Dear former students of tachingaw lebefana and layegnaw .....lebefana yesterday I mate teacher Zewdu I hope all of u remember him hr used to teach us amaregna and I remember he had a unique signature ......he told me he is working at sos at bisrate gebreale.....I was really happy to meet him um sure ur all missing our beloved teachers.
Yelebe Fana Primary Public School
Yelebe Fana was established in 1964 (1957 E.C) by Ato Girma. In 1974 (1967 E.C) it became a public primary school.
Since it's establishment, thousands of students have graduated from the school.
Happy Teachers Day to all teachers around the globe.
World Teachers’ Day, held annually on October 5th since 1994 - when it was created by UNESCO - celebrates teachers worldwide. Its aim is to mobilise support for teachers and to ensure that the needs of future generations will continue to be met by teachers.
08/06/2012
Le libefana 40 amet be Kg The-kazanchis Yetegeteme. Thanks Kg
04/06/2012
የልቤፋና የመጀመሪያ ደረጃ የሕዝብ ት/ቤት 40ኛ የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች እያስታወሰ ይገኛል። ት/ቤቱ የቀድሞ ተማሪዎቹ እሁድ ግንቦት 26,2004ዓ.ም ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ከጠዋቱ 3 ሰዓት እንዲገኙለት ይጠይቃል።
በልቤፋና የመጀመሪያ ደረጃ የሕዝብ ት/ቤት ትምህርታቸውን ተምረው በተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ተቀጥርው እንዲሁም በግል የሚሰሩ በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች የሚገኙ ሰራተኞች የልቤፋና ትውስታቸውንና ኣሁን በደረሱበት ደረጃ ትልቅ ሚና የተጫወተውን ትምህርት ቤታቸውን አቅም በፈቀደ መጠን ለማገዝ በትምህርት ቤቱ ተገኝተው የቀድሞ የልቤፋና ትምህርት ቤት ተማሪዎች በሚል ግንቦት 19/2004ዓ.ም ማህበር መስርተዋል።
የማህበሩ አላማም በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ የሚገኙ የቀድሞ ተማሪዎችን ኣሰባስቦ ት/ቤቱን ኣቅም በፈቀደ መልኩ መርዳት በመሆኑ ኣላማችንን የምትደግፉ ልቤፋና ኮትኩቶና ኣርሞ ያሳደጋችሁ ኣንድሆነን ለልቤፋና ዘብ እንቁም በሚል መሰባሰባችንን ኣውቃችሁ ከኛጋር እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
03/04/2012
03/04/2012
How many of you remember this teachers?
22/03/2012
ለልቤፋና አንደኛ ደረጃ የሕዝብ ትምህርት ቤት የቀድሞና የኣሁን ተማሪዎች
በእውቀት ኮትኩቶ እና ኣሳድጎ በተለያዩ የግልና የመንግስት ተቋማት በመስራት ላይ ያላችሁና በውጭ የምትገኙ ሚያዝያ 28 ቀን 2004 ዓ.ም 40ኣመታችንን ልናከብር በዝግጅት ላይ በመሆናችን በዚህ ዝግጅት ላይ በመገኘትና የላቀ ተሳትፎ በማድረግ ትምህርት ቤቱን የተሻለ ባለ ራዕይ ለማድረግ ማንኛውንም ኣይነት ድጋፍ ለትምህርት ቤቱ እንድናደርግ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ከቀድሞ ተማሪዎች ኣሰባሳቢ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Kazanchis
Addis Ababa