07/06/2024
ቦቱን ለማስጀመር ከስር የለውን ሊንክ በመጫን ይገቡ 👇👇👇
https://t.me/notecoinrobot?start=r01057377384 https://t.me/notecoinrobot?start=r01057377384
No investment needed 100% free
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Forex Trading Academy, Education, Addis Ababa.
ኢትዮ Students Media is the #1 Ethiopian Educational page �Information is Power! �we take it as a responsibility, to provide students with the latest education news and school Materials.
07/06/2024
ቦቱን ለማስጀመር ከስር የለውን ሊንክ በመጫን ይገቡ 👇👇👇
https://t.me/notecoinrobot?start=r01057377384 https://t.me/notecoinrobot?start=r01057377384
No investment needed 100% free
07/06/2024
አነጋጋሪውን NOTCOIN በመቀላቀል ሚሊዮነር ይሁኑ !! ዛሬውኑ ይጀምሩ : ( PHASE 3 )
ሰላም ADMIN , እንኳን ወደ NOTCOIN BOT በሰላም መጡ 👋
ውድ ደንበኛችን ይህንን መልዕክት ለሰዎች በመላክ ሰዎች በእርስዎ ሊንክ ወደ ቦታችን ሲቀላቀሉ 200,000 NOTCOIN በስጦታ ያገኛሉ!! በተጨማሪም በእርሶ በኩል ወደ ቦታችንን የተቀላቀለ ደንበኛ ሌላ ሰው በራሱ ሊንክ በጋበዘ ቁጥር 50,000 NOTCOIN በ ኮሚሽን መልኩ ለእርስዎ ይጨመራል!!
NOTCOIN ስንት ያወጣል?
10,000,000 NOTCOIN ሲደርሱ ወደ 1,000,000 የኢትዮጵያ ብር በመቀየር ማውጣት ይችላሉ !!
የሰበሰብኩትን NOTCOIN እንዴት ወደ ገንዘብ መቀየር/ መመንዘር እችላለው ?
የ NOTCOIN ቦት ላይ የጋበዙት ሰዎች ቁጥር 50 ሲደርስ የሚኖርዎት ባላንስ 10,000,000 ይሆናል ይንንም ወደ 1 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር በመቀየር ቦቱ ላይ ወጪ ያደርጋሉ!!
ቦቱን ለማስጀመር ከስር የለውን ሊንክ በመጫን ከገቡ በዃላ የራስዎን የመጋበዣ ሊንክ የያዘውን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት NOTCOIN ይሰብስቡ👇👇👇
https://t.me/notecoinrobot?start=r01057377384 https://t.me/notecoinrobot?start=r01057377384
05/03/2023
Forex ንግድ ምንድን ነው ( What is Forex Treading ) ?
ፎሬክስ ወይም የውጭ ምንዛሪ የገዢና የሻጭ መረብ እርስ በርስ በተስማሙ ዋጋ ምንዛሬ
ያስተላልፋሉ። ግለሰቦች፣ ኩባንያዎች እና ማዕከላዊ ባንኮች አንድን ገንዘብ ወደ ሌላ ገንዘብ
የሚቀይሩበት ዘዴ ነው - ወደ ውጭ አገር ተጉዘህ የምታውቅ ከሆነ ምናልባት የ forex ግብይትፈጽመሃል።
ብዙ የውጭ ምንዛሪ ለተግባራዊ ዓላማ የሚውል ቢሆንም፣ አብዛኛው የምንዛሪ ለውጥ የሚደረገው ትርፍ ለማግኘት በማለም ነው። በየቀኑ የሚለወጠው የገንዘብ ምንዛሪ መጠን
የአንዳንድ ገንዘቦች የዋጋ እንቅስቃሴዎችን እጅግ ተለዋዋጭ ያደርገዋል። ይህ ተለዋዋጭነት ነው forex ለነጋዴዎች በጣም ማራኪ የሚያደርገው፡ ከፍተኛ ትርፍ የማግኘት እድልን
በማጣትም የኪሳራውንም አደጋም ይጨምራል።
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:-
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2014/15 የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ መግቢያና
የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፖስ ጉዞ ሲያደርጉ #መያዝ #የተፈቀደላቸው፣ #መያዝ #የተከለከሉ እና #የጊዜ #ሠሌዳ እንደሚከተለው ያለው ሲሆን ተማሪዎች ከወዲሁ ራሣችሁን እንድታዘጋጁ ይሁን።
❶ #መያዝ #የተፈቀደላቸው
✡️አንሶላ፣
✡️ትራስ ጨርቅ፣
✡️የማታ ልብስ፣
✡️ደረቅ ምግብ፣
✡️ልብስ፣ቦርሳ፣
✡️የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ
❷፣ #መያዝ #የተከለከሉ
