Ethiopian Full Gospel Theological Seminary

Ethiopian Full Gospel Theological Seminary

Share

Ethiopian Full Gospel Theological Seminary (EFGTS) equips church ministers in God's Word for better service. We are open for new registration.
ምዝገባ ጀምረናል !

Our seminary offers theological and biblical courses in various programs.

Photos from Ethiopian Full Gospel Theological Seminary's post 25/12/2025

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ-ክርስቲያን በትላንትናው ዕለት ታኅሳስ 15/2018 ዓም በቀጣና ሁለት ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤ/ክን ባደረገው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ቤተ-ዕምነቱን የሚመሩትን ፕሬዚዳንቶች መርጦአል። ጠቅላላ ጉባዔው መጋቢ ላኮ በዳሶን በዋና ፕሬዚዳንትነት እንዲሁም መጋቢ ለወየሁ ስንሻውን በምክትል ፕሬዚዳንትነት መርጦ በመሾም ጸልዮላቸዋል። የኢትዮጲያ ሙሉ ወንጌል ስነ መለኮት ሴሚናሪየም ለቤተ-ዕምነት መሪዎቻችን መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እየተመኘ በቀጣዩ ዓመታት አብሮ ለመሥራት ከጎናችሁ የሚቆም መሆኑን በታላቅ ደስታ ይገልጻል።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

26/11/2025
30/04/2025

Announcement for All Online Students

Pastor Abel, the coordinator of online programs and fees, has traveled to the United States. Therefore, the Seminary has appointed Selemawit Abebe and Surafel to facilitate all online programs and handle fee-related matters.

Please contact them via phone for any assistance:
• Selemawit Abebe: +251 910 486 016
• Surafel: +251 984 855 187

Thank you for your cooperation.
Azariya Shumi
Vice President Academic Dean

07/04/2025

!
👉ለመጀመሪያ ዲግሪ መርሐ-ግብር
የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተናን የወሰደና/ች ከ 2.00 በላይ ነጥብ ያለው/ያላት
እንዲሁም በማንኛውም ዘርፍ ዲፕሎማ ያለው/ያላት
👉ከሚያመልክበት አጥቢያ ቤ/ክን በማኅተብ የጸደቀ የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል/የምትችል
የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት የሚችል/የምትችል

👉ለምዝገባና አጠቃላይ መረጃ
ከመገናኛ ወደ ኮተቤ ሜትሮፖሊቲያን ዪኒቨርሲቲ በሚወስደው መንገድ ኮተቤ ብረታ ብረት አጠገብ በሚገኘው ዋና ካምፓስ አስፈላጊ ማስረጃዎችን በመያዝ ፊት ለፊት በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል፡፡
Website | Youtube | Tiktok| Facebook |Telegram |Instagram | Threads | Linkedin | Twitter |Pinterest | Whatsapp | Imo

Photos from የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን The Ethiopian Full Gospel Believers' Church's post 19/03/2025
19/03/2025

የምስጋና ቀን!

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa, Ethiopia, Fikre Mariam Aba Techan Street, Around Kotebe Metal Tools Factory
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00
Saturday 09:00 - 12:00