07/05/2025
⭕️ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪ ከሆናችሁ
follow our telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/fana_education
https://t.me/fana_education
እንዳያመልጣችሁ አሁኑ ጀምረው ይከታተሉን
ውድ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ። ጠቃሚ መረጃዎችን ለተማሪዎች ስ
07/05/2025
⭕️ከ7ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪ ከሆናችሁ
follow our telegram channel
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/fana_education
https://t.me/fana_education
እንዳያመልጣችሁ አሁኑ ጀምረው ይከታተሉን
03/12/2022
የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እስከ ታህሳስ 25 ድረስ ይፋ ይደረጋል።
የ 2014 የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከ 2ተኛው ዙር ተፈታኞች ውጤት ጋር በአንድ ላይ ይለቀቃል።
የ 2ኛ ዙር ፈተና ከ ታህሳስ 11-14 ይሰጣል። የ 2ኛ ዙር ፈተና እርማት አንድ ሳምንት ባልሞለ ውስጥ ታርሞ ተማሪዎች ውጤታቸውን ያውቃሉ።
በአጠቃላይ የ 2014 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከጥር ወር ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲ እንዲገቡ ይደረጋል።
አዲስ ነገር ካለ እናሳውቃለን።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
t.me/Fana_Education
t.me/Fana_Education
01/11/2022
እስቲ ጭንቅላቱ ፈጣን የሆነ ሰው እቺን በምስሉ ላይ ያለችውን ቀላል የ Aptitude ጥያቄ ይመልሳት
Telegram
https://t.me/fana_education
https://t.me/fana_education
25/10/2022
ቀድሞ የሚጠጣው ማነው? For Genius
23/10/2022
ብሩህ አእምሮ ያላችሁ መልሱ
18/07/2022
02/05/2022
⏰አንድ እንሁን
የህንዱ 10 ክፍል ተማሪ
ራምሽ ቻንድራ ስዋይን የተባለዉ የ66 አመቱ ሰዉ በምስራቃዊ ህንድ ኦዲሻ ነዋሪ ሲሆን እንደ ስኬታማ ዶክተር እና የህንድ የጤና ሚኒስቴር ባለስልጣን በማስመሰል በርካታ ሴቶችን በማታለል ትዳር መስርቷል
እስከ 10ኛ ክፍል ብቻ ትምህርቱን የቀጠለሰዉ ስዋይን ተጎጂዎቹን ለማሳመን የሀሰት መታወቂያና ሰነዶችን በመጠቀም እምነት ሲያሳድሩበት ገንዘባቸዉን መዉሰድ ይጀምራል፡የሚገርመው፣ ባለፉት አስርት ዓመታት ያገባቸው አብዛኞቹ ሴቶች ዶክተሮች፣ ሂሳብ ባለሙያዎችን ጨምሮ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ጠበቆች ድረስ በጣም የተማሩ ናቸው።
ስዌዋይን በ1982 ለመጀመሪያ ጊዜ ጋብቻ በመፈጸም ሁለት ወንዶች እና አንዲት ሴት ልጅ ወልዷል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ወደ 90 የሚጠጉ ሌሎች ሴቶችን እንዳታለላቸው ይታመናል፣ ምንም እንኳን ከመካከላቸው ጥቂቶቹ በህብረተሰቡ ዘንድ ያለውን መገለል በመፍራት በይፋ የምርመራ አካል ለመሆን አልደፈሩም፡፡
ሆኖም ፖሊስ እንዳስታወቀዉ ቢያንስ 27 ሴቶች ከስዋይን ጋር ጋብቻ እንደመሰረቱ የሚያሳይ ማስረጃዎችን ያሰባሰበ ሲሆን 14ቱ እስካሁን ክስ መስርተዋል።ራምሽ ቻንድራ ስዋይን በጤና እና ቤተሰብ ደህንነት ሚኒስቴር ስር ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆኖ መሾሙን በመናገር ከበርካታ ሚስቶቹ ጋር ሲያሳልፍ ጥርጣሬ ዉስጥ እንዳይገቡ የእረፍት ማመልከቻ መከልከሉን የሚያሳይ ማስረጃ ያቀርብላቸዋል፡፡
በይፋዊው ምርመራ ስዋይን በአንድ ጊዜ ምን ያህል ሚስቶች እንደነበሩት እና ስንት ጊዜ በተከታታይ ጋብቻ እንደፈጸመ የህንድ ፌደራል ፖሊስ እየመረመረ ይገኛል፡፡
11/10/2021
Amazing 😱