06/10/2021
🌻🌞🌝ብራና የጥናት ማዕከል🌞🌝🌻
BRANNA TUTORIAL CENTER
✅አስደሳች ዜና ለጥናት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!
❇️ ከጀማሪ እስከ 12ኛ ክፍል ❇️
🌀 ብራና የጥናት ማዕከል ለ2014
የትም/ት ዘመን በበጋው መደበኛ የጥናት ፕሮግራም በልዩ ሁኔታ የረጅም ጊዜ ልምድና እውቀት ባላቸው መምህራን በሁሉም የትም/ት ዓይነቶች በተመጣጣኝ ክፍያ የተቀናጀ የጥናት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን በደስታ እናበስራለን ።
⏰ ሰዓት ፦ ከ 11:00 እስከ 12 :30
የጥናት አገልግሎቱ በልዩ ትኩረት ፦
☞የሂሳብና የሳይንስ ትምህርቶችን በልዩ ሁኔታ እናስጠናለን
☞የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት ጥናት
☞የፈጠራ ችሎታ የማዳበር ክህሎት ስልጠና
☞ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሪሰርች ማማከር እና ሌሎችም
🎖🔈 ማሳሰቢያ ፦ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከወዲሁእናሳስባለን!
✅ልዩነታችን ፤ ብራናን ከመረጡ በተመጣጣኝ ክፍያ ለልጆዎ ጥራት ያለው ትም/ት እና አሳማኝ ለውጥ ያገኛሉ !!
አድራሻ፦
🥇ቁጥር1. አያት ኮንዶሚኒየም አረንጓዴው ግቢ ውስጥ
🥈 ቁጥር 2. ሰሚት ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ ፍሊፐር ት/ቤት ፊት ለፊት
ለተጨማሪ መረጃ :
ስልክ: ☎️ 09-13255467 / 09-12 95 09 24 / 09-2076 38 36