Miss Tutorial and Language center

Miss Tutorial and Language center The objective of this program is supporting students to be independent learners and self confident. Spring of Knowledge Academy S.C.

is a legally established private school in 2006 to contribute its part in the human capital development program of the country. The school is established by seven mothers who are committed to contribute towards access to quality education to children and young adults in the country. The School owns Kindergartens, Primary and Secondary Schools in Addis Ababa and has started expanding its coverage i

n the nearby towns. It has the vision to grow further at College and then to university level to respond to the middle level income community groups. Vision Statement
“To be a leading learning center in developing children and young people to achieve the best of themselves”

ራዕይ፡-
“ሕፃናትና ወጣቶች ያላቸውን እምቅ አቅምና ችሎታ ለስኬታቸው እንዲጠቀሙበት የሚያስችል ፋና ወጊ የመማሪያ ማዕከል መሆን”

Mission Statement
Create & Provide relevant and developmentally appropriate educational programs, services and learning opportunities for students to succeed in every stage of their lives

ተልዕኮ፡-
“ተማሪዎች በሚያልፉበት በእያንዳንዱ የሕይወት እርከን ለስኬት የሚያበቃቸውን አስፈላጊና አግባብነት ያላቸው የእድገት ደረጃዎችን መሠረት ያደረጉ ጠቀሚ የሆኑ የትምህርት መርሃግብሮችን፤ አገልግሎቶችንና እድሎችን መፍጠርና ማቅረብ”


Core Values (እሴቶቻችን)
Excellence: We mean that every member of the school community is proud of his/her personal achievement, produces work of the highest quality, sets high standards and personal goals for improvement, makes best use of talents, time and resources

ልህቀት: እያንዳንዱ የት/ቤቱ ማህበረሰብ አባል በስራው ይኮራል፤ ስራዎችን በከፍተኛ ጥረት ያከናውናል፤ ለተሻለ ስራ የግሉን የላቀ ልክ ያስቀምጣል፤ ተሰጥዖውን ጊዜውንና ግብዓቶችን በከፍተኛ አቅም ይጠቀማል

Courage: We will take measure; we admit our mistakes
ቁርጠኝነት እርምጃዎችን እንወስዳለን፤ ከስህተቶቻችንንም እንታረማለን

Respect: All members of the school community treat each other decently and show respect for the opinions and work of others; value communal and individual property, the right and identity of others. Staff members treat learners, parents and other stakeholders with dignity and politeness at all times, embracing cultural diversity and tolerance

አክብሮት: የት/ቤቱ ማህበረሰብ አባል የሆነ ሁሉ የሌላውን የግል ሀሳብና ተግባር ያከብራል፤ የጋራና የግል መገልገያዎችን ይጠብቃል፤ የሌሎችን መብትና ማንነት ያከብራል፡፡ ሠራተኞቻችንም የተማሪዎችን፤ የወላጆችንና ባለ ድርሻ አከላትን ብዝሐነት ያከብራሉ፡፡

Professionalism: We don’t either take action haphazardly or leave them for chance. Our actions, practices, decisions and interventions are guided and informed by scientific evidences and predefined principles

የሙያ ከበሬታ በግብታዊነት እርምጃ አንወሰድም በቸልተኝነትም አናልፍም፡፡ እርምጃዎቻችን፤ አካሄዳችን፤ ውሳኔ አሰጣጣችን እና ማስተካከያዎቻችን የሚመሩት በሳይንሳዊ መረጃዎችና በሚታወቁ መርሆዎች ነው፡፡

Responsiveness:We continually monitor the changing needs and requirements and provide appropriate program and services in a proactive, flexible and timely manner

ምላሽ ሰጪነት: አካሄዳችን ተከታታይና ወጥነት ባለው መልኩ እንገመግማለን፤ አዋጭነት ያለው አሰራርና ቀልጣፋ አገልግሎትን ተስማሚነት ባለውና ጊዜው በሚጠይቀው መልኩ እንሰጣለን፡፡

Perseverance: We press on and overcome difficulties to achieve our goals. We show perseverance when we remain optimistic despite difficulties, bounce back from setbacks and press on to reach our goals

ፅናት: ግባችንን ለመምታት እና ችግሮቻችንን ለመፍታት እንተጋለን፤ ነገን አሻግረን ለማየት ተስፋ ባለመቁረጥና ለችግሮቻችን እጅ ባለመስጠት በፅናት ቆመን ግባችንን እናሳካለን፡፡

Mame Stationary Package for 2018 E.C Academic Year.
18/08/2025

Mame Stationary Package for 2018 E.C Academic Year.

27/09/2024
https://t.me/mamestationary
20/09/2024

https://t.me/mamestationary

We are located at Jemo 01 around Spring of Knowledge Academy and Burka Wayu Schools. Pnone:- 0954940715/0918788097

11/09/2024

ውድ የስፕሪንግ ኦፍ ኖውሌጅ አካዳሚ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!!!

በ2016 የት/ዘመን የ2ኛ ደረጃ መልቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ የት/ቤታችን ተማሪዎች ውስጥ 93.02 በመቶ የሚሆኑት ማለፍያ ውጤት አስመዝግበዋል። እንደ ት/ቤታችን የተመዘገበው ትልቁ ውጤት ደግሞ 526 ከተፈጥሮ ሳይንስ ነው።

ተማሪዎቻችን ባስመዘገቡት ከፍተኛ ውጤት የተሠማንን ደስታ እየገለፅን ይህ እንዲሆን አስተዋፅዖ ለነበራችሁ ሁሉ ታላቅ አክብሮትና ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን።
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!!!

