27/03/2026
...ሃገሪቷ በጦ˙ርነት፣ በርሃብ ፣በበሽታ በዚህ ሁሉ ተወጥራ ተይዛለች ። መሪዎች ከዲ′ስኩር ያለፈ ከንግግር ያለፈ በተግባር የሚታይ የሰወችን ችግር ሲፈቱ አላየንም አልሰማንም ። እንደውም የጥፋቱ የህዝቡ መውደቅ መራብ መቸገር ሁሉ መንስኤ ሆነው እግዚአብሔርንም በድለው ህዝብንም በድለው ራሳቸውም ላይ ከባድን ጥፋት ፍርድን አምጥተዋል። እንግዲህ የግድ ነውና ይሸከሙታል ዋጋ˙ውንም ይከፍላሉ። እውነቱ ይሄ ነው ወገኖቼ! ገና ፍርዱ ይቀጥላል ።
እያንዳንዱ የኢትዮጵያም ውስጥ ያለው መሪም ፣ የጥ˙ፋት ሃይልም ሁሉም እጁ˙ን ለእግዚአብሔር ተንበርክኮ እስካልሰጠ ድረስ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ እስካላከበረ ድረስ ንስሐ ገብቶ አልቅሶ ወድቆ ለምኖ ምህረትን እስካላገኘ ድረስ ቁጣው ከዚህ በብዙ እጥፍ እየጨመረ ይሄዳል ።
እንደተነገረው ቀድመንም እንደነገርናችሁ ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ገና ጉ˙ዳት ይመጣል ። ያ ጉዳት ደግሞ ኢትዮጵያን ነፃ ለማውጣት እንጅ ኢትዮጵያን ለማ˙ጥፋት አይደለም። ኢትዮጵያማ የትም አትሄድም ። አጥፊ˙ወቿ በደለኞቿ አገሪቱን ወደ ጥፋ ት የሰደዱ የዲያብሎስ ሰራተኞች ሁሉ ግን ሰዓታቸው እየሞላ ጊዜያቸው እያለቀ ስለመጣ በፍርድ ይካተታሉ ።
ቅድሚያ ግን ከእግዚአብሔር ቤት የሚወ˙ገደው ሁሉ ይወገ˙ዳል ። ቀጥሎም በምድሪቱ ላይ የተንሰራፋው አጥ‛ፊ ሃይል ሁሉ ይወ˙ገዳል። እግዚአብሔር በምድራችን በኢትዮጵያ በርስተ ድንግል ላይ ሥላሴ ይከብሩባታል። ምድሪቱ የሥላሴ ምድር ትሆናለች ፣ ምድሪቱ የድንግል ምድር ትሆናለች፣ ምድሪቱ ብርሃን የሚበራባት ለዓለም ሁሉ ብርሃን የምትሆን ትሆናለች ማን? ኢትዮጵያ ። ዛሬ የሚጠሏት ዛሬ ሊያፈ˙ርሷት የሚታገሉ ይጠፋ˙ሉ ይፈር˙ሳሉ፣ ዛሬ የናቁት ባንዲራ ከፍ ብሎ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሆኖ ልክ በሠማይ ላይ በቀስተደመና እንደሚታየው ምድሪቱን ሁሉ ይሸፍናል። ወደዱ˙ም ጠሉም ይሄ የማይቀር ነው። በእነሱ መጥ’ፋት ኢትዮጵያ እንደገና ታንሰራራለች፣ ትነሳለች።
📌ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት ክፍል 4(ሀ) ከ01:18:10 - 01:21:10 የተወሰደ።
አዖተ- አስታዋሽ - t.me/Ewnet1Nat
27/03/2026
