15/11/2021
ሰዎች በፕላኔት ጁፒተር ላይ ማረፍ አይችሉም ምክንያቱም የጁፒተር ገጽ ከዳመና የተሠራ ነው።
አስተዋይ አዋቂ ተመራማሪና ሰው እንሁን
15/11/2021
ሰዎች በፕላኔት ጁፒተር ላይ ማረፍ አይችሉም ምክንያቱም የጁፒተር ገጽ ከዳመና የተሠራ ነው።
10/11/2021
ምድር ለ1 ሰከንድ ብትቆም እና ከምድር ጋር ራስህን ካላጣበቅህ፣ ወደ ምስራቅ 800 ማይል በሰአት ትንከባለላለህ።
"This is ethio science"
10/11/2021
በከባቢ አየር ሁኔታቸው ምክንያት፣ በኔፕተን እና በኡራነስ ላይ የአልማዝ ዝናብ ይዘንባል።