የመምህራን ባንክ - ጠቢብ ባንክ

የመምህራን ባንክ - ጠቢብ ባንክ

Share

TTV - ቲቲቪ: Teachers TV - ቲቸርስ ቲቪ

Teachers' Bank Chat 18/11/2022

⏰⏰⏰⏰ ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን!

ሊንኮችን እናጋራ፡-
https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat

ከጎናቹህ ነን! በርቱ! ደስተኛ ነን! እናመስግናለን! የመምህራን ፀሀይ ልትወጣ ነው! የሚሉ ቃላቶችን ስትፅፉ እኛም ታላቅ መነሳሳትን እየፈጠረልን እዚህ ታላቅ ደረጃ ላይ ደርሰናል፡፡ ብዙዎቻቹህም በኮሚቴ እና ባስተባባሪ ደረጃ ተመዝግባቹህም ሆነ መምህር በመሆናቹህ ብቻ ከጎናችን ተሰልፋቹህ ሕጋዊ ሂደቱን ለማጠናቀቅ የምትመክሩን፣ የምታበረታቱን እና ወደ ግሩፖ መምህራንን add/invite በማድረግም ሆነ በስራ ቦታቹህ ግንዘቤ በመፍጠር ለምታግዙን በርካታ መምህራን ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡

ሕጋዊ ሂደቱን ለማስጨረስ ብዙ ውጣ ውረዶች አሉት፡- የዶክሜንት ዝግጅት፣ ታላላቅ ሰዎችን እና ባለሞያዎችን ማማከር፣ ልምድ መቅሰም፣ የጉዳይ ማስፈፀሚያ ብር ማስባሰብ እና ጉዳይ ማስፈፀም የእለት ከእለት ተግባሮቻችን ናቸው፡፡ በተጨማሪም መምህር አንደመሆናችን መጠን እንደእናንተ የማስተማር ስራ ጫና አለብን፡፡ እኛ ይህን ጫና ሁሉ ተሸክመን ሳንጎብጥ፣ ሳንሰለች፣ ምን አገባኝ ሳንል፤ በአብዛኛው የመምህራን ክፍል ግን መሰላቸቶችን፣ ምን አገባኝ በሚል ዳር ላይ ቆሞ ማየትን የመረጥን ብዙ አንደሆንን ከድርጊታችን ማየቱ በቂ ነው፡፡ ይህም አፍራሽ ነገሮችን በመፃፍ፣ ወሬ ብቻ! ተጓተተ! ዘገያቹህ! ምንም የሚታይ ነገር እየሰራቹህ አይደለም! የተለያየ እና የሚምታቱ ሀሳቦችን እያቀረባቹህ ነው! በሚሉ ድርጊቶች ይገለፃሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ስንቶቻችን በሚቀርቡ የውይይት ሀሳቦች ላይ የራሳቸን ሃሳብ ግባት በመስጠት እንሳተፋለን፣ በአብዛኛው ሳምንት ቆይተን ገብተን እንደአዲስ ሀሳብ እናነሳለን፣ የመምህራን ባንክን ለመመስረት የሚደረገው እንቅስቃሴ የትርፍ ጊዜ (pertime) ስራ አይደለም፣ ሁላችንም ሙሉ ጊዜ (full time) ሰጥተን በየእለቱ እየተከታተልን የምናሳካው የሞት-ሽረት ጉዳያቸን ነው፡፡

ከ160 በላይ አስተባባሪዎች ተመዝግበዋል፣ እኛ በሕጋዊ ሒደቱ ተጠምደን፣ የማስተባበሩን ስራ ወደ እናንተ በማስተላለፍ ላይ ብንሆንም ከምዝገባ ያለፈ እንቅስቃሴዎች አይታዩም፣ የመሰላቸት እና የመቀዛቀዝ ባህሪየት እየተስታዋሉ ናቸው፡፡ በእርግጥ ግልፅ የሆነ የስራ ድርሻ አልሰጠነም፡፡ እባካቹህ ውድ መምህራን የጀመርነው የባንክ ሒደት ግዙፍ እና አገር አቀፍ ፕሮጀክት በመሆኑ እና በአስተባባሪዎች ጥረት ብቻ ከግብ የማይደርስ መሆኑን ተገንዝባቹህ በያላቹህበት ሆናቹህ የሚጠበቅባቹህን ግንዛቤ የመፍጠር እና ወደ ግሩፖ መምህራንን add/invite የማድረግ ስራን አንደታግዙን በመላው መምህራን ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