"ዛሬ በስተመጨረሻ እግዚአብሔር በእኛ በተናቅን በማንሰማ በሚያዋርዱን በሚሰ˙ድቡን ልጆቹ አማካኝነት ለ17 ዓመታት ሁሉ ፈቃዱን ትእዛዙን ስርዓቱን ለጥፋቱ ሁሉ የሚመጣውን ፍርዱን ቁጣውን ትእግስቱ ጥንፍፍ ብሎ ማለቁን ተናገረ ፤ ሁሌም ተናገረ ፤ አብዝቶ አስጠነቀቀ ፤ ተቆጣ ፤ እኛም ደግመን ደጋግመን የመጣውን ቁጣ እሳት አረ ተዉ አትችሉትም ፈጥናችሁ ተመለሱ አልን ማን ይስማን!? የኖሕ ጩኸት ምን አመጣ ? ጠቅላላ መጥፋትን ፡፡ ዛሬም ከኖሕ ዘመን በሺ እጥፍ ተባዝቶ የመጣውን እሳት ፤ ታይቶ ተሰምቶ የማያውቀውን በታላቁ የቅናቱ ቁ˙ጣ የገነፈለውን እቶን ሊፈስ˙ብህ ተንጠልጥሎልሃል ፡፡ በየደ˙ጅህ እየተንተከተከ ነው ፡፡ የተገደበበትን ጥሶ ለመውጣት እየታገለ ነው ፡፡"
👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አስር የተወሰደ - ተጻፈ ጥር 7/2015 ዓ.ም
አዖተ- አስታዋሽ - t.me/Ewnet1Nat
27/03/2026
...ከእግዚአብሔር በሚታዘዘውና በሚመጣው ሀገር ወራሪ በሆነው ጠላት አማካኝነት ሰው ሁሉ ይጨነቃል ይጠበባል፡፡ በተለይ ደግሞ አራት ኪሎ ቤተ መንግሥትና ቤተክህነት ላይ ወራ ሪው ጠ˙ላት ይበዛል፡፡ ማንም የቤተመንግሥት ጠባቂ ጦ ር ሁሉ የሚከባቸውን ጠላት መቋቋም አይችሉም፡፡ …በጥቅሉ ወራሪው የጠላት ጦር ሀገሩን ሁሉ ያሸ˙ብረዋል፡፡
መላ ኢትዮጵያን ማለት ነው፡፡
በተረፈ ማንም ሆንክ ማን፣ምንም ሆንክ ምን በአምኃ ኢየሱስና በማንኛውም መልእክቴ ላይ በድንቁር˙ናህና በእውር˙ነትህ መንፈስ እየተነሳህ ጣትህን ከመቀሰርህ በፊት፣ አፍህን ከመክ˙ፈትህ በፊት፣ ምላስህን ከማውጣትህ በፊት ቅ ድሚያ አምኃኢየሱስን ሆነህ ለመገኘት ሞክር፡፡
መሆኑ ቀርቶብህ መስለህ ለመገኘት ሞክር፡፡ መምሰሉ ቀርቶብህ ለማለምና ለማሰብ ሞክር፡፡ ለነገሩማ በምንትምህርትህና እውቀትህ? በምን መልካም ስራህና ፀጋህ እያንዳንድህ የሰ˙ይጣን ጭ ፍራ የሆንክ አስመ˙ሳይ ክርስቲያን ነህ፡፡
ሠዓሊውን ማማት ከሠዓሊው በላይ ሆኖ ነው፡፡ መሃንዲሱን ማማት ከመሃንዲሱ በላይ ሆኖ ነው፡፡ ነገር ግን እንኳን በላይ ልትሆን እኩልም አትሆንም፡፡ በላይ የሚሆነው ምንጊዜም ቢሆን ጭንቅላትህና መልካም ሥራህ ሳይሆን አፍ˙ህና ወሬህ ብቻ ነው፡፡
ጥቅምት 5 2013 ዓ.ም ዕለተ ሐሙስ፡-
አባ አምኃ ኢየሱስ ካስተላለፉት ፬ መልእክት የተወሰደ
24/03/2026
🟢 🟡 🔴በቃ ተራው መጥቷል ፡፡
ተራው የእግዚአብሔር ህዝብ ነው፡፡
ትንሣኤው ለእግዚአብሔር ህዝብ ነው፡፡
ትንሣኤው ለኢትዮጵያዊነት ነው፡፡
ትንሣኤው ለተዋሕዶ እምነት ነው፡፡
ለእውነተኞቹ ፡፡
ለሌቦቹ አደለም፡፡
🟢 🟡 🔴ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ኢትዮጵያዊነት ከሚለው ትምህርት ክፍል -3 -(ቀ )ላይ የተወሰደ፡፡
24/03/2026
🏛️ የመካከለኛው ምስራቅ መናወጥ፦ የኃያላን ፍልሚያ እና የትንቢቶች ሁሉ ፍጻሜ መባቻ!
