ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ት/ ት/ጽቤት

ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ት/  ት/ጽቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ት/ ት/ጽቤት, Education, Addis Ababa.

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ትምህርት ጽ/ቤት የ2018 የ2ኛ ሴሚስተር የ6ኛ የ8ኛ ክፍሎች በአማርኛ ቋንቋ የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ፡፡በውድድሩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ...
02/05/2026

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ትምህርት ጽ/ቤት የ2018 የ2ኛ ሴሚስተር የ6ኛ የ8ኛ ክፍሎች በአማርኛ ቋንቋ የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ፡፡

በውድድሩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቦሌ ወረዳ 01 ት/ርት ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ አሚና ዎሸ ሲሆን ለተማሪወቹ ያስተላለፉት መለዕክት በዛሬው እለት በዚህ ውድድር ተሳትፋችሁ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ የምትወጡ ተማሪወች በቀጣይ በክ/ከተማና በከተማ ደረጃ በሚካሄደው ውድድር ወረዳውን እና ት/ቤታችሁን ወክላችሁ ትሳተፋላችሁ፡፡

በዚህ መሰረትም መምህራኖቻችሁ ለእናንተ ይመጥናል ብለው ያዘጋጁላችሁን ጥያቄ በጥሩ ሁኔታ ተረጋግታችሁ እንድትመልሱ ሲሉ አሳስበዋል፡፡

በውድድሩ ላይ የተሳተፉት የቦሌ ቃለሕይወት 1ኛ ደረጃ ት/ቤትና የአየር አምባ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪወች ሲሆኑ ተማሪወቹም በየተመደበላቸው የመወዳደሪያ ክፍል በመግባት ውድድራቸውን አካሂደዋል፡፡

በመጨረሻም ከውድድሩ መጠናቀቅ በሗላ በየክፍላቸው ከ1 እስከ 3 ለወጡት ተማሪወች የመጽሀፍና ሰርትፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ከዚህ ጋር ተያይዞ ጽ/ቤቱ ይህ ውድድር እንዲያካሄድ የበኩላቸውን ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት የእውቅና ሽልማት በመስጠት የእለቱ ዝግጅት ተ ናቋል፡፡

መረጃዎቻችንን በተለያየዬ አማራጮች ለማግኘት
https://linktr.ee/Boleworeda01

ቦሌ ወረዳ 01 ኮሙኒኬሽን
ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም

Linktree. Make your link do more.

02/05/2026
02/01/2026

የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ትምህርት ጽ/ቤት የ2018 የ1ኛ ሴሚስተር የ6ኛ የ8ኛ ክፍሎች በአፋን ኦሮሞና በአማረኛ ቋንቋ የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ፡፡

በውድድሩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቦሌ ወረዳ 01 ት/ርት ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ወ/ሮ አሚና ዎሸ ሲሆን ለተማሪወቹ ያስተላለፉት መለዕክት በዛሬው እለት በዚህ ውድድር ተሳትፋችሁ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ የምትወጡ ተማሪወች በቀጣይ በክ/ከተማና በከተማ ደረጃ በሚካሄደው ውድድር ወረዳውን እና ት/ቤታችሁን ወክላችሁ ትሳተፋላችሁ፡፡

በዚህ መሰረትም መምህራኖቻችሁ ለእናንተ ይመጥናል ብለው ያዘጋጁላችሁን ጥያቄ በጥሩ ሁኔታ ተረጋግታችሁ እንድትመልሱ ሲሉ አሳስበዋል፡፡

በውድድሩ ላይ የተሳተፉት የቦሌ ቃለሕይወት 1ኛ ደረጃ ት/ቤትና የአየር አምባ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪወች ሲሆኑ ተማሪወቹም በየተመደበላቸው የመወዳደሪያ ክፍል በመግባት ውድድራቸውን አካሂደዋል፡፡

በመጨረሻም ከውድድሩ መጠናቀቅ በሗላ በየክፍላቸው ከ1 እስከ 3 ለወጡት ተማሪወች የመጽሀፍና ሰርትፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ከዚህ ጋር ተያይዞ ጽ/ቤቱ ይህ ውድድር እንዲያካሄድ የበኩላቸውን ድጋፍ ላደረጉ ተቋማት የእውቅና ሽልማት በመስጠት የእለቱ ዝግጅት ተ ናቋል፡፡

መረጃዎቻችንን በተለያየዬ አማራጮች ለማግኘት
https://linktr.ee/Boleworeda01

ቦሌ ወረዳ 01 ኮሙኒኬሽን
ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም

13/04/2025
10/05/2024

በአዲስ አበባ የሚገኙ መ/ራን የሙያ ፈቃድ ምዘና ፈተና በ1/9/16 ዓ/ም ተፈተኑ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ት/ ት/ጽቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category