✅ ጠቢብ ባንክ በምስረታ ላይ መሆኑን ግንዛቤ አንፍጠር፣
✅ መምህራንን ብቻ ወደ ግሩፖ add/invite እናድርግ
✅ በዚህ ሳምንት 25ሺህ አባላት በማድረስ ከጎናችን መሆናቹህን አሳዩን!
↩️ ሕጋዊ ሆነን በቲቪ እና በጋዜጣ ማሰስነገር እስክንጀምር ድረስ ያሉን አማራጮች የማህበራዊ ሚዲያዎች ናቸው፡፡ ሊንኮችን እናጋራ፡-
https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat

የመምህራን ባንክ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

Teachers' Bank Chat ዋና አላማዎች፡- ✔️ የት/ት ጥራትን ለማሻሻል የመምህራንን የኑሮ ሁኔታ መሻሻል፡፡ ✔️ የመምህራንን ኑሮ በዘላቂነት ሊለውጡ እና የት/ት ሴክተሩን ሊደገፉ የሚችሉ የኢኮኖሚ አውታሮችን .....

02/11/2022

ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ
በመጀመሪያ ጉዳዩን በአካል ለክቡር ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ማቅረብ እየቻልኩ በሶሻል ሚዲያ በማቅረቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ የዩኒቨርስቲያችን ክቡር ፕሬዚዳንትም ሀሳቤን ተረድተው ማስተካከያ አንዲደረግ እና በተሚገባው ደረጃ አንዲዘጋጅ አንደሚያደርጉ ሙሉ እምነት አለኝ፡፡

ወደ ጉዳዩ ስገባ ግን በሒሳብ ትምህርት ክፍል የስርዓተ-ትምህርት ቀረፃ አካሄድ አሁንም እንዲታይ እጠይቃለሁ፡፡ እያነሳሁ ያለሁት የእኔ ሀሳብ ብቻ ይካተት የሚልም አይደለም ለወደፊት የሚመጡ ችግሮችን እና ዩኒቨርስቲያችን ከተሰጠው ተልኮ አንፃር አብሮ የሚሄድ ስርዓተ-ትምህርት ይዘጋጅ ነው እያለኩ ያለሁት፡፡ የሚቀረፀው ስርዓተ-ትምህርት የTeacher Education ፍልስፍና እና አላማ ባማከለ መልኩ ነው መሆን ያለበት፡፡

በሒሳብ የ M.Ed ሥርዓተ-ትምህርት አላማ የሚመረቁት መምህራን የሚያስተምሩት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ላይ ስለሆነ የሚያስፈልጋቸው እውቀት የተወጣጣ (Integrated and relevance knowledge) ማለትም ከMaths, Methodlogy እና Professional courses የተወጣጡ መሆን አለባቸው፡፡ የፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ እና ባዮሎጅ ት/ክፍሎች ችግሩን ተረድተው ሲያስተካክሉ የሂሳብ ትምህርት ክፍል ግን Elective Courses Groups I-VIII በሚል ተሸፋፍኖ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር አንዲሄድ ተዘጋጅቷል፡፡ ይስተካከል ብንልም ሰሚ ማግኘት አልቻልንም፡፡ ስለዚህ አሁንም ቢሆን የት/ት ባለሞያዎች ሳንስማማ ተቀርፆ ለሚመጣ ስርዓተ-ትምህርት በግሌ ሀላፊነቱን የማልወስድ መሆኔን አሳውቃለሁ፡፡ በተጨማሪም እንደ internal validator እና የት/ክፍሉ አባል ሆኘ የሰጠኋቸው አስተያየቶች በድጋሚ አንዲታዩ እና አንዲካተቱ እጠይቃለሁ፡፡
የሒሳብ ት/ት ባለሞያ
23/02/2015 ዓ.ም

