The Educational Vision of the Gibson School Systems
Vision
Enabling the rising generation, by way of quality education, so as to become productive, socially competent, problem solvers, Developing well -rounded personalities with humane characters, thereby, producing full-fledged, matured Ethiopian citizens who can successfully live and work in peace and harmony both at home and internationally.
Mission
Based on the curriculum and policy of the land, providing adequate knowledge, skills, information, talent, attitudes, vision and values for those students enrolled in all grades and levels which will assist them in the building of the nation. Values
Patriotism , decisiveness, honesty, patience, freedom of expression, commitment, equity, effectiveness, quality, participation, excellence, punctuality and strong work ethic.
ራዕይ
በትም/ቤቱ ያሉ ታዳጊ ሕፃናት በላቀ ትምህርት አማካይነት አምራች፣ ሚዛናዊና ማኀበራዊ አመለካከት ያላቸው፣ ችግር ፈቺ፣ የተሟላ ስብእናና ለሰው ወገን ፍቅር ያላቸው፣ በሠላምና በኀብረት በሀገርም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሁለተናዊ ተሳትፎ የሚያደርጉ በሳይ ዜጐችን ማፍራት ነው፡፡
ተልዕኮ
በየክፍሉና በየደረጃው ተመዝግበው ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ሁሉ፣ በተዘረጋው ሥርዓተ ትምህርትና ፖሊሲ መሠረት ብቁ ዕውቀት፣ ክህሎት፣ ችሎታ፣ አመለካከትና መልካም ሥነ ምግባር እንዲያዳብሩና ጠንካራ ሀገር ገንቢ እንድሆኑ ማስቻል ነው፡፡
እሴት
ጥልቅ የሀገር ፍቅር /አርበኝነት/ ቁርጠኝነት፣ በታጋሽነት፣ ጽናት፣ ተሳታፊነት፣ ሐሳብን በነፃነት መግለጽ፣ ተአማኒነት፣ ፍትሐዊነት፣ ግልጽነት፣ ውጤታማነት፣ ጥራት፣ አሳታፊነት፣ ሰዓት አክባሪነት፣ ጠንካራ የሥራ ባሕል፣ አርአያነት፣ ልቆ መገኘት