01/05/2022
ጠየቂ ቤቲ እንዴት እንግሊዝኛ ጥሩ ፀሀፊ አሆናለው እና ፁፎቼን ለማሻሻል ምን ላርግ?? መልሱ ቀላል ነገር ነው አልልሽም 😁😁😁😁 ግን የኖቤል ሽልማት አሸናፊው ፀሀፊ ኧርነስት ሄዌንግዌ ( earnest hemingway) እንዴት ተሸለመ በቀላልና በቀጥተኛ የአፃፃፍ ስልት ዝነኛ ነበረ ሄውሜንግ ውብና አይለኛ ታሪኮችን ለመፍጠር በተለምዶ አጫጭር አረፍተ ነገሮችን ቀለል ባሉ ሀረጎች እና የተለመዱ መዝገበ ቃላትን ይጠቀም ነበር ጥሩ.ዋነኛው ማወቅ የለብሽ እረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ማሳጠር አለብሽ እናም በቀላል አገላለፅ መግለፅ አለብሽ ስለዚህ ግብሽ መሆን ያለበት ትንሽ እና ግልፅ ቃላትን በመጠቀም ሀሳቦችሽን ማስተላለፍ ነው .ስለዚህ አፃፃፍሽን እንዴት ታሻሽያለሽ ማዳመጥ የመናገር ቁልፍ እንደሆነው ማንበብ ደሞ የመፃፍ ቁልፍ ነው በደንብ ስታነቢ ብዙ ቃላቶችን ,የፁሁፍ ሰዋሰውን ,የአረፍተ ነገር አወቃቀሮችን በማስተዋል ትማረኪያለሽ ነገር ግን የትምርት ቤት መፃፍች ማበብ በጣም ችግር ነው ምክንያቱም የተወሳሰቡ አረፍተ ነገሮች, የተወሳሰቡ ቃላትን , እና የአካዳሚክ መፃፍች ግራ በሚያጋባ መልኩ በተጣመሩ አረፍተ ነገሮች የተሞሉ ናቸው ስለዚህ አብዛኛውን አካዳሚ መፃህፎች አስፈሪ ናቸው the truth is however ,the most academic writing is terrible ስለዚህ እነሱን ትተሽ የምቶጃቸውን ልብ ወለድ ማንበብ ትችያለሽ read novel that you love , የቀልድ መፃፍች አንብቢread comic bookese ሌላ የሚጠቅምሽ ነገር 1 ያነበብሽውን መፃፍ ሸምድደሽ ከምፅፊ በራስሽ አገላለፅ ግለፅ 2 ደቂቃ ይዘሽ ስለሰዋሰው የቃላት ስህተት ሳታስታውሽ የመጣልሽን ፃፊ ከዛ ደቂቃው ካለቀ በሆላ ስህተቶችን ደግመሽ በመፃፍ አስተካክይ re writing በጣም ወሳኝ ነገር ነው አትጨነቂ አለም ላይ ታዋቂ የተባሉ ፀሀፊዎችም ይሳሳታሉ ግን ደግመው በመፃፍ ለማስተካከል ይጥራሉ ወይም የራሳቸውን ኤዲተር አላቸው , ስለዚህ ቀን በቀን አዳዲስ ነገሮችን ታሪኮችን በመፃፍ ጥሩ የእንግሊዘኛ ልቦለድ ታሳትሚያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