Industrial chemistry

Industrial chemistry

Share

We are always doing for human being in the process of chemist. Jobs needs?

01/02/2023
14/01/2022

Industrial chemist....?

18/01/2021

Process manufacturing is a branch of manufacturing that is associated with formulas and manufacturing recipes and can be contrasted with discrete manufacturing, which is concerned with discrete units, bills of materials and the assembly of components.

Process manufacturing is common in the food, beverage, chemical, pharmaceutical, nutraceutical, consumer packaged goods, cannabis, and biotechnology industries. In process manufacturing, the relevant factors are ingredients, not parts; formulas, not bills of materials; and bulk materials rather than individual units. Although there is invariably cross-over between the two branches of manufacturing, the major contents of the finished product and the majority of the resource intensity of the production process generally allow manufacturing systems to be classified as one or the other. For example, a bottle of juice is a discrete item, but juice is process manufactured. The plastic used in injection moulding is process manufactured, but the components it is shaped into are generally discrete, and subject to further assembly.

12/01/2021

What Is the Meaning of Industrial Chemistry?

Industrial chemistry is concerned with using chemical and physical processes to transform raw materials into products that are beneficial to humanity. This includes the manufacture of basic chemicals to produce products for various industries. Industrial chemistry can be thought of as an industry that generates synthetic replacements for natural products.

Industrial chemistry

12/01/2021

Industrial chemistry

Photos from Industrial chemistry's post 11/01/2021

One of Industrial chemistry

22/11/2020

Rell

07/10/2020

Telegram

01/10/2020

በ +235 ቁጥር ሚስድ-ኮል አጋጥሞዎታል?

ቁጥሩ ከፍተኛ ሂሳብ የሚቆርጥ 'Premium CallBack' scam እንደሆነ ከተለያዩ ምንጮች አይቻለሁ። ክስተቱ በተለያዩ የአፍሪካ አገራት ያሉ ዜጎችም በርካታ ጥያቄ ያነሱበት ነው።

+235 የቻድ ማዞሪያ ሲሆን በመንታፊዎች የሚደረግ የደውሉልን ሚስድ ኮል ነውም ተብሏል። መንታፊዎቹ ህገ ወጥ ሳተላይት የሚጠቀሙ ናቸውም ተብሏል። ወደዚህ ያላወቃችሁት ቁጥር ስትደውሉ "እባክዎን ይጠብቁ" "Hello, you have reached the operator. Please hold" የሚል የሀሰተኛ ኦፕሬተር ድምፅ ይሰማሉ። እርሶ በሚጠብቁበት ወቅት premium ክፍያ ይቆረጥብዎታል። ከፍ ያለ ገንዘብ ያጣሉ።

መሠል ጥሪዎች ከ Austria በኮድ +43, ከ Comoros Islands በኮድ +269, ከ Morocco በኮድ +212 ከ Ghana በኮድ +233, ከ Canada በኮድ +1 እና ከ Ivory Coast በኮድ +225 ተደጋግመው ያጋጠሙ ናቸው።

Industrial chemistry 22/09/2020

ለአስም ህመምተኞች የሚሆኑ እና የማይሆኑ ተብለው የተለዩ ምግቦች የሚከተሉት ናቸው፡፡

⚠️ ቡና

በየጊዜው ቡናን የተመለከቱ መረጃዎች ይወጣሉ፡፡ ይጠቅማል ይጎዳል የሚሉ፡፡ አስምን በተመለከተ ግን ቡና ጥቅሙ ያመዝናል፡፡ በቡና ላይ የተደረጉ ሰባት ጥናቶችን የመረመረ አንድ የሳይንቲስቶች ቡድን ቡና ከተጠጣ በኋላ ባሉ አራት ሰዓታት የአየር ቧንቧዎች በተሻለ ሁኔታ እንዲሰሩ እንደሚያደርግ ደርሼበታለሁ ብሏል፡፡ ኒዮርክ በሚገኘው የሌኖክስ ሂል ሆስፒታል የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ሮበርት ግራሃም ‹‹ካፌይን አየር መተላለፍን ያሻሽላል፡፡ ጥቁር ሻይም ጠቃሚ ነው፡፡›› ሲሉ የቡና አስተዋፅኦ የማይናቅ መሆኑን ይገልፃሉ፡፡

⚠️አፕል

በእንግሊዝ የተካሄደ አንድ ጥናት በሳምንት ከ2 እስከ 5 አፕል የሚመገቡ ሰዎች አስማቸው የመቀስቀሱ መጠን በ32% ዝቅ ብሎ መገኘቱን ገልጧል፡፡ በፍሬው ውስጥ የሚገኘው Flovonoids የተሰኘው ንጥረ ነገር ለዚህ ውጤት መገኘት አስተዋፅኦ ሳይኖረው እንደማይቀርም ተገምቷል፡፡

⚠️ካሮት

በሰውነት ወደ ቫይታሚን ኤ የሚቀየረውን ቤታካሮቲን የተሰኘ አንቲኦክሲደንት በካሮት ውስጥ በብዛት ይገኛል፡፡ በቤታካሮቲን ላይ እየተካሄዱ ያሉ ቅድመ ጥናቶች ንጥረ ነገሩ በእንቅስቃሴ የሚነሳ አስምን ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡ ካሮት ለአይን ጤንነት እና ለበሽታ መከላከል አቅም ከሚሰጠው ጥቅም በተጨማሪ ከልብ፣ ከካንሰርና ከመርሳት (አልዛይመር) በሽታዎች ይጠብቃል፡፡ ቤታካሮቲን በስኳር ድንች እና በቃርያ ውስጥም ይገኛል፡፡
⚠️ እንቁላል

