Eshete Desstaw

Eshete Desstaw

Share

ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ና ለሀገር የሚጠቅሙ ሀሳቦችን የማቀርብላቹሁ ይሆናል።

24/03/2022
24/02/2022

ከታች ለመጥቀስ እንደ ሞከርኩት ይህ የታሪክ መጽሐፍ እያነበብኩ ሳላ በማላቀው ስሜት ተናጥኩ አይኖቼ እንባን አዘሉ፣ለመፍሰስ ከዳር ዳር ተራወጡ።ለመጨበጥ ስሞክር አመለጡኝ ና ወደ ውጭ ፈሰሱ።በጣም ሰለረበሸኝ ደጋግሜም አነበብኩት።ከእኔ ስሜት አልፈቀ ለናንተ እዳጋራቹሁ አዘዘኝ።እናም እሺ አልኩ ላጋራቹሁ! እናም በዚህ ሰዓት ከፊዳሊዝም በባሰ ገበሬው ተገደለ፥ተወጋ፥ተራበ፥ተጠማ፥ተረገጠ ከረመኔዎች ነብሴን አዳንኩ ሲል በህግ አስከባሪ ባዬች፥ተሰደደ ማረፍያም አጣ።ይህን ሳይ ና ስሰማ እንዴት አላባ? አብዛኖቻችን የዚህ ገፈት ተካፋይ ሰለሆናቹሁ ፃፉልኝ?

ዐጤ ምኒልክ ና ኢትዮጵያ፤ 1953፤ገብረ ህይወት ባይከዳኝ እንፃፈው፤ገጽ 12

ገብረ ህይወት ባይከዳኝ በ18ኛው ክ.ዘ የነበረውን የኢትዮጵያ አርሶ አደር ሁኔታ ሲገልጹ፦"መሬትን ቆፍሮ ለመብላት የሚሻ ሰው ባገራችን መከራው ብዙ ነው።ገና ማረሻው መሬት ሳይተክል ግብር አምጣ የሚለው ሹም ይመጣል።ሲደክም ውሎም ወደ ቤቱ ሲመለስ ሙስቱን ወታደሮች ጋግሪ፣ወጥ ስሪ እያሉ ሲያዳፏት ያገኛታል።ገዥዎቹም ባዘዙት ቁጥር የቤቱን ጉዳይ ጥሎ ቤታቸውን እንደ ባሪያ ደሞዝ አልባ ሲሰራ ይውላል። በየዓመቱም የሚከፍለውን ዕዳ አያውቀውምና ስጋት አይለየውም"ብለዋል።

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address


Addis Ababa
Addis Ababa