Shen poem §ሸን ግጥሞች§

Shen poem §ሸን ግጥሞች§

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shen poem §ሸን ግጥሞች§, College & University, Addis Ababa.

Getalem Tesfa 29/01/2025

Getalem Tesfa Del dine videoer med venner, familie og verden

Getalem Tesfa on TikTok 29/01/2025

Getalem Tesfa on TikTok 2 Followers, 3 Following, 1 Likes - Watch awesome short videos created by Getalem Tesfa

Photos from Shen poem §ሸን ግጥሞች§'s post 08/11/2024

እንኳን ደስ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን

ደሴ

ህፃን አልዐዘር ተገኝቷል

የሚዲያ ውጤት ነው ተመስገን ❤️🙏

ከትምህርት ቤት ሲወጣ አግተውት የነበረው እናቱ በስደት ኳታር ያለችው ህፃን አለዐዘር

ሚዲያዉ መፈናፈኛ ስላሳጣቸዉ ዛሬ በባጃጅ አምጥተዉ ከወሰዱበት 400ሜ ርቀት ላይ ጥለዉት ሄደዋል::

በሰላም ምንም ሳይሆን ተገኝቷል

እንኳን ደስ ያለዎት እማማ እና እናቱ ምህረት

ሼር በማድረግ የምትተባበሩ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እናንተም ለኛ ሁሌ አንደኛ ናችሁ

ክበሩልን

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴ከ3 ቀን በፊት የጠፋው

Photos from Shen poem §ሸን ግጥሞች§'s post 08/11/2024

💔💔💔እግዚአብሔር ሆይ ለምን ተውከን💔💔
ነብስ ይማር 😭😭😭

አዳማ አንብታለች

ወጣቷ በሥራ ባልደረባዋ በስለት ተገደለች

በአዳማ ከተማ ወንጂ ማዞሪያ እቴቴ ሬስቶራንት በተባለ ጊቢ ውስጥ ነው ወንጀሉ የተፈፀመው ከቀኑ 7:33 በጠራራ ፀሐይ ሲሆን እድሜዋ 20 መጨረሻዎች የምትገኝ ወጣት ናት

በሆቴሉም ገንዘብ ያዢነትና የሂሳብ ሰራተኞችን የመቆጣጠር ሃላፊነት አላት።

ጥቃት የፈፀመባት ከትላንት በስቲያ አብሯት በሚሰራ ሰራተኛ ነው። ግለሰቡ ለሬስቶራንቱ ፍየል አራጅ ሲሆን "ቀን አብረው ገበያ ውለው መተዋል ሲሉ የአይን እማኞች ተናግረዋል።

በግዢ ሰዓት አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር እና ወደ ስራ ቦታ ከተመለሱም በኋላ ወደ ውስጥ እናውራ ብላ ይዛው ገባች ነገር ግን እንዳሰበችው መነጋገር ሳይችሉ በሩን ቆልፎ ያለ ርህራሄ ጀርባዋን ፣ታፋዋን፣ እጇን እና አንገቷን ወጋግቶ እና አርዶ እንደገደላት ተሰምቷል።

ታዲያ በሩን ሰብሮ እርዳታ ለመስጠት የፖሊስ የአንቡላንስ አገልግሎት ማግኘት የተቻለው ከአንድ ሰዓት በኃላ ህይወቷ ካለፈ በኃላ ነበር💔😭

ወጣቷ በማደጎ ያለ እናት እና አባት
ያደገች መሆኑ ተነግሯል 😥

ፍትህ ታገኝ ዘንድ
ድምፅ ሁኗት 🤲

ሼር በማድረግ በግፍ ለሚሞቱ ሴቶች ፍትህ ጠይቁ!!!

አቅም አለኝ የልጅቷን ፎቶ ማየት እችላለው የሚል በTG ለቀነዋል

ያማል

😭

🌴🌴🌴

05/11/2024

😭እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሼር አድርጉት🙏

ደሴ

የዚህ ልጅ እናት በስደት ኳትር ስትሆን ኢትዮጵያውያን ልጄ ታፈነብኝ እባካችሁ በስደት በጭንቅት ልሞት ነው ልጄ አያቱ ጋር ነበር የሚኖረው ስሙም አልዐዛርን ይባላል እድሜው ደሞ 7 ሲሆን ድረሱልኝ እያለች ነው

ይች ከታች በፎቶ የምትመለከቷት ሴት የ7 ዓመቱን አልዐዛርን ከደሴ ካራጉቱ ትምህርት ቤት ሲወጣ አግታ በመዉሰድ ለቤተሰቦቹ አስከሬን ነዉ የምልክላችሁ በማለት ቴክስት በመላክ እየዛተች ነዉ ።

የልጅቷ የትዉልድ ቦታ መካነ ሰላም ቦሮቦር የተባለ ስፍራ ሲሆን እቺን ልጅ እና ልጃችን ያያ ለአቅራቢያው ፓሊስ እንዲያመለክት በትህትና እንጠይቃልን::

ልጅ ያለው በልጅ አይጨክንም
ሼር በማድረግ ተባበሩ

+97433167430
ምህረት ታደሰ ኳታር ስልክ

ስልክ
* 0921275364

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

Photos from ጉርሻ page's post 05/11/2024
30/12/2023

ለተማሪዎች እና ለተቀጣሪወች🙄

04/11/2022

3ኛ ቀን Rip

28/04/2022
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Culinary Team

Attire

Telephone

Address


Addis Ababa