02/09/2022
የኢትዮጽያ እንጅነሪግ ተማሪዎች ህብረት
ስለመብት መታገል
02/09/2022
why all are silent?
እዚህ ማህበር ላይ ያለን አባላት እስኪ ስለመብታችን እንጠይቅ አሰራ ሰባት አመት ሙሉ መከራችንን አይተን ተምረን ጨርሰን ብንወጣም መንግስት የት ወደቃችሁ ምንስ ላይ ናችሁ ቀዠብሎ ሳይጠይቀን አሁንም መከራ ላይ ነን ስራዉ ሳይጠፋ ሰዉ በደምና በብሄር እየተጓተተ ልፋታችን መና ቀርቱዋል።ስለዚህ ስንት የተማረ እያለባት ሀገራችን በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ በጣም ከፍተኛ ችግር ዉስጥ እየገባች ሰለሆነ መንግስት አይዟችሁ እዲለንና እኛም የበኩላችንን እድንወጣ ጥረት ብናደርግ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለሁ።
09/06/2021
Amazing recreational please
16/04/2021
Simple home design
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
አዲስ አበባ ኢትዮጽያabbagethio@gmail. Com . Com
Addis Ababa