በአንዳንድ ሰዎች ላይ ሽፍታ በመፍጠር እንቁላል አለርጂ ለመቀስቀስ ምክንያት ነው፡፡ አስም ሊነሳ ሊያደርግም ይችላል፡፡ የእንቁላል አለርጂ በተለይ በህፃናት ላይ የሚታይ ሲሆን እያደጉ ሲሄዱ ብዙዎችን ይተዋቸዋል፡፡ ልጅዎ የእንቁላል አለርጂ ካለበት(በሃኪም ተመርምሮ መታወቅ ይገባዋል) እንቁላልና በእንቁላል የተሰሩ ምግቦችን እንዳይመገብ ያድርጉ፡፡ ብናኝ በሚበዛባቸው፣ እምክ እምክ በሚሸቱ ቢሮዎችና ቤቶች የሚሰሩና የሚኖሩ ሰዎች የአስም ስሜት እንዳይዳብርባቸው ሲባል እንቁላልን አዘውትረው እንዲመገቡ አይመከርም፡፡

⚠️ተልባ

ተልባ በኦሜጋ-3 አሲዶችና በማግኒዥየም የበለጸገ ነው፡፡ አንዳንድ ጥናቶች በዓሳ ውስጥም በከፍተኛ መጠን የሚገኘው ኦሜጋ-3 ለአስም ጥሩ ነው ለማለት የሚያስችል ቀዳሚ ውጤት እንዳገኙ ይገልፃሉ፡፡
⚠️ነጭ ሽንኩርት

ለበርካታ ዘመናት የፈዋሽ ምግቦችን ዝርዝር በቁንጮነት ሲመራ ኖሯል፡፡ አሁንም ተወዳዳሪ አልባ መሆኑን የተለያዩ ጥናቶች እየመሰከሩለት ነው፡፡ ለአስም ፈዋሽ እንደሆነም ዶ/ር ግርሃም ይመሰክራሉ፡፡ እ.ኤ.አ በ2009 የተካሄደ አንድ ጥናት ግን ካንሰር አማጪ ፍሪ ራዲካልሶችን የሚያጠፋው allicin የተሰኘ ንጥረ ነገር በነጭ ሽንኩርት እንደይገኝ ገልጾ ነበር፡፡

⚠️ ወተት

አንዳንድ መረጃዎች ወተትና ውጤቶቹ አስምን እንደሚቀሰቅሱ ይገልፃሉ፡፡ ጥቂት ሰዎች ደግሞ የወተት አለርጂ አለባቸው፡፡ ይህ አለርጂ ለመተንፈስ መቸገር፣ ሳል እና ሌሎች የመተንፈሻ አካል ችግሮችን ይፈጥራል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ወተት የቫታሚን ዲ ምርጥ መገኛ በመሆኑ የአስም ምልክቶችን ለማለዘብ ይረዳል፡፡ ኤክስፐርቶች አስምን ለመቆጣጠር ዋናው መላ አለርጂ ቀስቃሾችን በይፋ ማወቁ ላይ ነው ይላሉ፡፡

⚠️ኦቾሎኒ

በአንዳንድ ሰዎች ላይ አደገኛ አለርጂ ይቀሰቅሳል፡፡ በሌሎች ላይ ደግሞ የአስም አለርጂ ይፈጥራል፡፡ አንድ ጥናት የኦቾሎኒ አለርጂ ያለባቸው ሕፃናት ከሌሎች በተለየ በአስም የመጠቃ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑ ተገልጧል፡፡ በርካታ አስም ያለባቸው ለኦቾሎኒ አለርጂ የሆኑ ህፃናት በሳር፣ በአረም፣ በድመቶች፣ በአቧራ፣ በአበባ ብናኝ እና በመሳሰሉት አስማቸው ሊቀሰቅስ ይችላል፡፡ ብዙዎቹም ሆስፒታል በመተኛት ህክምና ለመከታተል ይገደዳሉ፡፡

⚠️ጨው

አየር መተላለፊያ ትቦዎችን ያጠባል፣ በሰውነት ውስጥ የውሃ እጥረት እንዲፈጠር ያደርጋል፡፡ ‹‹የአስም ምልክቶች የሚታያቸው ሰዎች ዝቅተኛ ጨው መመገብ ይኖርባቸዋል›› ይላሉ ዶ/ር ግራሃም፡፡

⚠️ ወይን

በርካታ ጥናቶች በውስጡ የሚገኘው sulfites የተሰኘ ንጥረ ነገር አስም እንዲቀሰቀስ እንደሚያደርግ ፅፈዋል፡፡ ሌሎች ጥናቶችም ራሱ አልኮሉ ወይም ሌላ ግብአት የፈጠረው ሊሆን ይችላል ቢሉም ወይን አስምን ይቀሰቅሳል በሚለው ላይ ግን ተስማምተዋል፡፡
ሌሎችም ያንብቡት። በተን በተን አርጉት።
ምንጭ፡- IndustrialChemistry com

Industrial chemistry We are always doing for human being in the process of chemist

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addis Abeba
Addis Ababa