☸️ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ የሚቀዳ ወይም ፎቶግራፍ የሚያነሳ፤
☸️ካሜራ
☸️ማንኛውም ከቴሌ መስመርም ይሁን ከቴሌ ውጭ መልዕክት በድጂታል ቴክኖሎጂ መቀበያ ወይም ማስተላለፊያ ውጤቶች(ታብሌት፣ኮሚፕዩተር፣ላብቶፕ፣ ስልክ፣አይፓድ፥ሃርድ ዲስክ፣ፍላሽ)
❸ #የጊዜ #ሠሌዳ
✡️ማህበራዊ ሳይንስ $social science dep't
➤26_28/1/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤29/01/2015 ኦሬንተሽን
➤30/01/2015_02/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።
✡️የተፈጥሮ ሳይንስ Natural Science dep't
➤05_06/2/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤07/02/2015 ኦሬንተሽን
➤08/02/2015_11/02/2015 ፈተናው
የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።
ተማሪዎች መረጃው እንዲደርሳቸው ሼር ያድርጉ።
መረጃው ከትምህርት ሚኒስተር ነው የተገኘው።
ፈተናውን በመረጋጋት አና በትኩረት በመስራት ጥሩ ውጤት እንድታመጡ እንመኛለን!
መልካም እድል
18/07/2022
ቴሌ ጉዱ ፈላ 😱 | ካርድ መሙላት ቀረ | በቀን ከ 20 GB በላይ ነፃ ዳታ ኢንተርኔት በኢትዮጲያ 🇪🇹 internet in ethiopia
🔥 በኢትዮጵያ እንዴት ነፃ ያልተገደበ የኢንተርኔት ዳታ መጠቀም ይቻላል ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/NTP-tbUQVHE
https://youtu.be/NTP-tbUQVHE
🔴 እጅግ አስቸኳይ መረጃ 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች‼️
↘️ለ2014 የትም/ት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ (ሀገር አቀፍ ) ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
↘️ በ2014 ዓ.ም የመደበኛም ይሁን የግል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምዝገባ ሂደት በሁለት(በዳርማሎግ/online/ እና በ"DRS"/በወረቀት) አማራጮች እየመዘገብን መቆየታችን ይታወሳል።
↘️ ሆኖም ግን ጥቂት ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች የአንደኛውን አማራጭ ምዝገባ ብቻ በመመዝገብ ቀሪውን እንደዘለሉት ከመዋቅሮች የሚመጡ መረጃዎች ያሳያሉ ፤ ስለሆነም ማንኛውም ተማሪ የ2014 12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን የሚችለው ሁለቱንም የምዝገባ አማራጮችን አሟልቶ ሲጠቀም ብቻ እነደሆነ በአጽንኦት እየገለፅን ፤ የDrs ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ በሙሉ፣
↘️ቀሪ ሁለት ቀናትን (ከሀምሌ 04 እስከ 05/11/2014) በመጠቀም ቀደም ስል በተመዘገባችሁበት ትምህርት ቤት በአካል በመቅረብ አሰፈላጊውን እንድታሟሉ እናሳስባለን ።
🟩🟩🟩➥ 🟩🟩🟩
🟨✡🟨➥ 🟨✡🟨
🟥🟥🟥➥ 🟥🟥🟥
13/05/2022
🔴 የኢትዮጲያ አየር መንገድ በ አውሮፕላን አብራሪነት ሞያ ዘርፍ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ማስታወቅያ አውጥቷል‼️
ከ 12 ኛ ክፍል መመዝገብ ይቻላል ? የመመዝጋቢያ መስፈርቶች ; የትምህርት ደረጃ እና ሌሎችን ዝርዝር መረጃዎችን ከስር ባለው ቪዲዮ ይመልከቱ👇👇
https://youtu.be/OMNWQgW9aRA
https://youtu.be/OMNWQgW9aRA
ሼር በማረግ ለተማሪዎች እንዲደርስ ያድርጉ
12/05/2022
🔴 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ለአብራሪነት እና ለቴክኒሽያንነት ሙያ የወጣ የቅጠር ማስተዋቂያ‼️
1⃣. አጠቃላይ መመዘኛ
- ዜግነት ኢትዮጵያ የሆነ/ነች፣
- ለህገ-መንግስቱ ተገዢ የሆነ/ነች፣
- መልካም ስነ-ምግባር ያለው/ላት፣
- ዕድሜ ከ18-24 የሆነ/ነች፣
- ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሚያወጣውን የጤንነት መመዘኛ መስፈርት የሚያሟላ/የምታሟላ፣
- የወንጀል ጥፋት ሪከርድ የሌለበት/ባት ስለመሆኑ ከአካባቢው ቀበሌ ወይም ፖሊስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
