በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ቡጫ ማዘጋጃ ቤት

በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ቡጫ ማዘጋጃ ቤት

Share

ኢትዮጵያ

Photos from በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ቡጫ ማዘጋጃ ቤት's post 11/11/2023

በነጌው ዕላት በሚደራገው ህዝበዊ ዉይይት የደረሰበትን የልማት ኮሞቴዎች በማዘጋጃ ቤት ገመገሙ።
በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወራዳ በቡጫ ከታማ በህብረታ ሰብ ተሳትፎ የተሰባሰበን ገቢ እና በህብረተ ሰብ ተሰትፎ የተሰሩ ስራዎችን አሁን የተደራሰበትን ለከታማው እስከ ማስፋፊያ ለላው ህዝብ ግልፃኝነት ላመፍጠር ነጌ ኡሁድ ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ቡጫ ከታማ ላይ ታላቅ የውይይት መድራክ ላመፍጠር ዝግጅት ታደርጎዎል።
የቡጫ ከታማ ማዘጋጃ ክልል ውስጥ የላቹ በሙሉ ነጌ እንዲሰተፉ ኮሞቴዎች ጥሪ አቅርቦዋሉ።

Photos from በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ቡጫ ማዘጋጃ ቤት's post 25/09/2023
Photos from በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ቡጫ ማዘጋጃ ቤት's post 25/09/2023

ቡጫ ማዛጋጀ ቤት በከታማ ማስፋፋት ዙሪ በያ ብሎኩ ውይይት እየዳራገ ይገኛል።

በስልጤ ዞን ምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወራዳ ቡጫ ማዛጋጃ ቤት ዛሬ ቀን 14/01/16 ዓ ም በያ መንደርና ብሎክ ሰፊ ውይይት እየተደራገ ይገኛል።
በዚም ዛሬ ሰኞ በከታማ ማስፈፊያ ውስጥ አብሪም መንደር ለይ በማንገድ ከፈታ ስራ ለይ ሰፊ ውይይት ተዳጎዎል። ውይይቱንም የመሩት የቡጫ ማዛጋጀ ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ሳዲቅ ደሪ ስሆኑ እንደነሱትም አንድ ከታማ እድገት ልየመጣ ምችላው ሁሉም በገራ ተነቦነ ታቀራርቦ ሲሳራ ነው ቡጫ ወዳ እድገት የላች ከታማ ስለሆነች እሄን አጠነክራን መስቀጠል የስፈልገል።
አቶ ሳዲቅ ደሪ ቀጥሎም አብሪም መንዳር መንገድ ላመክፈት እየተዳራገ የላው እንቅስቀሴ አበራተችነ ተጠናክሮ ልቀጥል ይገባል።በሌለውም ልማት ስራዎች ህዝብን እየሰታፍና በርከታ የህዝበችን ጥያቄ ለመማላስ አቅደን እየሰራን እንገኛልን።ምንም ኡንካን ማዛጋጀ ቤቱ በርከታ የሰው ሃይል ምየስፈልገው ቢሆንም አሁንም በላው አቅሙ አማጦ ለመጣቃም እየሰራ መሆኑን ስራ አስኪያጁ ገልፆወል።
በማጨራሻም ቡጫ ከታማ በገጠርም በከታመም የላው በላ ሀብቶቾ በፈላጉት ኢንቬስትመንት ለመስታነገድ በሩን ክፍት አድርጎዎል ብሎዎል። ቡጫ ማዛጋጀ ቤት።

Photos from Office of the Prime Minister-Ethiopia's post 31/08/2023
Photos from በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት's post 06/08/2023
Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 16/06/2023
Photos from በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት /East Azernet Berbere PP's post 02/02/2023
03/12/2022

እንኳን ደስ አለችሁ/አለን።

የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ከታማ ልማትና ኮንስትራክሽን ፅ/ቤት የ2014 ዓ.ም የስራ አፈፃፃምን ሪፖርትና በቀጣይ በ2015 ዓ.ም ዕቅድ ለይ በዳራገው ጉባዔ የቡጫ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ከሉት ሶስት ማዘጋጃዎች 1ኛ በማውጣት የሰርተክፍት ተሻለሚ ሆኖዋል።

09/11/2022
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


ወራቤ
Addis Ababa