ዛሬ ዓለምና ሕዝቦቿ ሁሉ በጭንቀት ተውጣ ትኩር ብላ የምታየው ወደ አንዲት ምድር ነው— ሁሉን አቀፍ የፉክክር መድረክ ወደሆነችው መካከለኛው ምስራቅ!
ዛሬ በመጋቢት 2018፣ በኢየሩሳሌም ሰማይ ላይ የሚታየው የሚሳኤል ድምቀት ብቻ አይደለም፤ በታሪክ ድርሳናት የተጻፉት 'የመጨረሻዎቹ ምስጢራት' በገሃድ ሲገለጡ የምናይበት የታሪክ አዙሪት እንጂ። ኃያላን ሀገራት በብረትና በባሩድ ሲፋለሙ፣ የምድር ነዳጅና የሰው ልጅ ሰላም አብሮ ሲነድ... አንድ ትልቅ እውነት ከፊት ለፊታችን ቆሟል፦ ይህ እንደሚደሰኩሩት በዲፕሎማሲ የሚፈታ የድንበር ግጭት ነው ወይንስ የዓለምን መጋረጃ የሚቀድ ታላቅ መንፈሳዊ ሁነት?
ኑ፣ ከዜናዎቹ በስተጀርባ ያለውን ተጨባጭ ስጋትና በቅዱሳት መጻሕፍት መነጽር የሚታየውን ጥልቅ ምስጢሪዊ ንጽጽር አብረን እንፈትሽ።
መካከለኛው ምስራቅ፡— የሰው ልጅ የአጥፊውም የአልሚውም ሥልጣኔ መነሻ፣ የዓለምን ሕዝብ የሚመለከቱ ሦስቱ እምነቶች (ክርስትና፤ ይሁዲ፤ እስልምና) መነሻ ማዕከል እና የዓለም የነዳጅ ማከማቻ ምድር ናት። ዛሬ ግን ይህች ምድር በሥላሴ የፍርድ ወንፊት እየተበጠረች በሰላም ፈንታ የባሩድ ጭስ፣ በልማት ፈንታ የፍርስራሽ ክምር ሆናለች። በመጋቢት 2018፣ የቀጠናው ውጥረት ከመቼውም ጊዜ በላይ የአይጥ መጫወቻ ጉድጓድ እንኳን ወደማይቀርበት የጦር አውድማነት ተቀይሯል።
ባለፉት ሳምንታት የታዩት ኩነቶች ቀጠናውን ወደማይመለስ ጥፋት እያመሩት ይገኛሉ፦
► የእስራኤልና የጎረቤቶቿ ፍጥጫ፦ በጋዛና በሊባኖስ ድንበሮች ላይ የሚታየው ግጭት አሁን ወደ ቀጥተኛ የአየርና የሚሳኤል ድብደባ ተሸጋግሯል። ይህ ጦርነት ከሁለት ሀገራት አልፎ ቀጠናዊ "ታላቅ ጦርነት" (Regional War) የመሆን እድሉ 90% ደርሷል።
► የኢራንና የምዕራባውያን ፍጥጫ፦ በሶሪያና በኢራቅ ሰማይ ላይ የሚበሩት ሰው አልባ ድሮኖችና ሚሳኤሎች፣ በዓለም ኃያላን መካከል ያለውን "የተኪ ጦርነት" ወደ ቀጥተኛ ግጭት እየቀየሩት ነው።
► የኢኮኖሚው መንቀጥቀጥ፦ የመካከለኛው ምስራቅ አለመረጋጋት ማለት የዓለም የነዳጅ ዋጋ ወደማይመለስበት አቀበት መናር ማለት ነው። ይህ ደግሞ በኢትዮጵያም ሆነ በሌላው ዓለም ያለውን የኑሮ ውድነት እጥፍ ድርብ እያደረገው ነው። የረሃብና የጦርነት የበሽታዎች መፈልፈል ዋዜማ ይሆናል ።
የመካከለኛው ምስራቅ ክስተቶች በመንፈሳዊው ዓለም ትልቅ ትርጉም አላቸው። በተለይ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እይታና በልዩ ልዩ የታሪክ ድርሳናት፦
