Ethio Peek

🚨| MANCHESTER UNITED TRANSFER LATEST: 🛑🇵🇹Mateus Fernandes agreeing personal terms with Manchester United will not be an ...
09/05/2026

🚨| MANCHESTER UNITED TRANSFER LATEST:

🛑🇵🇹Mateus Fernandes agreeing personal terms with Manchester United will not be an issue with the Portuguese OPEN to the move.

🛑🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿According to reports Manchester United are preparing a bid for Elliot Anderson as first choice midfield target.

🛑🇮🇹Sandro Tonali is still on Man United radar should Newcastle open the doors for a deal.

🚨🚨𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: Declan Rice has ranked second for  Footballer of the Year 2026. 🥇 Bruno Fernandes 🇵🇹 (Manchester United).🥈 D...
08/05/2026

🚨🚨𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: Declan Rice has ranked second for Footballer of the Year 2026.

🥇 Bruno Fernandes 🇵🇹 (Manchester United).
🥈 Declan Rice 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 (Arsenal).
🥉 Erling Haaland 🇳🇴 (Manchester City).

Thoughts👇👇👇

Update 🚨Officaly WFA Footballer Of The Yearcongratulations 🎊 one of thr great 👍 football boller midfielder player Bruno ...
08/05/2026

Update 🚨
Officaly WFA Footballer Of The Year
congratulations 🎊 one of thr great 👍 football boller midfielder player Bruno Fernandes this is the beginning of many

What Do You Think Write On The Comment Section
And Follow Me

Ethio Peek እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

🚨 ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጣሊያንን ጉድ የሰራት ልጅ ማንነው?😳ጣሊያን ከቦሲኒያ🇧🇦 ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ እያረገች ነበር ጨዋታውም ወደ ፍጹም ቅጣት ምት ያመራል ታዲያ የዛን ጊዜ ይሄ ኳስ አ...
07/04/2026

🚨
ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጣሊያንን ጉድ የሰራት ልጅ ማንነው?😳

ጣሊያን ከቦሲኒያ🇧🇦 ጋር የጥሎ ማለፍ ጨዋታ እያረገች ነበር ጨዋታውም ወደ ፍጹም ቅጣት ምት ያመራል ታዲያ የዛን ጊዜ ይሄ ኳስ አቀባይ(ball boy) ታዲያ የDonnarummaን የቅጣት ምት ማስታወሻ ወረቀት ይሰርቀውና ይሰወርበታል የዛንጊዜ ለDonnarumma የሚገባበት ጠፋው ፈለገ ማግኘት አልቻለም ነገርየው ለካ ይሄ ኳስ አቀባይ ወረቀቷን አይቷት ኖሯል በጨዋታውም ጣሊያን ለሶስተኛ ጊዜ ለአለም ዋንጫ ማለፍ ይሳናታል በቦሲኒያ ተሸንፋ ከውድድሩ ወጥታለች እናም ይሄ ልጅ ለሀገራቸው FACE TV ጣቢያ የሰጠው ቃለመጠይቅ ነው እናው ልጁ ለሀገራቸው የጀግንንነት ውዳሴ እየጎረፈለት ነው እናም ጣቢያ ልጁን ወደ world cup ይዘውት ለመሄድ አስበዋል እንደ እድላቸው በመመልከት።😂 እናንተ ብትሆኑ በልጁ ቦታ ምንታደርጉ ነበር? ዶናሩማሥ ምን ማረግ ነበረበት ትላላችሁ?
ሀሳባችሁን አካፍሉን።
follow እያረጋቹ ፈጣን መረጃ እንዲደርሳቹ ቤተሰብ ይሁኑ።

Fabrizio Romano Manchester United Tottenham Hotspur Ethiopian News Agency

እኔዚን ተጫዋቾች በማስፈረም በpremier league worst ዝውውር ተብለዋል።ምን ትላላችሁ የማን ያስገርማችዋል?   Premier League
07/04/2026

እኔዚን ተጫዋቾች በማስፈረም በpremier league worst ዝውውር ተብለዋል።ምን ትላላችሁ የማን ያስገርማችዋል?