- ከአሁን በፊት የመከላከያ ወይም የፖሊስ ሰራዊት አባል ያልነበረ/ች፣
2⃣ የትምህርትና ሌሎች መመዘኛዎች
2.1. ለአብራሪዎች መመልመያ መስፈርቶች
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሆኖ/ሆና በ2012 እና በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ወስዶ/ወስዳ አጠቃላይ ውጤት 350 እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት እንዲሁም በእንግሊዘኛ፣ በሂሳብ እና በፊዚክስ የትምህርት አይነት አማካኝ ውጤት 70% እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት፣
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰደበትን/የወሰደችበትን የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
- ቁመት 1.65ሜ እና ከዛ በላይ የሆነ/የሆነች፣
- ክብደት ከ50-60 ኪ.ግ የሆነ/የሆነች፣
- የአየር ኃይል አካዳሚን የመግቢያ ፈተና ወስዶ/ዳ ማለፍ የሚችል/የምትችል፣
2.2. የቴክኒሽያኖች መመልመያ መስፈርቶች
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሆኖ/ና በ2012 እና በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዶ/ዳ አማካይ ውጤት 300 እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት እንዲሁም በእንግሊዘኛ፣ በሂሳብ እና በፊዚክስ ትምህርት አማካኝ ውጤት 60% እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት፣
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰደበትን/የወሰደችበትን የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል እና ኮፒ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
- ቁመት 1.65ሜ እና ከዛ በላይ የሆነ/የሆነች፣
- ክብደት ከ50-60 ኪ.ግ የሆነ/የሆነች፣
- የአየር ኃይል አካዳሚን የመግቢያ ፈተና ወስዶ/ዳ ማለፍ የሚችል/፣የምትችል
3⃣ የምዝገባ ቦታ
- ለአዲስ አበባ ተመዝጋቢዎች፡- አምባሳደር አካባቢ በሚገኘው የቀድሞ መከላከያ ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት ብሄራዊ ተጠባባቂ ኃይል ማደራጃ እና ማስተባበሪያ ቢሮ፣
- ለድሬደዋ መስተዳድር ተመዝጋቢዎች፡- ድሬደዋ ከተማ በሚገኘው የፀጥታ ዘርፍ ቢሮ፣
- ለአማራ ክልል ተመዝጋቢዎች፡- ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ብርሃን፣ እና ደሴ ከተሞች በሚገኙ የፀጥታ ዘርፍ ቢሮዎች፣
- ለኦሮሚያ ክልል ተመዝጋቢዎች፡- ባሌ-ሮቤ፣ ጅማ፣ ነቀምት፣ ደምቢ ዶሎ፣ አምቦ፣ ቢሾፍቱ፣ አዳማ፣ ወሊሶ ከተሞች በሚገኙ የፀጥታ ዘርፍ ቢሮዎች፣
- ለደቡብ ክልል ተመዝጋቢዎች፡- አርባ ምንጭ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና(ዋቻሞ) በሚገኙ የፀጥታ ዘርፍ ቢሮዎች፣
- ለአፋር ክልል ተመዝጋቢዎች፡- ሰመራ ከተማ በሚገኘው የፀጥታ ዘርፍ ቢሮ፣
- ለሱማሌ ክልል ተመዝጋቢዎች፡- ጅግጅጋ ከተማ በሚገኘው የፀጥታ ዘርፍ ቢሮ፣
- ለሐረሪ ክልል ተመዝጋቢዎች፡- ሐረሪ ከተማ በሚገኘው የፀጥታ ዘርፍ ቢሮ፣
- ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተመዝጋቢዎች፡- አሶሳ ከተማ በሚገኘው የፀጥታ ዘርፍ ቢሮ፣
- ለጋምቤላ ክልል ተመዝጋቢዎች፡- ጋምቤላ ከተማ በሚገኘው የፀጥታ ዘርፍ ቢሮ፣
- ለሲዳማ ክልል ተመዝጋቢዎች፡- ሐዋሳ ከተማ በሚገኘው የፀጥታ ዘርፍ ቢሮ፣
- ለደቡብ ምዕራብ ክልል ተመዝጋቢዎች፡- ቦንጋ ከተማ በሚገኘው የፀጥታ ዘርፍ ቢሮ ይሆናል፡፡
4⃣ የምዝገባ ጊዜ
ከግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 20 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ባሉ ተከታታይ የስራ ቀናት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
🟡 • ይቀላቀሉን • 👇 🟩🟨🟥