Telegram: Contact @Teachers_bank_chat 21/10/2022

🟢 ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! 🟢

የመምህራን ባንክ (ጠቢብ ባንክ)
☑️ በምስረታ ላይ ያለ ባንክ

ኑ! አብረን እንደግ!

https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat

☑️ Tebib Bank (ጠቢብ ባንክ) የሚለውን ስም በንግድ ሚኒስቴር ተመዝግቦ፣ በሒደት ላይ ያለ ባንክ!
☑️ ለመምህራን ፣ ለማንግስት ሰራተኞች ለውጥ እና ለትምህርት ጥራት የሚተጋ ባንክ፡፡
☑️ በቅርቡ በጋዜጣ እና በቴሌቪዢን ይፋ ይደረጋል፡፡

ከአጭበርባሪዎች እራስዎን እና ገንዘብዎን ይጠብቁ!!

እኛን ማገዝ የምትችሉ ባለሞያች ካላቹህ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ስልክ ቁጥሮች ማለትም ፡-
👉 0️⃣9️⃣-3️⃣7️⃣-0️⃣2️⃣-4️⃣7️⃣-1️⃣7️⃣
👉 0️⃣9️⃣-6️⃣7️⃣-4️⃣2️⃣-6️⃣5️⃣-7️⃣4️⃣
👉 0️⃣9️⃣-1️⃣2️⃣-8️⃣5️⃣-1️⃣0️⃣-1️⃣6️⃣
👉 0️⃣9️⃣-1️⃣2️⃣-9️⃣6️⃣-3️⃣4️⃣-1️⃣5️⃣
👉 0️⃣9️⃣-2️⃣2️⃣-7️⃣1️⃣-8️⃣5️⃣-5️⃣6️⃣
👉 0️⃣9️⃣-8️⃣2️⃣-1️⃣7️⃣-0️⃣0️⃣-8️⃣6️⃣
👉 0️⃣9️⃣-0️⃣4️⃣-4️⃣7️⃣-4️⃣1️⃣-4️⃣1️⃣
👉 0️⃣9️⃣-1️⃣3️⃣-8️⃣9️⃣-8️⃣3️⃣-0️⃣7️⃣
ጋር ደውላችሁ ሃሳባችሁን ልታጋሩን ትችላላችሁ፡፡ በዚህ አጋጣሚ ባንክ በማቋቋም ልምድ ያለው እና ከእኛ ጋር አብሮ መስራት የሚፈልግ አንድ አማካሪ የምንፈልግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የመምህራን ባንክ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

Share ....Share ... Share

Telegram: Contact @Teachers_bank_chat

Teachers' Bank Chat 17/10/2022

Teachers' Bank Chat ዋና አላማዎች፡- ✔️ የት/ት ጥራትን ለማሻሻል የመምህራንን የኑሮ ሁኔታ መሻሻል፡፡ ✔️ የመምህራንን ኑሮ በዘላቂነት ሊለውጡ እና የት/ት ሴክተሩን ሊደገፉ የሚችሉ የኢኮኖሚ አውታሮችን .....

Telegram: Contact @Teachers_bank_chat 06/10/2022

🟢 ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! 🟢
https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat

