27/04/2026
!🎓
በዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር የተመዘገበ እና ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ተቋም ነው። በአሜሪካን አገር ካለው ከየዳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ጥራቱን የጠበቀ መንፈሳዊ ትምህርት ለወንጌል አገልጋዮች እና ለምእመናን አቅርበን እያስተማረን እንገኛለን።
አሁን በሰርተፍኬት ፕሮግራም የአገልግሎት ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ በኦንላይን በነጻ መማር ይችላሉ! በተጨማሪም በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራሞች ምዝገባ ላይ ነን።
!
ኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦
1. ፎርሙን ይሙሉ https://www.portal.disciplebibleuniversityweb.com/student/register
2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው
👉በ
👉 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን
Online Learning portal
👇👇👇👇👇
www.portal.disciplebibleuniversityweb.com/student/index
1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን 24 ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል።
2. በየትኛውም ቦታ ሆነው ትምህርቱን በስልክ ወይም በኮምፒውተር መከታተል ይችላሉ።
📞 +251978011117
+251975156595
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