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
04/05/2022
🔴 እስካሁን ድረስ ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር ‼️
✅ከሚያዚያ 24 እስከ ሚያዚያ 30/2014 ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች
📌አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (24-28)
📌ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ (27-28)
📌ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ (29-30)
📌 ባህርዳር ዩንቨርሲቲ(28-30)
📌ኮተቤ የት/ት ዩንቨርሲቲ(28-29)
📌 ASTU/AASTU (28-29)
✅ከግንቦት 01 እስከ ግንቦት 06/2014 ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች
📌ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ (01-05)
📌ቡሌሆራ ዩንቨርሲቲ (01-02)
📌መደወላቡ ዩንቨርሲቲ (01-02)
📌አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ (01-02)
📌ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (01-02)
📌ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (03-04)
📌መቱ ዩኒቨርሲቲ (03-04)
📌ደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ (04-05)
📌ጅማ ዩኒቨርስቲ (04-05)
✅ከግንቦት 06 እስከ ግንቦት 14/2014 ጥሪ ያደረጉ ዩንቨርሲቲዎች
📌ደብረታቦር ዩንቨርሲቲ (08-09)
📌ኦዳ ቡልቱም ዩንቨርሲቲ (08-09)
📌ሐረማያ ዩንቨርሲቲ (12-14)
📌መቅደላ አምባ ዩንቨርሲቲ (10-11)
📌እንጅባራ ዩንቨርሲቲ (09-11)
🟡 • ይቀላቀሉን • 👇 🟩🟨🟥
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
02/05/2022
🔴 በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች
የምዝገባ ጥሪ 👇👇
↘️ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ
👉 ምዝገባ ሚያዝያ 28 እና 29/2014 ዓ.ም
↘️ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ
👉ሚያዚያ 24 -28/2014 ዓ.ም
↘️ ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ
👉 ሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም
↘️ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
👉 ሚያዚያ 29 እና 30/ 2014 ዓ.ም
↘️ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
👉 ከሚያዚያ 27 እስከ 28/2014
↘️ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
👉 ከግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ.ም(Online Registration )
👉ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም
🔴 ተጨማሪ የጥሪ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት የ ''ኢትዮ students''ን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+CxKqD3ixLoJhMjc8
https://t.me/+CxKqD3ixLoJhMjc8
25/04/2022
🛑 የ ዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ተደርግዋል ‼️
↘️ የ 2013 12ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ተደርግዋል
ዩኒቨርሲቲ ምደባው ለማየት👇👇👇
✅Telegram bot👇👇👇
✅Google link👇👇👇👇
https://result.ethernet.edu.et
#ሼር
🟡 • ይቀላቀሉን • 👇 🟩🟨🟥
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk
https://t.me/+2g72gKcjS_E4Mjdk