19/08/2026
ኤመራልድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ!
✅ ኤመራልድ በሀገራችን በመማር ማስተማር የካበተ ልምድ ባለቤት በሆኑ የዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮች እና ዶክተሮች የተቋቋመው ኮሌጅ ነው።
✅ ለ2019 የት/ት ዘመን ምዝገባ በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን።
📖 በአጫጭር ጊዜ የስልጠና መስኮች፦
🎓 Data Science
🎓 Data Analytics
🎓 Python
🎓 Power BI
📖 የማስተርስ ዲግሪ ፕሮግራም
1. በዳታ ሳይንስ
2. በፕሮጀክት ማኔጅመንት
የምዝገባ መስፈርት
✅ ዳታ ሳይንስ አመልካቾች፦
1. የመጀመሪያ ዲግሪ በተፈጥሮ ሳይንስ ዲግሪ ያለው/ያላት
✅ National Graduateion Admission Test ያለፈ።
✅ ትምህርቱ የሚፈጀው ጊዜ:- 2 ዓመት
✅ አሁኑኑ ይመዝገቡ የስኬትና የለውጥ መንገድዎን ይጀምሩ!
ኤመራልድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ..........
✅ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የረጂም ዓመት ልምድ ባላቸው ፕሮፌሽናሎች የተቋቋመ እና የሚመራ
✅ ት/ት የሚሰጠው ልምድ ባላቸው ዶክተሮችና ፕሮፌሰሮች መሆኑ
✅ ዘመኑን የዋጀ ዓለምአቀፍዊ መሥፈርትን የጠበቀ ስርዓተ-ትምህርት የቀረፀ መሆኑ
✅ በተግባር የተደገፈ ት/ት የሚሰጥ መሆኑ
✅ ካሉበት ሆነው በዌብሳይታችን www.emerald.edu.et ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ
ፌስቡክ:httpswww.facebook.com/EmeralddCollege
ቴሌግራም:https://t.me/+5KOQkhZQaHEzZTI8
ዌብሳይት: www.emerald.edu.et
ኢሜል: [email protected]
ስልክ +251907111177
+251907111199
📍አድራሻ: ልደታ ከተስፋ ኮከብ ትምህርት ቤት አጠገብ