𝑠𝑢𝑛𝑎 𝑚𝑒𝑑𝑖𝑎

𝑠𝑢𝑛𝑎 𝑚𝑒𝑑𝑖𝑎

Share

የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተላይ ይሁ በዚ ፔጂ የነብዩ ሀዲሶች ዳእዋዎች ቂረአቶችና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶች ይሰጣሉ።

following በማድረግ ቤተሰብ

07/09/2025

ዛሬ ማታ የደም ጨረቃ! አስደናቂው አጠቃላይ የጨረቃ ግርዶሽ (የደም ጨረቃ) ሰማያትን ያበራል፣ በአረቡ አለም እና ከዚያም በላይ በአይን ይታያል።

🔴 ማሳሰቢያ፡- ሰላት አል-ኩሱፍ (የግርዶሽ ጸሎት)።

ከኢሻዕ (2 ረከዓህ ሱና) በኋላ ሰገዱ።

እያንዳንዱ ረከዓ ከሱጁድ በፊት ሁለት ንባቦች እና ሁለት ሩኩዕ አላቸው።

ንባቡን ያራዝሙ፣ ዱዓን፣ ኢስቲግፋርን እና ሰደቃን ይጨምሩ።

📖ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡-
"ፀሀይና ጨረቃ ሁለት የአላህ ምልክቶች ናቸው።በማንም ሞትና ህይወት ምክንያት አይጋረዱም።ይህን ስታዩ ወደ ሶላት ተቻኮሉ።"
━━━━━🍃🌸🍃━━━━━

📐:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::📐

⤵️👇⤵️👇join
https://t.me/sunatvofficial
ይ🀄️ላ🀄️ሉን

♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

23/08/2025
08/08/2025

በሱና መርከብ ተሳፈር ነፃ ትወጣለህ!

አል‐ኢማሙ ማሊክ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿السنَّة سَفينةُ نوح مَن رَكبَها نجَا ومَن تَخَلّفَ عنَها غَرِقَ﴾

“ሱና የኑህ መርከብ ናት። የተሳፈረባት ይድናል። ወደ ኋላ የቀረ ይሰምጣል።”

📙 ታሪኹል ባግዳዲ፡ 3850

━━━━━🍃🌸🍃━━━━━

📐:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::📐

⤵️👇⤵️👇join
https://t.me/sunatvofficial
ይ🀄️ላ🀄️ሉን

♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

22/07/2025

ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰላም) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أَحَبُّ الأعمالِ إلى اللهِ إيمانٌ بالله، ثم صِلَةُ الرَّحِمِ، ثم الأمرُ بالمعروفِ والنَّهيُ عن المنكرِ. وأبغضُ الأعمالِ إلى اللهِ الإشراكُ باللهِ ثم قطيعةُ الرَّحِمِ﴾

“አላህ ዘንድ የተወደደ የሆነ ስራ፦ በአላህ ማመን፣ ከዛ ዝምድና መቀጠል ከዛም በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል ነው። አላህ ዘንድ የተጠላ የሆነ ስራ፦ በአላህ ላይ ማጋራት ከዛ ዝምድና መቁረጥ ነው።”

📚ሶሂህ አልጃሚዕ: 166
━━━━━🍃🌸🍃━━━━━

📐:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::📐

⤵️👇⤵️👇join
https://t.me/sunatvofficial
ይ🀄️ላ🀄️ሉን

♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

16/07/2025

በአላህ ላይ ቅንጣት ሳያጋራ የሞተ "ጀነት ገባ»።
◦•●◉✿ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ✿◉●•◦
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
═══════════════════════
"ካነበባችሁ በሓላ ሼር ያድርጉት‼️
ጃዛኩሙሏህ

━━━━━🍃🌸🍃━━━━━

📐:::::::::ቴሌግራማችን:::::::::📐

⤵️👇⤵️👇join
https://t.me/sunatvofficial
ይ🀄️ላ🀄️ሉን

♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

13/07/2025

ጥያቄ፦ በጥምጣም ላይ ወይንም በኮፊያ ላይ ሱጁድ ማድረግ ይቻላልን ?

ሼይኽ አብዱልአዚዝ ኢብኑ ባዝ

መልስ፦ የተሻለው ከግንባሩ ጥምጣሙን ወይንም ኮፊያውን ቢያስወግደው ነው። ነገር ግን ይህ ግዴታ አይደለም። ኮፍያ ወይም ጥምጣም ወይም ሌላ ነገር ላይ ቢሰግድ ምንም ችግር የለበትም። ሆኖም ግንባሩ የጸሎት ቦታ ላይ እንዲነካ ካነሳው ይህ የተሻለ እና የበለጠ ተገቢ ነው። የጸሎት ቦታን በግንባሩና በአፍንጫው ቢነካ መልካም ነውና።

05/07/2025

የአሹራ ቀን አይሁዳውያን በጭፈራ ያሳልፉታል፣ ሺዓዎች ሰውነታቸውን በመግረፍና በማድማት ያሳልፉታል፣ ሙስሊሞች ግን በመፆም ያሳልፉታል።

አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም❤

12/06/2025

የአላህ መልእክተኛ {ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም} እንዲህ ብለዋል፦
🌼🌼🌼🌸🌸🌸
አንድ ሸሂድ በሚገደል ጊዜ የሚሰማዉ ህመም ጉንዳን 🐜 ሲነክሳችሁ ከሚሰማችሁ ህመም የበለሰ አይደለም።

📚ቲርሚዚይ ዘግበዉታል

❀ــــــــــ🍃🌸🍃ــــــــــ❀

⤵️👇⤵️👇join
https://t.me/sunatvofficial
ይ🀄️ላ🀄️ሉን

♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

09/06/2025

🌸የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

በአላህ ላይ ቅንጣት ሳያሻርክ (ሳያጋራ) የሞተ 🌸ጀነት🌼 ገባ

📚ቡሐሪናሙስሊም ዘግበዉታል።
❀ــــــــــ🍃🌸🍃ــــــــــ❀

⤵️👇⤵️👇join
https://t.me/sunatvofficial
ይ🀄️ላ🀄️ሉን

♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

06/06/2025


Eid Mubarak

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Addis Ababa