BORN AGAIN international evangelical church

በየመንገድ ዳር የወደቁትን የአእምሮ ህሙማን በማንሳት የምታገለግል ሲሆን በዚሁ አገልግሎት ቤተሰብ ያልተገኘላቸውን ቤተሰብ ለማፈላለግ
በየመንገድ ዳር የወደቁትን የአእምሮ ህሙማንን ጥቆማ ለማግኘት ይረዳን ዘንድ
የበጎ ፈቃድ አገልጋዮችን ለመጋበዝ
ወንጌል ላልደረሰው ትውልድ በወንጌል ለመድረስ
የአእምሮ ህሙማንን እንዴት ማገልገል እንዳለብን ግንዛቤ ለማስጨበጥ
በየመንገድ ዳር የወደቁትን የአእምሮ ህሙማን በማንሳት የምታገለግል ሲሆን በዚሁ አገልግሎት ቤተሰብ ያልተገኘላቸውን ቤተሰብ ለማፈላለግ
በየመንገድ ዳር የወደቁትን የአእምሮ ህሙማንን ጥቆማ ለማግኘት ይረዳን ዘንድ
የበጎ ፈቃድ አገልጋዮችን ለመጋበዝ
ወንጌል ላልደረሰው ትውልድ በወንጌል ለመድረስ
የአእምሮ ህሙማንን እንዴት ማገልገል እንዳለብን ግንዛቤ ለማስጨበጥ

26/06/2016

ወ/ሮ ብዙዬ ትባላለች ወደ ዳግም ውልደት ዓለም ዓቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ከመጣች በኋላ ፍፁም ነፃ ወጥታ በማገገሚያ ውስጥ እድሜዋ በመግፋቱ ምክንያት በአሁን ሰዓት በእረፍትላይ ትገኛለች እስከ አሁን ቤተሰብ ያልተገኘላት ሲሆን የሚያውቃት ካለ ወደ ማዕከሉ በቂ ማስረጃ በማቅረብ መረከብ የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡

26/06/2016

ወ/ሮ ትብለፅ ፈረደ ትባላለች ወደ ዳግም ውልደት ዓለም ዓቀፍ የወንጌል ቤተክርስቲያን ግንቦት 2007 ዓ.ም ከመጣች በኋላ ፍፁም ነፃ ወጥታ በአሁኑ ሰዓት በማገገሚያ ውስጥ አምራች በመሆን ስትገኝ እስከ አሁን ቤተሰብ ያልተገኘላት ሲሆን የሚያውቃት ካለ ወደ ማዕከሉ በቂ ማስረጃ በማቅረብ መረከብ የሚችል መሆኑን እናስታውቃለን ፡፡

26/06/2016
geta malekam new
10/06/2016

geta malekam new

Address

Karalo
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BORN AGAIN international evangelical church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to BORN AGAIN international evangelical church:

Shortcuts

Share

Category