🔴 🔴 የመምህራን ባንክ ▶️

✔️ የመምህራን ብርሀን ማብሰሪያ፣
✔️ ክብራችን የምናስመልስበት፣
✔️ የስራ ነፃነታችን የምናውጅበት፣
✔️ ከማማረር እና ከልመና የምንወጣበት፣
✔️ ከተማሪዎቻችን ጓዳ መከራየት የምንላቀቅብት፣
✔️ ከጓደኛ/ከዘመድ በየወሩ መበደር የምናቆምበት፣
✔️ ሲበሉ ከማየት አብረን የምንሳተፍበት፣
✔️የመምህራን አሴት፣
✔️ አክሲዮን ገዝተን የትርፍ ተካፋይ የምንሆንበት፣ ቁጭ ብለን ትርፍ የምናገኘበት፡፡
✔️ በትንሽ ኢንተረስት ወይም ከወለድ ነፃ የምንገለገልበት!?
✔️ ከ5-40 ዓመታት በሚደርስ ክፍያ የምንበደርበት፣
✔️ የቤት ባለቤት የምንሆንበት፣ እየኖርበት የቤት ባለቤት የምንሆንብት፣
✔️ የመኪና ባለቤት የምንሆንበት፣እየነዳን የመኪና ባላቤት የምንሆንብት፣
✔️ ያለኮላተሪያል በደሞዛችን ብቻ የምንበደርበት፣
✔️ ተበድረን ቤታችን የመንገነባበት፣
✔️ ተበድረን የምንነግድበት፣
✔️ ተበድረን የምንማርበት፣
✔️ የጤናችን ዋስትና የምናገኝበት፣
✔️ እህት ኩባንያዎችን የምናቋቁምበት፣
✔️ ለመጭው ትውልድ መሰረት የምንጥልበት፣
✔️ የትምህርት ጥራትን የምናረጋግጥበት፣
✔️ አገራችን ለማሳደግ ጥናት እና ምርምር የምንጀምርበት፣
✔️ ማስተማር ብቻ ሳይሆን ኢንተርፑሪነር መሆን እንደምንችል የመናሳይበት፣

አዎ መምህር ነኝ!

Telegram: Contact @Teachers_bank_chat

04/10/2022

Teachers' Bank
https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat
ዋና አላማዎች፡-
✔️ የት/ት ጥራትን ለማሻሻል የመምህራንን የኑሮ ሁኔታ መሻሻል፡፡
✔️ የመምህራንን ኑሮ በዘላቂነት ሊለውጡ እና የት/ት ሴክተሩን ሊደገፉ የሚችሉ የኢኮኖሚ አውታሮችን መዘርጋት ፡፡
ዝርዝር አላማዎች፡-
1. የመምህራን ባንክ ማቋቋም፣
2. የትምህርት ሚዲያዎችን ማቋቋም፣
3. ሌሎች ሜጋ ፕሮጀክቶችም አሉ፣ ከላይ የተጠቀሱት ከተቋቋሙ በኋላ አንመጣባቸዋለን፡፡

28/09/2022

🟢 ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን! 🟢

🔴 የመምህራን ባንክ 👇

https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat

⏩ ትልቅ የሆነ መርከብ ሞተሩ መስራት አቆመ። ማንም ሰው ሊሰራው አልቻለም። የ40 ዓመት ልምድ ያለው ሜካኒክ ተቀጠረና መርከቡን መስራት ጀመረ። ሜካኒኩ መርከቡን ከታች እስከላይ በደንብ ከፈተሸ በኋላ ቦርሳውን ከፈተ ትንሽዬ መዶሻ አወጣና አንድ የተመረጠ ቦታ ላይ በእርጋታ መታው ፣ በዚህ ሰዓት ሞተሩ ተነሳ፣ ሞተሩ ተሰራ፣ በቃ።

▶️ ከ7ቀን በኋላ ሜካኒኩ ለመርከቡ ባለቤት ክፍያውን $200,000 እንደሆነ አሳወቀ።

▶️ የመርከቡ ባለቤት አለ። አለው፡፡

⏩ የመካኒኩ መልስ ግን ቀላል ነበር፣ በመዶሻው ሲመታ $2 ። $199,998 ክፍያ ደግሞ የቱ ጋር እንደሚመታ ማወቄ ነው ። በ30 ደቂቃ ስራውን ብጨርሰው አንተ የምትከፍለኝ ለ30 ደቂቃ ሳይሆን ለ40 ዓመት ልምዴ ነው አለው።

🟡 ኤክስፐርቶችን እንደ ኤክስፐርት ማክበር አለብን... ብቃታቸውን እንቀበል። ምክንያቱም ይሄ ብቃት በብዙ ትግል፣ ልፋትና ድካም የመጣ ስለሆነ። ኢትዮጵያዮ ግን በዚህ አልታደለችም፡፡