► የቅዱሳን ስፍራዎች መታወክ፦ የኢየሩሳሌም እና የአካባቢዋ ሰላም ማጣት፣ በትንቢተ ነቢያት የተነገሩ የዘመን መለወጫ ምልክቶች ነጸብራቅ ተደርጎ ይወሰዳል። "ጦርነትንና የጦርነትንም ወሬ ትሰማላችሁ" የሚለው ቃል በተጨባጭ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታይበት ወቅት ሆኗል።
► የጽዮንና የባቢሎን ፍልሚያ፦ በቀጠናው ያለው ግጭት ተራ የድንበር ይገባኛል ሳይሆን፣ ከጀርባው ጥልቅ የሆነ የመንፈሳዊ ኃይላት ፍልሚያ እንዳለበት ብዙዎች ያምናሉ። ይህ የጥንት ጠላቶች ፍልሚያ በመጋቢት ወር አዲስ መልክ ይዟል።
► የሰው ልጅ ተስፋ መቁረጥ፦ የሰላም ድርድሮች ሁሉ ሲከሽፉና የሰው ልጅ ጥበብ ለሰላም መንገድ ሲያጣ፣ ዓይኖች ወደ ሰማይ እንዲመለከቱ የሚያደርግ "የመጨረሻው ጥሪ" እየተሰማ ይመስላል።
ይህ ጦርነት ከእኛ ርቆ ያለ ቢመስልም፣ ውጤቱ ግን በቤታችን አለ፦
►የርሃብ ዋዜማ፦ ከዩክሬን እስከ መካከለኛው ምስራቅ ያለው ቀውስ፣ ዓለም አቀፍ የምግብና የጥራጥሬ አቅርቦትን በማስተጓጎል በኢትዮጵያ ገበያ ላይ የዋጋ ንረት አስከትሏል።
► የስደትና የጸጥታ ስጋት፦ በቀጠናው የሚፈጠር አለመረጋጋት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ለስደት የሚዳርግ ሲሆን፣ ይህም በምስራቅ አፍሪካና በኤደን ባህረ ሰላጤ ላይ ተጨማሪ የጸጥታ ጫና ይፈጥራል።
መካከለኛው ምስራቅ እየነደደች ነው፤ እሳቱ ግን እዚያው አይቆምም። የሰው ልጅ በፈጠረው የጦር መሣሪያ እና በትዕቢቱ ምክንያት፣ ዓለምንና ዝግንትሏን ይዞ ወደማይታወቅ ድቅድቅ ጨለማ እየገፋትና እየተገፋ ይገኛል። በመጋቢት 2018 ላይ ስንቆም፣ የጥንቶቹ ምስጢራት እና የዘመኑ ቴክኖሎጂዎች ተጋጭተው ዓለም አይታው የማታውቀው አዲስ የታሪክ ምዕራፍ እየተጻፈ ነው።
ጥያቄው ግን ይሄ ነው፦ እኛ ለዚህ የታሪክ መጋጠሚያ ዝግጁ ነን? በመንፈሳዊስ ምን ያህል የታጠቅን ነን? የዓለም ሰላም በሰው ልጅ ዲፕሎማሲ ዲስኩርና እንቶ˙ፈንቶ ላይ ሳይሆን በፈጣሪ ምሕረትና ቸርነት ላይ የወደቀበት አስደማሚ ጊዜ ላይ ደርሰናል።
አዖተ - ንጽጽር - t.me/Ewnet1Nat
መጋቢት - 15 - 2018 ዓ.ም
24/03/2026
🌊 የቀይ ባሕር እንቆቅልሽ፦ የዓለም ንግድ መንገጫገጭ እና የመንፈሳዊው ዓለም ነጸብራቅ‼️ "ዓለም ዝም ስትል... ባሕሩ ይናገራል!"
