስክሮልናል።

ዛሬውኑ ልጅዎን በተማሪቤት ማስጠናት ይጀምሩ።

🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ!🌼🌼🌼እንደቸርነቱ መጠን፣ የምህረት እጆቹን ያሰፋልን አምላክ ይመስገን። በራሱም ምድር ላይ እንድንቆይ ለፈቀደ እና የሚያስፈልገንንም አትረፍርፎ የሰጠን አምላክ ይመስገን...
11/09/2022

🌼🌼🌼እንኳን አደረሳችሁ!🌼🌼🌼

እንደቸርነቱ መጠን፣ የምህረት እጆቹን ያሰፋልን አምላክ ይመስገን። በራሱም ምድር ላይ እንድንቆይ ለፈቀደ እና የሚያስፈልገንንም አትረፍርፎ የሰጠን አምላክ ይመስገን።

አዲሱ አመት ተስፋ ያጣን ተስፋ የምናገኝበት፣
ደስታን ያላገኘን፣ አግኝተን የምንደነቅበት፣
የሳትን፣ ወደ መልካሙ ጎዳና የምንመለስበት
ሰውን ሁሉ የምናከብርበት፣
እንደራሳችንም የምንወድበት
እግዚሃብሄርን መፍራት የምንማርበት፣
ከክፋትም ሁሉ እምንርቅበት፣
አመት ያድርግልን።

ለመሪዎቻችን ርህራሄን እና የሚመሩበትን ጥበብ፣
ለህዝቡም መታዘዝን እና ቻይነትን፣ እግዚሃብሄር ያብዛልን!!

ከተማሪቤት

🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼

Our CEO Habtamu Asefa had a stimulating interview with
20/08/2022

Our CEO Habtamu Asefa had a stimulating interview with

ተማሪ ቤት ተማሪዎች ስለ ሚማሩት ነገር በቂ ዕውቀት እንዲኖራቸው በማስቻል ፣ የኢትዮጵያን ትምህርት አሰጣጥ ለማዘመን ያለመ ተቋም ነው። ተቋሙ ከፊት ለፊት ጥናት አገልግሎት በተጨማሪ ፣...

Sometimes it is hard not to laugh😆
28/07/2022

Sometimes it is hard not to laugh😆

መልካም ፋሲካ!እንኳን አደረሳቹ!!ለመላዉ ክርስቲያን የተማሪቤት ቤተሰቦች መልካም የፋሲካ በዐል እንመኛልን።በዐሉ አእምሮን የሚያልፍ ሰላም፣ በቃላት የማይገልጽ ደስታ፣ ሰማያዊ እረፍት እንዲሆን...
24/04/2022

መልካም ፋሲካ!

እንኳን አደረሳቹ!!

ለመላዉ ክርስቲያን የተማሪቤት ቤተሰቦች መልካም የፋሲካ በዐል እንመኛልን።

በዐሉ አእምሮን የሚያልፍ ሰላም፣ በቃላት የማይገልጽ ደስታ፣ ሰማያዊ እረፍት እንዲሆንልዎ እንመኛልን።

ተማሪቤት

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00

Telephone

+251940120591

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Temaribet posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Temaribet:

Shortcuts

Share

Category