ተዋህዶ ሚዲያ

ተዋህዶ ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ተዋህዶ ሚዲያ, Education, Addis Ababa.

አመ ይሰቅልዎ አይሁድ ለእግዚእነሚካኤል አርመመ ወገብርኤል ተደመፀሐይ ፀልመ ወወርኅ ደመ ኮነወሪዶ እመስቀሉ አብርሃ ለኩሉ      እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በ...
18/06/2020

አመ ይሰቅልዎ አይሁድ ለእግዚእነ
ሚካኤል አርመመ ወገብርኤል ተደመ
ፀሐይ ፀልመ ወወርኅ ደመ ኮነ
ወሪዶ እመስቀሉ አብርሃ ለኩሉ
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሣችለሁ!።

•ወበዛቲ ዕለት ኮነ ፍልሰተ ሥጋሁ ለክቡር አቡነ ተክለሃይማኖት ርእሰ ኵሎሙ መነኮሳት ሐዋርያ ወሰማዕት መምህር ዐቢይ።*በዚህችም ቀን የመነኮሳት ሁሉ አለቃ ሐዋርያና የታላቁ መምህር የክቡር አ...
19/05/2020

•ወበዛቲ ዕለት ኮነ ፍልሰተ ሥጋሁ ለክቡር አቡነ ተክለሃይማኖት ርእሰ ኵሎሙ መነኮሳት ሐዋርያ ወሰማዕት መምህር ዐቢይ።
*በዚህችም ቀን የመነኮሳት ሁሉ አለቃ ሐዋርያና የታላቁ መምህር የክቡር አባታችን ተክለሃይማኖት የሥጋው ፍልሰት ሆነ የፍልሰቱም ምክንያት በሃምሳ ስድስት ዓመት ከዋሻ ውስጥ ወደ አነዐልህ መቃብር ያፈልሱታል ብሎ እግዚአብሔር የነገረው ዘመን በደረሰ ጊዜ ያን ጊዜም ተአምር ተደርጎ ዕውራን አንካሶችም ተስተካከሉ ።
እርሱ እግዚአብሔር በፃድቁ ፀሎት ይማረን አሜን!

"ይቤላ ገብርኤል ለማርያም እስመ በእንቲአኪ ተፈጥረ ዓለም ወአንቲኒ ተፈጠርኪ በእንተ መድኃኒተ ዓለም"፦-ገብርኤል ማርያምን ዓለም በአንቺ ምክንያት ድኅነትን ሊያገኝ ተፈጠረ። አንቺም ለዓለም ...
10/05/2020

"ይቤላ ገብርኤል ለማርያም እስመ በእንቲአኪ ተፈጥረ ዓለም ወአንቲኒ ተፈጠርኪ በእንተ መድኃኒተ ዓለም"፦
-ገብርኤል ማርያምን ዓለም በአንቺ ምክንያት ድኅነትን ሊያገኝ ተፈጠረ። አንቺም ለዓለም ምክንያተ ድኂን ልትሆኝ ተፈጠርሽ አላት።
© ርቱዓ ሃይማኖት

09/05/2020

በመምህር ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ -የአንድ ተነሣሂ ፀሎት

Address

Addis Ababa

Telephone

+251940098110

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ተዋህዶ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ተዋህዶ ሚዲያ:

Shortcuts

Share

Category