🔴 የልምድ ዋጋ በገንዘብ ሊተመን አይችልም፡፡ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ልምድ ክፍያው 0 ነው፣ በህግ አምላክ፡፡

Telegram: Contact @Teachers_bank_chat 26/09/2022

ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን!

https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat

የመምህራን ባንክ ------

• የመምህራን ብርሀን ማብሰሪያ፣
• ክብራችን የምናስመልስበት፣
• የስራ ነፃነታችን የምናውጅበት፣
• ከማማረር እና ከልመና የምንወጣበት፣
• ከተማሪዎቻችን ጓዳ መከራየት የምንላቀቅብት፣
• ከጓደኛ/ከዘመድ በየወሩ መበደር የምናቆምበት፣
• ሲበሉ ከማየት አብረን የምንሳተፍበት፣
• የመምህራን አሴት፣
• አክሲዮን ገዝተን የትርፍ ተካፋይ የምንሆንበት፣ ቁጭ ብለን ትርፍ የምናገኘበት፡፡
• በትንሽ ኢንተረስት ወይም ከወለድ ነፃ የምንገለገልበት!?
• ከ20-40 ዓመታት በሚደርስ ክፍያ የምንበደርበት፣
• የቤት ባለቤት የምንሆንበት፣ እየኖርበት የቤት ባለቤት የምንሆንብት፣
• የመኪና ባለቤት የምንሆንበት፣እየነዳን የመኪና ባላቤት የምንሆንብት፣
• ያለኮላተሪያል በደሞዛችን ብቻ የምንበደርበት፣
• ተበድረን ቤታችን የመንገነባበት፣
• ተበድረን የምንነግድበት፣
• ተበድረን የምንማርበት፣
• የጤናችን ዋስትና የምናገኝበት፣
• እህት ኩባያዎችን የምናቋቁምበት፣
• ለመጭው ትውልድ መሰረት የምንጥልበት፣
• የትምህርት ጥራትን የምናረጋግጥበት፣
• አገራችን ለማሳደግ ጥናት እና ምርምር የምንጀምርበት፣
• ማስተማር ብቻ ሳይሆን ኢንተርፑሪነር መሆን እንደምንችል የመናሳይበት፣

አዎ መምህር ነኝ!

Telegram: Contact @Teachers_bank_chat

Teachers' Bank Chat 18/09/2022

Teachers’ Bank/ የመምህራን ባንክ/---- በምስረታ ላይ ያለ ባንክ
Tebib Bank (ጠቢብ ባንክ) የሚለውን ስም በንግድ ሚኒስቴር ተመዝግቦ፣ በሒደት ላይ ያለ ባንክ!
ኑ! አብረን እንደግ!
https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat
በቅርቡ በጋዜጣ እና በቴሌቪዢን ይፋ ይደረጋል፡፡
ለመምህራን ፣ ለማንግስት ሰራተኞች ለውጥ እና ለትምህርት ጥራት የሚተጋ ባንክ፡፡
ከአጭበርባሪዎች እራስዎን እና ገንዘብዎን ይጠብቁ!!
ለማንኛውም ጥያቄ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው የአስተባባሪ ኮሚቴ አባላትን ማነጋገር ይችላሉ፡፡
0967-42-6574/0937-02-4717/0982-17-0086
የመምህራን ባንክ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ
Share ....Share ... Share

Teachers' Bank Chat ዋና አላማዎች፡- ✔️ የት/ት ጥራትን ለማሻሻል የመምህራንን የኑሮ ሁኔታ መሻሻል፡፡ ✔️ የመምህራንን ኑሮ በዘላቂነት ሊለውጡ እና የት/ት ሴክተሩን ሊደገፉ የሚችሉ የኢኮኖሚ አውታሮችን .....

