12/08/2025
አልጋ ከነ ፍራሽ አለ ይደውሉ 0910106257
የተለያዩ አልጋዎች ቢፌ ቁምሳጥን ኪቺንካቢኔት ቲቪእስታንድ የጫማ መደርደሪያ መዋቢያ ሌሎችም በጥራት የተሰሩ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ
12/08/2025
አልጋ ከነ ፍራሽ አለ ይደውሉ 0910106257
23/02/2024
በእግርኳስ አስታኮ የማፊያ ስራ የሰራው የጊስትቻይ ደጋፊዎች 😡😡😡
በሲኖ ትራክና በኤፌሰር ተጭነው ከኩተሬ ከተማ እያለፉ የነበሩ የጊስትቻይ ደጋፊዎች ከመኪናው ሳይወርዱ እንዴት ሆነው (የኩተሬ ከተማን) ቤትና ባጃጅ ሰባብረው ሊያልፉ ቻሉ : መቸም ከሰማይ በወረደ ድንጋይ አይሆንም በመኪኖች ለሁከትና ለትንኮሳ ታስቦና ታቅዶ በተጫነ ድንጋይ ቢሆን እንጂ: በጣም የሚያሳዝነው የኩተሬ አካባቢ የሆኑትን አመራሮችን መርጠው እነሱን እያገለገለ ያለውን የአመራር ቤትና ንብረት ማውደማቸው በጣም ያስደነግጣል ያሳፍራል
13/10/2023
ሜትር ከሃምሳ 18,000 ብር
ከነ ሁለት ኮመዲኖ 21500
13/10/2023