26/05/2026
ለመላው እሰለምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ተኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን በሠላም አደረሳችሁ።
የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን የደስታ፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የአንድነት ዘመን እንዲሆን school እና Success መልካም ምኞታቸውን ይገልፃሉ !!
ኢድ ሙባረክ! መልካም በዓል!
ኢትዮ ሀርቫርድ ትምህርት ቤት
እና
ስኩል ኦፍ ሰክሰስ