Telegram: Contact @Tebibbank_bot 17/09/2022

❤️❤️❤️ ❤️ ክብር እና ምስጋና ለመምህራን ይሁን!!! ❤️❤️❤️❤️
ኑ! አብረን እንደግ!
https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat
▶️▶️ አጠቃላይ ያለነን የስራ እንቅስቃሴ ስለማሳወቅ እና ተጨማሪ አስተባባሪ አባላትን ስለማካተት፡-

1. የመምህራን ባንክ ባለቤቶች በዋናነት መምህራን ሲሆኑ፣ አላማውም የመምህራንን የኑሮ ደረጃ በዘላቂነት በማሻሻል የትምህርት ጥራት ላይ ከፍተኛ ተፅኖ መፍጠር ነው፡፡ የትምህርት ጉዳይ የሁሉም ባለድረሻ አካላት ስለሆነ ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ ሁሉም ሰራተኞች ፣ የመንግሰት አካላት፣ ተቋማት፣ ነጋዴዎች እና ባለሀብቶችም ጭምር የሚመለካታቸው ይሆናል፡፡ ስለሆነም የዚህን ባንክ እውን መሆን ሁሉም የት/ት ጥራት ያነገበገበው ሁሉ ከጎናችን አንዲሆን እና በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደሚባለው፣ አንድም የትምህርትን ጥራት በማሻሻል የድረሻችንን አንድንወጣ፣ በሌላኛው ደግሞ አክሲዮን በመግዛት የትርፍ ተካፋይ አንድንሆን ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡

2. የመምህራን ባንክ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አሁን 11 አባላት አሉት፡፡ ኮሚቴውም ሁሉንም የኢትዮጵያ መምህራን እና የትምህርት እርከን ያካተተ ነው፡፡
• አባል 1፡- የመጀመሪያ ደረጃ መምህር፣ ወንድ፣ የመንግስት፣ አ.አ፣ 0967-42-6574
• አባል 2፡- የመጀመሪያ ደረጃ መምህር፣ ወንድ፣ የመንግስት፣ አ.አ፣ 091 2 85 1016
• አባል 3፡- የመጀመሪያ ደረጃ መምህርት፣ ✅ሴት፣ የመንግስት፣ አ.አ፣……….
• አባል 4፡- የሁለተኛ ደረጃ መምህር፣ወንድ፣ የመንግስት፣አ.አ፣ 091 296 3415
• አባል 5፡- የሁለተኛ ደረጃ መምህር፣ወንድ፣ የመንግስት፣ አ.አ፣0922 71 8556
• አባል 6፡- ርዕሰ መምህር፣ ወንድ፣ የግል፣ አ.አ፣ 0982-17-0086
• አባል 7፡- የዩኒቨርሲቲ መምህር (እጩ ዶ/ር)፣ ወንድ፣ የመንግስት፣ አ.አ፣ 0937-02-4717
• አባል 8፡- የዩኒቨርሲቲ መምህር (እጩ ዶ/ር) ፣ወንድ፣ የመንግስት፣ አ.አ፣ 0904 47 4141
• አባል 9፡- የዩኒቨርሲቲ መምህር (እጩ ዶ/ር)፣ ወንድ፣ የመንግስት፣ አ.አ፣ 091 389 8307
• አባል 10፡- የዩኒቨርሲቲ መምህር (ዶ/ር)፣ ወንድ፣ የመንግስት፣ ድሬድዋ፣……..
• አባል 11፡- የዩኒቨርሲቲ መምህር የነበረ እና ጡረታ የወጣ፣ ወንድ፣ የመንግስት፣ አ.አ፣ ባንክ በማደራጀት ልምድ ያለው፣……..

