21/05/2026
እውነተኛው ስኬት ራስን ማሸነፍ ነው!
ብዙ ጊዜ ትልቁን ድል የምንፈልገው ውጪ ካለው ዓለም ወይም ከሰዎች ጋር በምናደርገው ፉክክር ውስጥ ነው። ነገር ግን በሕይወትህ ትልቁና ከባዱ ጦርነት የሚካሄደው በአንተና በራስህ ስንፍና፣ ፍርሃትና ጥርጣሬ መካከል ነው።
ለውጥ የሚጀምረው ከውስጥ ወደ ውጪ ነው። ዛሬ በገጠመህ ፈተና ተስፋ አትቁረጥ፤ ውድቀት የመንገዱ ማብቂያ ሳይሆን ራስህን የምታገኝበት አዲስ መነሻ ነው።
ባለፈው ስህተትህ አትታሰር፤ ትናንት የነበረውን ማንነትህን ዛሬ አዲስ ጥንካሬ በመገንባት ቀይረው።
የሰዎችን ወሬና ትችት አትስማ፤ አንተን ሊገልጽህ የሚችለው የውስጥ እምነትህና የምታሳየው ጥረት ብቻ ነው።
በትንሽ እርምጃ ጀምር፤ ዛሬ የምታደርጋት አንዲት ትንሽ ጥረት ነገ ወደ ታላቅ ከፍታ ትወስድሃለች።
ከሰዎች በላይ ለራስህ ታማኝ ሁን። ራስህን ስታሸንፍ፣ ማንኛውንም በሕይወትህ የሚመጣውን መሰናክል የማለፍ አቅም ይኖርሃል። ብርቱ ሁን፣ ጉዞህን ቀጥል!
📖 መጽሐፍ፦ አለመኖር (Alemenor)
✍️ ደራሲ፦ ዳዊት ወንድምአገኝ (Dawit Wondimagegn)
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
20/05/2026
👥New NTB
Dear Mengstu Mamo, Congratulations on your promotion as National Team Builder (NTB). You really deserve it!
BTSC hopes you will perform even better in the future.
✨Alpha our State for Significance! ✨
📍Addis Ababa ,Bole Sub -City ,Woreda 3 , Shilem Building, 4th floor
🌐 www.alphagenuine.com
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
20/05/2026
በቅርብ ቀን!
አልፋ ጥቅል ስልጠና
በባቱ፣ በሱሉልታ፣ በባህርዳር እና በሀዋሳ ከተማ በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
Coming Soon!
Alpha Training Package
Stay tuned in Batu,Sululta,Bahirdar and Hawassa cities.
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
19/05/2026
በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል!
በፍቼ፣ በደሴ፣ በባሌሮቤ፣ በደብረ ብርሃን እና በነቀምት ከተሞች ላይ ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና በደማቅ ድል ተጠናቋል። ይህ ስልጠና ተሳታፊዎች የነበራቸውን እምቅ አቅም እንዲያወጡ፣ የህይወት ህልሞቻቸውን ከግል ግቦቻቸው ጋር በማስተሳሰር ጥርት ያለ አቅጣጫ እንዲይዙ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ሰልጣኞቻችን በቆይታቸው ትልቅ እውቀትና አዲስ እይታ ማግኘታቸውን የገለጹ ሲሆን፣ ይህ ስልጠና ለቀጣይ የህይወት ጉዟቸው እና ለግል ስኬታቸው ትልቅ መሠረት ጥሏል።
The Regional Training Program has Concluded!
The Alpha Package training program, conducted in Fiche, Dessie, Bale Robe, Debre Berhan, and Nekemte, concluded with resounding success. This initiative played a pivotal role in empowering participants to unlock their full potential, align their personal goals with their broader life ambitions, and establish a clear direction for their future.
Participants reported gaining invaluable knowledge and fresh perspectives throughout the sessions, affirming that the program has laid a strong and transformative foundation for their continued personal growth and future success.
==አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ==
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
18/05/2026
Happy Monday!
Don’t wait for the perfect conditions to take action, momentum is built through movement. Choose just one high-leverage task to master today and let that progress fuel your entire week.
14/05/2026
ድል ከአስተሳሰብ ይጀምራል!
