04/11/2023
ውድ ወላጆች
ትናንት ዓርብ 24/2016ዓ.ም በለሚ ኩራ
ክ/ከተማ ወረዳ 14 ትምህርት ፅ/ቤት አመቻችነት በወረዳው የሚገኙ የግል እና የመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች በትምህርት ቤታችን በመገኝት የልምድ ልውውጥ ያደረጉ ሲሆን ይህም ሊሆን የቻለው ት/ቤታችን በወረዳው ከሚገኙ
ት/ቤቶች መካከል በሞዴልነት በመመረጡ መሆኑን እየገለፅን ሁሉንም የት/ቤት ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ።
የት/ቤቱ አስተዳደር