Premier League

የነገዉ  #የኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜ ጨዋታ በዝግ እንዲካሄድ ካፍ ውሳኔ አሳልፎ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በስታዲየሙ ዙርያ የተሰጡ የግምገማ አስተያየቶችን መሰረት በ...
30/03/2026

የነገዉ #የኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜ ጨዋታ በዝግ እንዲካሄድ ካፍ ውሳኔ አሳልፎ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በስታዲየሙ ዙርያ የተሰጡ የግምገማ አስተያየቶችን መሰረት በማድረግ በፍጥነት ለማስተካከል በወሰደው እርምጃ እንዲሁም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጨዋታው ለተመልካች ክፍት እንዲሆን ባደረገው ከፍተኛ ጥረት የካፍ ሴኪዩሪቲ ኦፊሰር በአካል ተገኝተው ከገመገሙ በኋላ በላኩት ሪፖርት መሰረት ካፍ 10,000 ተመልካች በስታዲየም ተገኝቶ እንዲከታተል ውሳኔ አሳልፏል።
Ethiopian Athletics Federation Ethiopian Football National Team Supporters In South Africa

 😂🚨 Arne Slot ብቻ ነው ከIgor Tudor ጋር በPremier League ተጫውቶ ሶስት ነጥብ ይዞ ያልወጣው the only mangers is he!😆 Fabrizio Romano Manche...
30/03/2026

😂
🚨 Arne Slot ብቻ ነው ከIgor Tudor ጋር በPremier League ተጫውቶ ሶስት ነጥብ ይዞ ያልወጣው the only mangers is he!😆
Fabrizio Romano Manchester United Ethiopia Ferst Arsenal Tottenham Hotspur

 #ግርምት😂ቶተንሃም ከግንቦት 2025 ጀምሮ ተከታታይ የhome Game ከሁለት በላይ ማሸነፍ አልቻሉም የሚገርመው ግን ከግንቦት2025 ጀምሮ ግን ሶስት አሰልጣኝ ቀይረዋል 😂😂 ምን ይባላል አ...
30/03/2026

#ግርምት😂
ቶተንሃም ከግንቦት 2025 ጀምሮ ተከታታይ የhome Game ከሁለት በላይ ማሸነፍ አልቻሉም የሚገርመው ግን ከግንቦት2025 ጀምሮ ግን ሶስት አሰልጣኝ ቀይረዋል 😂😂 ምን ይባላል አሁን ይሄ?
Fabrizio Romano Arsenal Tottenham Hotspur Manchester United Ethiopia Ferst

  ጣሊያናዊውን የመሃል ተጫዋች ቶናሊን ለማስፈረም በጣም እየሞከረ ነው ተጫዋቹን ማንችስተር ዮናይትድ በውድ ለማስፈረም አቅዷል tonali ለካዝሜሮ ተተኪነት የሚሆን ይመስላችዋል ወይ?  Man...
30/03/2026

ጣሊያናዊውን የመሃል ተጫዋች ቶናሊን ለማስፈረም በጣም እየሞከረ ነው ተጫዋቹን ማንችስተር ዮናይትድ በውድ ለማስፈረም አቅዷል tonali ለካዝሜሮ ተተኪነት የሚሆን ይመስላችዋል ወይ?
Manchester United Fabrizio Romano

   በሶስት ተከታታይ አመታት ውስጥ ያለው ቁጥራዊ አሃዝ most Key Passes ቁልፍ ኳሶችን በመስጠት ምን ትላላችሁ?
30/03/2026

በሶስት ተከታታይ አመታት ውስጥ ያለው ቁጥራዊ አሃዝ most Key Passes ቁልፍ ኳሶችን በመስጠት
ምን ትላላችሁ?

ይህን ያውቁ ኖሯል ለአርጀንቲና በአለፉት አስርት አመታት ውስጥ የቅጣት ምት ጎል ያገቡ ተጫዋቾች ሁለት ናቸው እነሱም Lionel Messi and Nico Paz ብቻ ናቸው🇦🇷😳።
29/03/2026

ይህን ያውቁ ኖሯል ለአርጀንቲና በአለፉት አስርት አመታት ውስጥ የቅጣት ምት ጎል ያገቡ ተጫዋቾች ሁለት ናቸው እነሱም Lionel Messi and Nico Paz ብቻ ናቸው🇦🇷😳።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Peek posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ethio Peek:

Shortcuts

Share

Category