ዛሬ በቀይ ባሕር ማዕበል ውስጥ የሚታየው የጭነት መርከቦች መታወክ ብቻ አይደለም፤ የሰው ልጅ ለዘመናት የገነባው የትዕቢት ግንብ ሲናጋ የሚያሳይ የታሪክ መስታወት እንጂ።
መጋቢት 2018 (2026) ላይ ቆመን ስንመለከት፣ ባብ-ኤል-መንደብ የንግድ መስመር መሆኑ ቀርቶ የሰው ልጅን ትዕግስት እና የመንፈሳዊውን ዓለም ምሥጢር የሚፈትን 'የመቀ˙ጥቀጫ ምድጃ' ሆኗል። የብረት መርከቦች ሲንቀጠቀጡ፣ የሸቀጦች ዋጋ ሰማይ ሲነካ፣ እና የኃያላን ጦር መሣሪያ መፍትሔ ሲያጣ... አንድ ጥያቄ መነሳቱ አይቀሬ ነው፦ ይህ የጥፋት መጀመሪያ ነው ወይንስ ታላቁ የመጨረሻው ደወል??
ኑ፣ በአጭር ንባብ ከፖለቲካው ትንታኔ ባሻገር፣ በመንፈሳዊ መነጽር ንጽጽር የቀይ ባሕርን ምስጢራዊ መልእክት አብረን እንመልከተው።
ቀይ ባሕር፦ ከጥንት ጀምሮ የምስጢራት ማከማቻ፣ የነጻነት መንገድ እና የኃያላን መፈተኛ ሆኖ ቆይቷል። ዛሬ ግን ይህ ጠባብ የባሕር ስንጥቅ (ባብ-ኤል-መንደብ) የዓለምን ግዙፍ መርከቦች ብቻ ሳይሆን፣ የሰው ልጅን የጸጥታ ተስፋም እያናወጠ ይገኛል። መጋቢት 2018 (2026) ላይ ስንቆም፣ ቀይ ባሕር ዝምታውን ሰብሮ የዓለምን ትንፋሽ እያሳጠረ ነው።
በአሁኑ ወቅት በቀይ ባሕር ላይ እየሆነ ያለው ነገር እጅግ አሳሳቢ ነው። ዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች በ"እሳት ቀለበት" ውስጥ እያለፉ ይገኛሉ።
ምን እየሆነ ነው!?
► የአቅርቦት ሰንሰለት መበጠስ፦ ከዓለም ንግድ 12 በመቶውን የሚሸከመው ይህ መስመር በመታወኩ፣ መርከቦች አፍሪካን ዞረው ለመጓዝ ተገደዋል። ይህ ማለት ተጨማሪ 14 ቀናት እና በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር የነዳጅ ወጪ ማለት ነው።
► የዋጋ ግሽበት ስጋት፦ ይህ ወጪ በቀጥታ ወደ እያንዳንዳችን ቤት ይገባል። ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መሠረታዊ ሸቀጦች፣ መድኃኒቶችና ማዳበሪያዎች ዋጋ ንረት ብቻ ሳይሆን፣ አቅርቦቱ ጭራሽ ሊቋረጥ የሚችልበት ተጨባጭ ስጋት ተደቅኗል።
► የወታደራዊ ፍጥጫ፦ የቀይ ባሕር ውሃ በኃያላን ሀገራት የጦር መርከቦች ተጨናንቋል። የአየር ድብደባዎችና የሚሳኤል ውርጅብኞች አካባቢውን ወደማይጠፋ እሳት እየቀየሩት ነው።
ይህንን ኩነት ተራ የሰው ልጅ ግጭት አድርገን ብቻ ልናየው አንችልም። በመንፈሳዊና በታሪካዊ ድርሳናት እይታ፣ የቀይ ባሕር መታወክ ጥልቅ መልእክት አለው፦
► የድንበርና የሥልጣን ፍልሚያ፦ ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚነግሩን፣ ባሕር ሁልጊዜም የኃይልና የሥልጣን መገለጫ ነው። "ባሕርም አየች ሸሸችም" እንዲል፣ ዛሬ ባሕሩ ላይ የሚታየው መሸበርና መታወክ፣ የሰው ልጅ በራሱ ጥበብና ቴክኖሎጂ የገነባው "የሰላም ግንብ" እየተናደ መሆኑን ያሳያል።
► የጥበብና የትዕቢት ፍልሚያ፦ የሰው ልጅ በፈጠራቸው "ሰው አልባ ድሮኖች" ግዙፍ መርከቦችን ማቆም መቻሉ፣ "ኃያል ነኝ" የሚለውን ዓለም አቀፍ ሥርዓትን (የባቢሎን አገዛዝን) ክብር እያዋረደው ነው። ይህም በመንፈሳዊው ዓለም ትዕቢት ጽዋው ሲሞላ የሚገጥመውን አስደንጋጭ ውድቀት ያስታውሰናል።
► የምልክቶች መገለጥ፦ ዓለም በአንድ ጊዜ በተፈጥሮ አደጋዎችና በሰው ሠራሽ ጦርነቶች ስትታመስ፣ ይህ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃንና በቀደሙ የቤተክርስቲያን ድርሳናትና ገድላት ላይ የተጻፈው የምጥ ዘመንና የኢትዮጵያ ትንሣኤ መባቻ የሚያውጅ ከመሆኑም በተጨማሪ "የዘመኑ ፍጻሜ ምልክት" አካል እንደሆነ ብዙዎች ያምናሉ። ቀይ ባሕር የዚህ ታላቅ መንፈሳዊ ጦርነት መድረክ ሆኗል።
ኢትዮጵያስ እንዴትና ወዴት!?
ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ጎረቤትና ቅርብ ብትሆንም፣ ዛሬ ግን የባሕሩ መታወክ ቀጥተኛ ሰለባ ሆናለች።
► ኢኮኖሚያዊ ጫና፦ የአገራችን 90% የንግድ ፍሰታችን በዚሁ መስመር ላይ መውደቁ፣ ሀገሪቱ በኢኮኖሚ እንድትንገጫገጭ እያደረገ ነው። ይህ ለወጣቱና ሁሉን የያዘ ለሚመስለው በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጨልጦ ለተዘናጋው ለቢዝነስ ማህበረሰቡ ትልቅ ማስጠንቀቂያ ነበር አይሰማም እንጂ።
► የታሪክ አዙሪት፦ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ የቀይ ባሕር ፖለቲካ ኢትዮጵያን ሲፈታተን ቆይቷል። ዛሬም ያው የታሪክ አዙሪት በዘመናዊ መልክ ተመልሶ መጥቷል። የዛሬው ግን በታሪካችን አይተን ወደማናውቀው ማጥና ረመጥ ውስጥ እየጎተተን መሆኑን አላስተዋልነውም።
ማጠቃለያ፦ ወደ የት እያመራን ነው? እንዴትስ እየተዘጋጀን ነው?
መጋቢት 2018 ላይ የቆመው የቀይ ባሕር ቀውስ፣ ዓለም ዳግም ወደማትመለስበት አዲስ ምዕራፍ እየገባች መሆኑን ያበስራል። በሥጋዊው እይታ የኢኮኖሚ ውድቀት ሲታይ፣ በመንፈሳዊው እይታ ደግሞ የሰው ልጅ ወደ እውነተኛው መረጋጋትና ወደ ፈጣሪው እንዲመለከት የሚጠራና ሰራዊተ እግዚአብሔር በነፍስም በሥጋም ዝግጅት ከመቼውም በበለጠ እንዲተጉ የሚያስጠነቅቅ "የመጨረሻው ደወል" ነው።
ከቤተሰቦቼ ውጭ ያላችሁ ቅኖች ወዳጆቼ፣ እናንተስ በዚህ የታሪክ አዙሪት ውስጥ ምን ይታያችኋል? የሰው ልጅ ከቴክኖሎጂው በላይ ወደ ፈጣሪው የሚመለከትበት ጊዜ አልደረሰም ነበር ትላላችሁ? ሀሳባችሁን በኮመንት አጋሩኝ።
(በአዖተ - ንጽጽር ተዘጋጅቶ የቀረበ)
መጋቢት 15- 2018 ዓ.ም
t.me/Ewnet1Nat
24/03/2026
የዛሬዋ የካቲት 21/2018 ዓ.ም ማለት
የትላንቷ... የናቃችኋት...
የካቲት 21/2013 ዓ.ም
ልጅ ናት!!
