27/07/2025
Freedom to Gaza
Isllam
27/07/2025
Freedom to Gaza
27/07/2025
ቆይ ግን ሴቶች ለምን
ይሆን የተለያየ ፎቷቸውን
የሚለቁት!!!!???
Wa islamah
ሙስሊሞች በያሉቀት
ቂጣ በቀደደው አፍ
በሙስሊሞች ላይ
መዝፈኑ ያስገርማል።
Seyd MuhammeUmerul Faruk
09/09/2022
የሙስሊም ጠልነት ወደፊት ያበቃለታል ።ይህን የሚሰሩ ፅንፈኞች እጃቸውን ካልሰበሰቡ አዳጋው የከፋ ነው የሚሆነው። ይህ የፖለቲካ ጥም ያለባቸው አካላት ፣የዘረኝነት ጠመኞች አይሳካላቸውም እስልምና በፍፁም ከዚህ የፀዳ
ቀለም ፣ቋንቋ፣ቢሄር ፣ትምህርት፣ፆታ ወዘተ ሳይገድበው ሁሉንም በኩል ያስተናግዳል ።ሙስሊሙ መማህበረሰብ እኒህን ግለሰቦች ተከታትሎ የስራቸውን መስጠት አለብን። ደግሞም ግዴታችን ነው ። ማንኛውም እራቁትህን ህድ የሚለው አካልን ይቃወማል።
አንደኛ እኛን ሙስሊም በመሆናች አሰቃቂ ነገር የፈፅሙብናል ለምን አይበቃም መተኛት ለድናችን ዋጋ ከፍለን ይችን አለም መለያየት እንደለብን ተሰማኝ። መቸም መሞታችን አልቀረ ፣ያውም በጂምላ ለምን አስበን እምነታችንን ለሚነካ አስተያየት በቅቶናል ።
(Umerul Faruk)
06/09/2022
በየጉራጌ ዞን ጉችሬ ከተማ ት/ቤት ሊመዘገቡ በሄዱ በሙስሊም ተማሪወች ላይ ግፍ እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ ።ለአመታት ተፈቅቅዶ የነበረውን ኒቃብ ካላወለቃችሁ በማለት ሰላም አደፍራሾች እዝህም እዛም እያጨሱ ይገኛሉ ። መንግስት እነዚህን በሀይማኖት ጣልቃ ገቦችን መዞ በማውጣት
አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት።
እነሱ ማስተማር ያለባቸው ልጆቹን እንጂ ልብሱን አይደለም ይህ የግል እምነት እንጂ
የመንግስት አይደለም ። ይህ የሰይጣን ተልኮ ልንለው እንችላለን ።
ማንኛውም ሙስሊም በኒቃቡ አይደራደርም! !!!!!!!!!!!
እዚህም እዛም በሶላት በኒቃብ
መሰል ጉዳዮች ላይ እያነሱ
ሙስሊሙን ማሸማቀቅ አግባብ
አይመስለኝም።
(Umeril Faruk) .com