በካሮል ዲዌክ "Mindset" መጽሐፍ እንደተገለጸው፤ በአለማችን ላይ ስኬታማ በሚሆኑ እና ባሉበት በሚረግጡ ሰዎች መካከል ያለው ዋነኛው ልዩነት የክህሎት ማነስ ሳይሆን የአስተሳሰብ ልዩነት ነው። "Fixed Mindset" ወይም የተገደበ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ተሰጥኦ እና ብልህነት የማይለወጡ ስጦታዎች ናቸው ብለው ስለሚያምኑ፣ አዳዲስ ነገሮችን ከመሞከር ይልቅ ውድቀትን እንደ ማንነት መሸነፍ ቆጥረው ይሸሻሉ። በአንጻሩ "Growth Mindset" ወይም የእድገት አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች አእምሮ እንደ ጡንቻ በልምምድና በትግል እንደሚጠነክር ስለሚረዱ፣ ማንኛውንም ፈተና እውቀትን ለማዳበሪያነት ይጠቀሙበታል።
ለዚህ ለውጥ ቁልፉ "ገና" የሚባለውን ኃይለኛ ቃል መጠቀም መለማመድ ነው፤ "አልችልም" የሚለውን የመዝጊያ ቃል "ገና አልቻልኩም" በሚል ስንተካው አእምሮአችን የመፍትሄ በሮችን መፈለግ ይጀምራል። ውጤት ላይ ብቻ ከማተኮር ይልቅ ለምናደርገው ጥረት እና ለጉዞው እውቅና መስጠት ስንጀምር፣ ውድቀት ትምህርት እንጂ መጨረሻ አለመሆኑን እንረዳለን። ይህ የአስተሳሰብ ለውጥ ከራስ ገደብ ነጻ በማውጣት ማንኛውንም የማይቻል የሚመስል ግብ በሂደት እንድንደርስበት አቅም ይሆነናል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
14/05/2026
የቡድን ማማከር ስልጠና
ለተከታታይ ሶስት ቀናት የቡድን ማማከር (Group Coaching) ምዝገባ የተጀመረ ሲሆን ይህ የማማከር አገልግሎት የሚጀምረው ግንቦት 17 በቦሌ ቅርንጫፍ ሲሆን፣መርሃ ግብሩ በመጀመሪያ ቀን ሙሉ ቀን የሚሰጥ ሲሆን ቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ደግሞ ግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል።
ከዚህ በፊት የኃያል ሂደት የስልጠና ጥቅል የወሰዱ ሰልጣኝ ከሆኑና ከስልጠናው ጋር ብቻ የተያያዘ ጥያቄ ወይም ስልጠናውን በግልፅ ለመረዳት እገዛ የሚያስፈልግዎት ከሆነ፣ ይህንን የቡድን የማጠናከሪያ ክፍለ ጊዜ በመጠቀም ስልጠናውን ከቀረጹት ዕውቅ አሰልጣኞች ጋር በመጠያየቅ፣ በመመካከርና የህይወት ልምዳቸውን በመካፈል ለጥያቄዎ መልስ እና እገዛ ያገኛሉ። ቦታ ቀድሞ ያልያዘ ማንኛውም የቀድሞ ሰልጣኝ እንደማይስተናገድ በአጽንኦት እናሳውቃለን። ስለዚህም ቦታ ካሁኑ ቀድመው በቴሌግራም ዩዘር ኔም ደንበኞች አገልግሎት በማሳወቅ፤ የቡድን ማማከር አገልግሎት ማግኘት የሚፈልጉበትን ቅርንጫፍ፣ ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን እና መለያ ቁጥርዎን (ሲሪያል ቁጥር) በመጥቀስ ቦታ ማስያዝ እንዳይዘነጉ ከወዲሁ በትህትና እናሳውቃለን!
ማሳሰቢያ
👉 ከዚህ ቀደም ስልጠና ሲወስዱ የነበሩበትን የተግባር ደብተር እና ከስልጠናው ጋር የተያያዘ ጥያቄዎትን ይዘው መምጣትዎን እንዳይረሱ!
👉 ለቡድን ማማከር አገልግሎት ምንም አይነት ክፍያ የለውም!
👉 እባክዎን በተጨማሪም የቡድን ማማከር አገልግሎት የሚጀምርበትን ቀን በአትኩሮት ይመልከቱ። ያሉን ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሰልጣኞች ፈጥነው ይመዝገቡ!
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
13/05/2026
የስኬት ጉዞ (Success Journey) - የለውጥዎ መጀመሪያ!
