Ermias

Ermias

Share

Ethiopia's �

24/09/2025

ድንግል ማርያምን ለሚሳደቡ

27/05/2023

ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀኛል

04/02/2022

Africay

13/01/2022
18/10/2021

እስቲ አሁን ደግሞ ንፁህ ልብ ያለው ሰው ብቻ በቅንነትትትት አንብቦ መልዕክቱን ሼርርርርርር ያድርገውውውውው

" ታግሶ ለቆየ ጊዜ መልስ ይሰጣል "

ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )

..አንተ ክቡር ፍጡር እንዴት ነክ ባክህ ኧረ ዝም አትበለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በል ደሞ ሰው ሁነክ መፈጠርክን ታማርራለክ አሉ

በቴሌቪዥን መስኮት ተመጣጣኝ ምግብ የሚመገቡትን ለንፅህናቸው መጠበቂያ ብዙ ዶላሮች የሚፈሰባቸውን የፈረንጅ ውሾች እየተመለከትክ ምናለ እነሱን ባደረገኝ ትላለክ አሉ

ወዳጄ ይሄን ሀሳብክን እኔ እንደሰማውት ሌላ ማንም ሳይሰማ ቆፍርና ቅበረው እውነት ነው የምልክ አንተ ፈጣሪ ከፈጠራቸው ፍጡራን ሁሉ የላቅከው ነው በሌሎች ፍጥረቶቹ ላይ እኮ ሹሞካል

እና አማርጠክ ስላልበላክ አማርጠክ ስላለበስክ የሚያማምሩ መኪኖች ስላልነዳክ የተንጣለለ ቪላ ውስጥ ስላልኖርክ ነው ሰው መሆንን ትተክ ውሻ መሆን ያማረክ? ንገረኝ እስኪ የትኛውን መሆን ነው ፍፁም ደስታ የሚሰጠው? መቼም ውሻ መሆን አትለኝም

ይገባኛል የደከምከውን ያህል አላገኘክም የጣርከውን ያህል ስኬታማ አልሆንክም ነገር ግን አንተ ብቻ ታገስ እንጂ ጊዜ መልስ አለው የጊዜ ባለቤት ፈጣሪ አንተ የተመኘከውን ቅንጣት ደስታ ሳይሆን እሱ ያዘጋጀልክን ትልቅ እርካታ ያጎናፅፍካል

ታላቁን የአፍሪካ አባት ማንዴላን አስታወስካቸው ? 27 ዓመት በአንዲት ክፍል ታስረው ነበር 27 ቀን አይደለም ያልኩህ 27 አመት ወይም 9855 ቀናት በአንዲት ክፍል ውስጥ ታስረው ነበር

እኒህ ታላቅ ሰው ለማማረርና ተስፋ ለመቁረጥ ካንተ የተሻለ ምክንያት ነበራቸው ነገር ግን ተስፋ በመቁረጥ ፈንታ ተስፋን ሰንቀው ያን ሁሉ ግዜ በያልፋል አሳልፈውት ከእስር ከወጡ ቡሀላ የሀገራቸው ፕራዘዳንት ሆኑ

አየህ አንተ ጠንካራ ከሆንክ የጊዜ ባለቤት እንዴት እንደሚያነግስክ ስለዚህ ለችግሮችክ ፊት አትስጣቸው እስትንፋስክ እስካለች ድረስ ተፋለማቸው

አንድ ቀን ያ ሁሉ መከራ አልፎ እንደ ታሪክ ታወራዋለክ እናም ወዳጄ ሰው ሆነክ መፈጠርክን አታማረው ትልቅ ስጦታ ነውና...

ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን

13/06/2021

ተዋሕዶ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


በቀና
Addis Ababa
ሄደ