3. የመምህራን ባንክ በመስረታ ላይ ያለ ባንክ ሲሆን፣ ጠቢብ ባንክ/Tebib Bank/ በሚል ስም ንግድ ሚኒስቴር የተመዘገበ፣ የቲን ቁጥር ያለው፣ እና ብሎክ አካውንት ለመክፈት በንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ እና ዓባይ ባንክ ያመለከትን ሲሆን፣ ሌሎች ህጋዊ ሂደቶች እና የዶክሜንት ዝግጅቶች በሂደት ላይ እንደሆኑ እናሳውቃለን፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥም ከቢሄራዊ ባንክ ሕጋዊ እውቅና ከተሰጠን በኋላ ቢሮ የምንክፍት ሲሆን በጋዜጣ እና በቴሌቪዢን የምናስተዋውቅ ይሆናል፡፡ ስለዚህ አክስ,ሲዎን ለመግዛት ከወዲሁ ቅድመ ዝግጀት እንድናደርግ እና መቆጠብ አንድንጀምር እናሳስባለን፡፡


4. አስተባባሪ ኮሚቴዎችን ለማሟላት ምዝገባ እያደረግን ስለሆነ፣ ለስራችን መሳካት ይረዳን ዘንድ መምህር የሆነ እና በአካውንቲንግ/በማርኬቲንግ/ በኢኮኖሚክስ/ በህግ/በህዝብ ግንኙነት ወይም ባንክ በማደራጀት ልምድ ያለው እስከ እሁድ (09/01/2015 ዓ.ም) ድረስ እንድታመለክቱ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡ አሳታፊ ይሆን ዘንድ 🟢ክፍለሀገር የሚሰሩ መምህራንን🟢 በተለይ ደግሞ 🟡ሴቶችን🟡 አናበረታታለን፡፡ ለመመዝገብ ቀጥሎ ባለው የመምህራን ባንክ bot ይጠቀሙ፡- https://t.me/Tebibbank_bot ፡፡ ስትመዘገቡ ፡- ሙሉ ስም............፣ የሰራ አድራሻ ..............፣ ስልክ ቁጥር ................... እና የምትሰጡት የሞያ እርዳታ/አገልግሎት …..................... ማስፈራቹህን እንዳትረሱ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ውድ መምህራን እኛ እንቅልፍ አልተኛንም፣ በአልም አላልነም አሁንም ሌት እና ቀን የዶክሜንት ዝግጅት እየሰራን ነው፡፡ ከ16 ሺህ በላይ መምህራን በግሩፑ እያለ፣ በአንድ ጊዜ ከ1500 በላይ online እየሆንን ዝም ብለን ስናይ በጣም ይገርማል፣ ሁላችንም የመምህራን አምባሳደር መሆን አለብን፣ ሁላችንም የድርሻችን መወጣት አለብን፣ እኛ ከጀርባ ያለብንን ድካም እና ውጣ ውረድ ብታዩ ታዝኑልን ነበር፡፡ ሌላው ቢቀር ግንዛቤ መፍጠር እና ላልሰሙት መምህራን አድ እና ሸር በማድረግ ማድረስ እንዴት ከባድ ስራ ይሆንብናል!!!

አሁንኑ በቅንነት እና በታማኝነት የራሳችን/የመምህራን አምባሳደር እንሁን!!!

የመምህራን ባንክ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

Telegram: Contact @Tebibbank_bot

Telegram: Contact @Teachers_bank_chat 15/09/2022

Teachers’ Bank/ የመምህራን ባንክ/---- በምስረታ ላይ ያለ ባንክ
Tebib Bank (ጠቢብ ባንክ) የሚለውን ስም በንግድ ሚኒስቴር ተመዝግቦ፣ በሒደት ላይ ያለ ባንክ!
ኑ! አብረን እንደግ!
https://t.me/teacher_Bank
https://t.me/Teachers_bank_chat
በቅርቡ በጋዜጣ እና በቴሌቪዢን ይፋ ይደረጋል፡፡
ለመምህራን ፣ ለማንግስት ሰራተኞች ለውጥ እና ለትምህርት ጥራት የሚተጋ ባንክ፡፡
ከአጭበርባሪዎች እራስዎን እና ገንዘብዎን ይጠብቁ!!
ለማንኛውም ጥያቄ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው የአስተባባሪ ኮሚቴ አባላትን ማነጋገር ይችላሉ፡፡
0967-42-6574/0937-02-4717/0982-17-0086
የመምህራን ባንክ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ
Share ....Share ... Share

Telegram: Contact @Teachers_bank_chat

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Addis Ababa
1000