የት/ቤቱ አስተዳደር።

የ2017 የትምህርት ዘመን የተከለሰ የትምህርት ካላንደር (ሰኔ11/2016 ዓ.ም)
18/06/2024

የ2017 የትምህርት ዘመን የተከለሰ የትምህርት ካላንደር

(ሰኔ11/2016 ዓ.ም)

15/06/2024

መልካም ዜና ለክረምት የማጠናከርያ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ⁉️

ሚስ የማጠናከርያ ትምህርትና የቋንቋ ማዕከል ከሀምሌ 8 እስከ ነሀሴ 30/ የክረምት ማጠናከርያ ትምህርት ይሰጣል።

✍️ ሒሳብ ፣
✍️ እንግሊዝኛ ( Spoken and Reading )
✍️ አፋን ኦሮሞ ( Spoken and Reading)
✍️ የስነልቦና ትምህርቶችና ስልጠናዎችን ጨምረን ልምድ ባላቸውና ተወዳጅ መምህራን ለመስጠት ዝግጅታችን ጨርሰናል።

✍️ፕሮግራሙ የሚያካትተው ከኬጅ - 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ነው።

✍️ ምዝገባ የሚጀምረው ሰኔ 17/2016 ሲሆን የመመዝገብያ ቦታ ፦ ስፕሪንግ እና ቡርቃዋዩ ት/ቤቶች አጠገብ የሚገኘው ማሜ የፅህፈት መሳርያዎች መሸጫ::

✍️ ለተጨማሪ መረጃዎች በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉ
📞 0918788097
📞0954940715

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/(ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም)  በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ...
14/06/2024

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/

(ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም) በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የመንግስት፣ የግልና በሌሎች የተያዙ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ወጥነት ያለው የትምህርት አተገባበር በማስፈለጉ የትምህርት የጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል፡፡

 ከሰኔ 24 እስከ 30/2016 ዓ.ም ድረስ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የመጽሐፍት ስርጭት

 ነሃሴ 20 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ ይደረጋል

 ከነሃሴ 21-30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የ7ተኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል

 ጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ድረስ አስፈላጊውን መረጃ አሟልተው የሚመጡ አዲስ የተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል

 መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም ለተማሪዎች ስለ ት/ቤቱ ህገደንብና ተያያዥ ጉዳይ ላይ ገለጻ ይሰጣል

 መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ይጀምራል

 መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ትምህርት በሬዲዮ ስርጭት ይጀምራል

 ህዳር 16-18 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል

 ከጥር 7-9 ቀን 2017 ዓ.ም ለ6ኛ ፣ ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል

 ከጥር 19-23 ቀን 2017 ዓ.ም አንደኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል

 ከጥር 26-29 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን ፈተና የሚያርሙበት እና ውጤት ማጠናቀሪያ ሳምንት

 ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል

 የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ይጀምራል

 ሚያዚያ 6-8 ቀን 2017 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት አጋማሽ ፈተና ይሰጣል

 ግንቦት 19-22 ቀን 2017 ለ6ኛ፣ለ8ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ይሰጣል

 ከሰኔ 3-4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ይሰጣል

 ከሰኔ 9-11 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ይሰጣል

 ከሰኔ 16-20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል

 ሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መምህራን የተማሪዎችን የፈተና ውጤት የሚያሳውቁበት ይሆናል

 ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የውጤት መግለጫ ካርድ በመስጠት የዓመቱ ትምህርት ይጠናቀቃል


ማሳሰቢያ፡-

1. በ1ኛ ወሰነ ትምህርት 103 የትምህርት ቀናት ሲኖሩ በ2ኛ ወሰነ ትምህርት 101 ቀናት በጠቅላላው በዓመቱ 204 የትምህርት ቀናት አሉ፡፡

2. ትምህርት ቢሮ የትምህርት ካላንደሩና ካላሻሻለ በስተቀር ማንኛውም ትምህርት ቤት ከካላንደሩ ውጪ የትምህርትን ስራ ማከናወን የተከለከለ ነው፡፡

11/06/2024

"Letting Go: The Pathway of Surrender" by David R. Hawkins offers insights into the process of releasing emotional attachments and finding inner peace. Here are key lessons from the book:

1. Release Resistance:
o Letting go involves surrendering resistance to life's challenges. Acceptance of what is allows for greater inner peace and emotional freedom.

2. Embrace Acceptance:
o Acceptance is key to letting go. Embrace the present moment without judgment or resistance, allowing emotions to flow freely without trying to control or suppress them.

3. Practice Forgiveness:
o Forgiveness is a powerful tool for letting go of past grievances and resentments. Release the burden of anger and resentment by forgiving yourself and others.

4. Surrender to the Present Moment:
o Let go of attachment to past regrets or future worries by focusing on the present moment. Surrendering to the here and now cultivates mindfulness and inner peace.

5. Trust in the Universe:
o Trust that the universe has a plan for you, even when things seem uncertain or challenging. Surrendering to the flow of life allows you to trust in the process and find greater peace and serenity.

6. Detach from Ego Identification:
o Recognize that your true essence is beyond the ego's limitations. Let go of identification with egoic patterns and beliefs to experience greater freedom and spiritual awakening.

7. Release the Need for Control:
o Surrender the illusion of control over external circumstances. Accept that you cannot control everything and trust in the unfolding of life's events.

8. Practice Self-Compassion:
o Be gentle and compassionate with yourself as you navigate the process of letting go. Treat yourself with kindness and understanding, allowing for self-love and healing.

9. Connect with Inner Wisdom:
o Tune into your inner wisdom and intuition to guide you on your path. Letting go involves trusting in your inner guidance and surrendering to the wisdom of your higher self.

Address

Jemo 1
Addis Ababa
NA

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:30 - 13:00

Telephone

+251954940715

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Miss Tutorial and Language center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Miss Tutorial and Language center:

Shortcuts

Share

Category