Yehmdar Family School

Yehmdar Family School

Share

Vision is to see them as an internationally competitive generation with advanced knowledge & ethics!

11/05/2026
11/05/2026

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!👏👏👏
ናትናኤል ጌጤነው የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት ካፈራቸው ምርጥ ተማሪዎች አንዱ ነው። በደረሰበት ደረጃ እና ባሸነፈው ዓለም አቀፍ ውድድር እጅግ በጣም ደስተኞች ነን እና እጅግ በጣም እንኮራለን!!!!

የህምዳር ቤተሰብ ትምህርት ቤት!

🚨 ታሪካዊ ድል ለኢትዮጵያ! በአማዞን (AWS) የዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር ኢትዮጵያዊው ወጣት አሸነፈ! 🇪🇹🏆

| ባለፉት ቀናት የዓለምን ትኩረት በሳበውና ከ10,000 በላይ የዓለም ሀገራት ተወዳዳሪዎች በተሳተፉበት የዓለም ትልቁ የአማዞን (Amazon Web Services) የቴክኖሎጂ ውድድር፤ ኢትዮጵያዊው የ24 ዓመቱ ሶፍትዌር መሃንዲስ ናትናኤል ጌጤነው ዘለቀ የዓለም አቀፍ የፈጠራ አሸናፊ (Global Innovation Award) ሆኗል!

ናትናኤል የሰራው "Ivy" የተሰኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔት በሌለበት ሁኔታ በሞባይል ስልኮች ላይ እየሰራ ተማሪዎችን የሚያስተምር ዘመን አሻጋሪ የቴክኖሎጂ ውጤት ነው።

የአማዞን ዋና ኢንጂነሮች የህንድ፣ የአውሮፓ እና የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ተቋማትን ስራ ወደ ጎን በመተው የናትናኤልን ስራ "የላቀ የቴክኖሎጂ ፈጠራ" በማለት በአንደኛነት መርጠውታል።

ይህ የአማዞን ሽልማት የውድድሩ ማብቂያ ሳይሆን የትልቅ ራዕይ ጅማሮ ነው። ናትናኤል ይህንን ቴክኖሎጂ ወደ ተግባር በመቀየር በመላው አፍሪካ የሚገኙ ተማሪዎችን ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅቱን አጠናቋል።

በዚህ ወሳኝ ሳምንት ድምፃችሁን በመስጠት ከጎኑ ለቆማችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! ኢትዮጵያዊ ፈጠራ በዓለም መድረክ አሸንፏል! 🇪🇹🔥

​ #ጌጡ #ጌጡተመስገን

ኮዲንግ ሱሴ ነዉ.... ኢትዮጵያን ወክሎ በአማዞን ሽልማት የተሸለመዉ ናትናኤል| Seifu on EBS 11/05/2026

Congratulations!👏👏👏
Nathaniel Getu is one of the best students that the Yehmdar Family School has produced. We are happy and proud of the level he has reached and the competition he has won.

Yehmdar Family School!

ኮዲንግ ሱሴ ነዉ.... ኢትዮጵያን ወክሎ በአማዞን ሽልማት የተሸለመዉ ናትናኤል| Seifu on EBS ድንቅ ተፈጥሮ እና ድንቅ ችሎታ ካልዎት Africa Book of Records 0911 55 67 20 /0968 70 26 92 በዚህ ስልክ በመደወል ማግኘት ይችላሉ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS h...

13/09/2025

ለውድ የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ:-👇👇👇

እንኳን ለ2018ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሰን እያልን ሰኞ፡መስከረም 05/2018 ዓ.ም. የትምህርት ዘመኑ የመጀመሪያ ቀን ነው፡፡ በመሆኑም ወላጆችና ተማሪዎች ይህን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ሲል ት/ቤቱ ያሳውቃል::

መልካም የትምህርት ዘመን!!!🙏

ት/ቤቱ

10/09/2025

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 መልካም አዲስ አመት! 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

ለውድ የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት ወላጆች፣
ተማሪዎች፣ሰራተኞችና ማህበረሰብ በሙሉ
እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ!

አዲሱ ዓመት የሠላም፣የጤና፣የደስታ፣ የፍቅር ፣መልካም ውጤትን በሁሉም ዘርፍ የምናይበት እንዲሁም ያሰባችሁት መልካም ነገር ሁሉ የሚሳካበት አመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼 የህምዳር የቤተሰብ ት/ቤት🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

Photos from Yehmdar Family School's post 12/08/2025

Yehmdar Family School Parents Day and Kindergarten Graduation Ceremony 2024/25 G.C

🎉🎊 Congratulations to All!! 🎉🎊

የ2017ዓ.ም. የየህምዳር የቤተሰብ ትምህርት ቤት የወላጆች ቀን እና የአፀደ ህፃናት ተማሪዎች ምርቃት!

🎉🎊 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎊



Photos from Yehmdar Family School's post 07/12/2024

Yehmdar Family School

Culural Appreciation Day!~💚💛❤

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Addis Ababa