24/03/2026
ከመጣው ቁጣ ያድናችሁ ዘንድ ጥሩት አምላካችሁን ምናልባት ደክሞት ተኝቶ ይሆናል¡ አሊያም ወደአንዱ አገር ሄዶ ይሆናል¡
እኛ ቃዣታሞች፤ እኛ ሀሰተኞች፤ እኛ አሳሳቾች እስከዛው ዝም እንላለን።
23/03/2026
ጠያቂ ትምህርት ክፍል ፲፭ ይቀጥላል... ራሳችንን በታሪኩ እንጠይቃለን።
23/03/2026
ራዕይ ፪፥፲- እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።
ባሳለፍናቸው አመታት ውስጥ በጎጃም ጠቅላይ ግዛት ውስጥ በሰማዕትነት (እውነትን በአደባባይ መስክረው የተገደሉ) ታላላቅ ፲ቱ ሰማዕታት ቤተሰቦቻችን ዝርዝር፦
1) ገብረማርያም (ቲሊሊ)
2) ገብረሥላሴ (ቲሊሊ)
3) ወልደተክለሃይማኖት (ቲሊሊ)
4) ወልደጊዮርጊስ (ካህን)(ሰከላ)
5) ወልደገብርኤል (መናኝ)(ሰከላ)
6) ወልደትንሣኤ (ሰከላ)
7) ገብረማርያም (ሰከላ)
8) ገብረሥላሴ (ሰከላ)
9) ገብረማርያም (ሰከላ)
10) ገብረፃዲቅ (ዚገም)
ገ˙ዳዮች => ቤተ˙ክህነት (የተወገዙ)
23/03/2026
ራዕይ ፪፥፲- እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።
ባሳለፍናቸው አመታት ውስጥ በጎጃም ጠቅላይ ግዛት ውስጥ በሰማዕትነት (እውነትን በአደባባይ መስክረው የተገ˙ደሉ) ታላላቅ ፲ቱ ሰማዕታት ቤተሰቦቻችን ዝርዝር፦
1) ገብረማርያም (ቲሊሊ)
2) ገብረሥላሴ (ቲሊሊ)
3) ወልደተክለሃይማኖት (ቲሊሊ)
4) ወልደጊዮርጊስ (ካህን)(ሰከላ)
5) ወልደገብርኤል (መናኝ)(ሰከላ)
6) ወልደትንሣኤ (ሰከላ)
7) ገብረማርያም (ሰከላ)
8) ገብረሥላሴ (ሰከላ)
9) ገብረማርያም (ሰከላ)
10) ገብረፃዲቅ (ዚገም)
ማሳሰቢያ፦ እነዚህ እንደምሳሌ በስም የተዘረዘሩት በአሰ˙ ቃቂ ሁኔታ ሰማዕትነትን የተቀበሉ ስለሆኑና በብዙዎች ስለሚታወቁ እንጅ ብዙ ቤተሰቦቻችን ዛሬም ድረስ በቤተ˙ክህነቱ፡ ቤተመ˙ንግሥቱና አንዳንድ ታጣ˙ቂዎች ሴራ ፤ በምዕመናኑ ጭ˙ፍን ተጓዥነትና የደቦ ፍርድ እንዲሰደዱና፡ በሴራ በግፍ እን˙ ዲሞቱ፡ መቃብር እንዲከለከሉና እንዲታሰሩ የተደረጉትን ዛሬም ያሉ ቋሚዎች ቤተሰቦቻችን አሉና እግዚአብሔር በጊዜው ጊዜ አደባባይ በምስክርነት የሚወጡበትን ቀን ይጠብቃል!
ከላይ በስም የዘረዘርናቸው እንደሻማ ቀልጠው ያበሩልን ሰማዕታት ቤተሰቦቻችን ሁሉም ሰማዕትነትን የተቀበሉት በቤተ˙ ክህነት ሴ˙ራ መሆኑና በው˙ጉዛን ካህናቱ ቀጥተኛ ትዕዛዝና ፈቃድ መሆኑ ጉዳዩን ይበልጥ አሳዛኝና አነጋጋሪ የሚያደርገው ሲሆን፥ በእርግጥም በዚህ የግ`ፍ ደ ም የእግዚአብሔር ፍርድስ በመ˙ሪዎች፤ በቤተክርስቲያን አለቆችና ደጋ ፊ˙ዎቻቸው ላይ ምን ይሆን!? የሚለው እጅግ አስጨ˙ናቂ ጉዳይ ይሆናል‼️
ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ስለሆነች!
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ናት።
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ስለሆነች!
ኢትዮጵያ የዓለሙ ሁሉ ገዥ ትሆናለች!
#እውነት
🫴🏽አዖተ- t.me/Ewnet1Nat
መጋቢት ፲፬/፳፻፲፰