30/04/2022
Barsiisoonni sagalee waliif haatanuu
Rakkoo dhufaa jiruuf barsiisaan sagalee waliif haatanuu
30/04/2022
09/08/2021
" #መምህራን ሳይወያዩ ደመወዛቸው ቢቆረጥ ለሚመጣው ችግር ተጠያቂ አይደለንም። "
Teachers Network 🖍 አመክንዮ ያላቸው የተናጠል የመምህራን ድምፆችን ብቻ ሳይሆን በማህበርም ደረጃ ደብዳቤዎች ይደርሷታል።
መምህራን ሳይወያዩ ደመወዛቸው ቢቆረጥ ተጠያቂ አይደለንም ማለት ⁉ #መምህራን በደመወዛቸዉ የማዘዝ መብታቸው ሊከበር ይገባል የሚል መሆኑን ተረድቶ መፍትሔ መፈለግ ይገባል።
የመምህራን ማህበር ስራው መምህራንን መወከል ነው። መምህራን ይወያዩ ማለት ወሳኝነት ያለው ጥያቄ ነው።
ነገሮችን በማድበስበስ ማለፍ ችግሮችን ከማዉሰብሰብ ያለፈ ፋይዳ የለዉም።
ደብዳቤውን አንብባችሁ ለሌሎች #አጋሩት
06/07/2021
Barnoonni gannaa University Adooleessa 15/2013 irraa eegalamee akka waamu ifa ta'e........
......ministeerri Barnootaa sababa covid 19 irraan kan ka'e qabiyyeen Barnootaa hin dhumu jedhee waan tilmaameef University kamiyyuu Adoolessa 15 irraa eegalee akka waamuu qabu beeksise.....!.
Share godhaa waliin gahaa....sammuu Baay'een dhimma kanaan burjaaja'aa jira,,,,
01/02/2021
!
የኢትዮጵያ መምህራን ስራ የማቆም አድማ ሊያደርጉ ነው።
~ ሀገርና ህዝብን አጣብቂኝ ዉስጥ ላለመክተት በሚል በርካታ አስተዛዛቢ ነገሮችን የታገሱት የኢትዮጵያ መምህራን ስራ ሊያቆሙ ነው።
በቅርቡ መንግሥት አፋጣኝ ምላሽ ይሰጣል ተብሎ እየተጠበቀ ሲሆን ይህ ካልሆነ ከየከቲት ጀምሮ የትምህርት ተቋማት እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ እንደሚቋረጥ ይጠበቃል።
#መምህራን ከመንግሥት እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች አጀንዳ የወጡ ሙያዊ ጥያቄዎች እየጠየቁ ሲሆን ጥያቄያቸውን ለፖለቲካ ትርፍ መጠቀም አይፈቀድም ብለዋል።
የመምህራን ማህበራት ከመምህራን ጎን መሆናቸውን የሚያሳዩት የመጨረሻው ጊዜ ይሆናል።
ቀኑንና ዝርዝር ሁኔታውን ይዘን እንመለሳለን።
"ነፃነት በነፃ አይገኝም !" የሚል ጥሪ ለመምህራን ቀርቧል።
#ሼር
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa