27/04/2026
#አትጨነቁ!
በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ፊል 4:14
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የክራይስት ኘሮሞት ዓለም አቀፍ ቤተ ክያ/ን, College & University, Addis Ababa.
27/04/2026
#አትጨነቁ!
በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ፊል 4:14
13/04/2026
ቤተ ክርስትያናችን ከFDH ጋር በመሆን ለወገኖች ማዕድ ለማጋራት ችለናል
13/04/2026
እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
ት/ኢሳ 53:5