የሕይወትን መሠረታዊ የስኬት መርሆች በጥልቀት የሚያስተምረውና ለውጥን በተግባር የሚያሳይ ልዩ ሥልጠና ይፈልጋሉ?
የስኬት ጉዞ (Success Journey - Blue Package) በትክክለኛ የዕውቀት ጎዳና ላይ ሆነው ወደ ላቀ ደረጃ እንዲሸጋገሩ ታስቦ የተዘጋጀ ልዩ የሥልጠና ጥቅል ነው።
በዚህ ጥቅል ውስጥ ምን ያገኛሉ?
የስኬት መሠረታዊ መርሆች፦ የሕይወት ስኬትን በቀላሉ የሚረዱባቸው ግልጽ መንገዶች።
የአዕምሮ ዝግጅት፦ አዕምሮዎን ለስኬትና ለታላቅነት እንዴት ማሰልጠን እንደሚችሉ የሚያሳዩ ስልቶች።
ከዕውቀት ወደ ተግባር፦ የተማሩትን ዕውቀት ወደ ውጤታማ ተግባር የሚቀይሩባቸው ጥበቦች።
ቀጣይነት ያለው እድገት፦ ቀንዎ ከትላንት የተሻለ እንዲሆን የሚያግዙ ተግባራዊ መመሪያዎች።
✨ የስኬት ጉዞዎ የሚጀምረው ዛሬ ነው! ✨
ይህንን ታላቅ ዕድል በመጠቀም ሕይወትዎን ይለውጡና ወደ ሕልምዎ ይጓዙ።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
11/05/2026
በክልል ከተሞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ!
በደብረ ብርሃን፣ በደሴ እና በጊምቢ ከተሞች ሲሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና በደመቀ ሁኔታ ተጠናቋል። በዚህ መርሃ ግብር ላይ የጊምቢ ከተማ ከንቲባ አቶ ፈዬራ አቦማ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ በመገኘትና በማበረታታት፣ በመዝጊያውም ላይ ለሰልጣኞች እጅግ ጠቃሚና አነቃቂ መልዕክት በማስተላለፍ ለሂደቱ ስኬት ትልቅ አሻራ አኑረዋል።
ከንቲባው ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለሰው ሀብት ልማት፣ ለወጣቶች አቅም ግንባታ እና ለሀገር ዕድገት ያለውን ቁርጠኝነት በንግግራቸው ያረጋገጡ ሲሆን፣ ድርጅታችን ለኢላማው ሂደት ለሰጠው ትኩረትና ድጋፍም ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል።
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===
📍አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
☎️ +251116680014 Bole Branch
+251988010611 Sengatera Branch
+251903441155 Adama Branch
+251990211511 Mekelle Branch
+251990227011 Bahirdar Branch
+251990227211 Jimma Branch
website| (http://www.alphagenuine.com/) Facebook (https://web.facebook.com/breakthroughtradingsc) |Telegram| (https://t.me/Breakthroughsc) Instagram (https://www.instagram.com/breakthroughtradingsc) | TikTok (https://www.tiktok.com/) | X (https://x.com/breakthroughtr4) | Youtube (https://www.youtube.com/.c)
11/05/2026
Real success begins with a focused mind, and this week is your opportunity to choose clarity over chaos, discipline over doubt, and vision over fear.
You don't need to have every detail of the journey figured out today; you just need the professional mindset and the courage to keep moving forward. Let’s build momentum together by turning intentional thoughts into impactful results, one step at a time.
Have a blessed and fruitful Monday! ✨
07/05/2026
አልፋ ጥቅል ስልጠና
📍በደሴ ከሚያዚያ 30 - ግንቦት 02/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና
1ኛ ዙር የኃያል ሂደት ስልጠና(A-H) የሚሰጥበት ቦታ፦
- በአባይ ባንክ ህንጻ ፣
- በታይም ሆቴል እና
- በአልማ አዳራሽ
2ኛ ዙር(I-Z) ከግንቦት 03 - ከግንቦት 05/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በአለም ገስት ሃውስ ፣ - በታይም ሆቴል እና
- በአልማ አዳራሽ
📍በነቀምት ከግንቦት 07 - ከግንቦት 09/2018 ዓ.ም የኃያል ሂደት ስልጠና በአፋን ኦሮሞ የሚሰጥበት ቦታ፦
- HOTEELA SEENAA
📍በፍቼ ከግንቦት 07 - ከግንቦት 09/2018 ዓ.ም የልምድ ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ፦
- በግሩም ሆቴል