ጎጆ - Gift real estate

ጎጆ - Gift real estate

Share

መርጠውን ስለመጡ እናመሰግናለን፡፡ የቤትና የንግድ ሱቆች ፍላጎዎትን ለማሟላት ከጎንዎ ኀን፡፡ ጊፍቶች ነን፡፡

19/04/2023

💥የመጀመሪያውን ስንሸጥ የተቆጬ ሁለተኛው ላይ አገኙ💥 ሁለተኛው ላይ የተፀፀቱ 💥ሶስተኛው ላይ ወሰኑ አራተኛ እና አምስተኛ ሳይት ደርሰናል አሁን ሊያልፎት አይገባም

አስደሳች መረጃ በCMC አደባባይ ሳይታችን

📌 7% - 15% ልዩ ቅናሾች
📌 20% የነበረው ቅድመ ክፍያ ወደ 15% ቅድመ ክፍያ ቅናሽ ተደርጎል
✅ ይህ ትልቅ ቅናሽ የተደረገው ለውስን ጊዜ ስለሆነ እድሉን ፈጥነው ይጠቀሙ
☎+251963875483

👍 #ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገርም ዲዛይን !
👍 #ቦሌ አትላስ ዉስን ቤቶች
👍 #አያት አደባባይ ፈረስ ቤት ፊት ለፊት

💥 በ15 % ቅድመ ክፍያ በCMC ዋና መንገድ ዳር እጅግ ዘመናዊ ና ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከምቹ አከፋፈል ጋር ለሽያጭ ቀርቧል።

ከ ባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ
➾ 1 መኝታ -81.6sqm
➾ 2 መኝታ -105sqm-160sq
➾ 3 መኝታ 182sqm-205sqm

በኢትዮጵያ ብር ብቻ ከወለድ ነፃ አከፋፈል ጋር ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር አቅርበናል፡፡

የበአል ቅናሽ አድርገናል ቀድመው ይጠቀሙ፡፡

😀 የንግድ ሱቅ በመሀል ቦሌ አትላስ እና አያት በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ!!

😮 ያሉን ውስን ሱቆች ስለሆነ ይፍጠኑ!
ይደውሉ +251963875483
Ground floor እና Third floor
ከ50 ካሬ - 140 ካሬ አማራጮች

📞 +251963875483

What's app- +251963875483
Telegram http:t.me/giftethiohomes


መልካም እድል 😀

ጎጆ - Gift real estate መርጠውን ስለመጡ እናመሰግናለን፡፡ የቤትና የንግድ ሱቆች ፍላጎዎትን ለማሟላት ከጎንዎ ኀን፡፡ ጊፍቶች ነን፡፡

23/02/2023

አስደሳች መረጃ በCMC አደባባይ ሳይታችን

📌 6% - 8% ልዩ ቅናሾች
📌 20% የነበረው ቅድመ ክፍያ ወደ 15% ቅድመ ክፍያ ቅናሽ ተደርጎል

✅ ይህ ትልቅ ቅናሽ የተደረገው ለውስን ጊዜ ስለሆነ እድሉን ፈጥነው ይጠቀሙ

📞 0963875483
Telegram channel https://t.me/giftethiohomes

20/02/2023

🏘 የመንደር 5 መኖርያ ምቹ በሆነው 🏘

ለበለጠ መረጃ 0963875483

እጅግ ዘመናዊ ና ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን የከተማውን የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ማየት የሚያስችሉ ለመኖርያ ምቹ በሆነው CMC ጊዜውን የጠበቁ ውብ መንደሮች ላይ ያሉ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ።🏘

ከ 20%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

፣ #የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫ ፣ #ባልከኒ ፣ የእቃ ማስቀመጫ ፣ የአትክልት ስፍራ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የከርሰ ምድር ውሀ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ያሟላ
ቦታ

ከባለ1-ባለ 3 መኝታ ያላቸዉ ቤቶች

1 መኝታ ከ 81 ካሬ
2 መኝታ ከ 123ካሬ - 160 ካሬ
3 መኝታ ከ 180 ካሬ - 208 ካሬ

እንዲሁም ለንግዱ ማህበረሰብ ለንግድና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ሱቆችን በ #አያት እና በ ይዘን ቀርበናል
ለበለጠ መረጃ 0963875483

ጎጆ - Gift real estate መርጠውን ስለመጡ እናመሰግናለን፡፡ የቤትና የንግድ ሱቆች ፍላጎዎትን ለማሟላት ከጎንዎ ኀን፡፡ ጊፍቶች ነን፡፡

30/01/2023

🏘 ለመኖርያ ምቹ በሆነው
ጊፍት ሪል ስቴት 🏘

ለበለጠ መረጃ 💁‍♂ 📲 +251964679154
+251907298444

እጅግ ዘመናዊ ና ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን የከተማውን የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ማየት የሚያስችሉ፣ለ መኖር የሚያጓጉ፣ ለመኖርያ ምቹ በሆነው CMC ጊዜውን የጠበቁ ውብ መንደሮች ላይ ያሉ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ።🏘

ከ 20%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ግንባታቸው ዘመናዊ የሆኑ ለኑሮ የሚመቹ ዉብ ቤቶች ከባለ1-ባለ 3 መኝታ ድረስ

1 መኝታ ከ 81 ካሬ
2 መኝታ ከ 123ካሬ - 160 ካሬ
3 መኝታ ከ 180 ካሬ - 208 ካሬ

#1የሰራተኛ ክፍል #የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫ #ባልከኒ #ሰፋፊ ኮሊደሮች የእቃ ማስቀመጫ ስቶር የአትክልት ስፍራ የልጆች መጫወቻ የከርሰ ምድር ውሀ የቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ያሟላ

ጊፍትን ለምን ይመርጡታል?
🏢ከዶላር ምንዛሬ ውጪ መሸጡ
🏬ቀድሞ ባስገነባቸው ሶስት መንደሮች ታማኝነቱን ለደንበኞቹ ማሳየቱ
🏢በተባለበት ጊዜ ለደንበኞቹ በጥራት ማስረከቡ
🏢ለአከፋፈል ምቹ ሁኔታን መፍጠሩ

የግንባታ ቦታ school of tomorrow አጠገብ

ለበለጠ መረጃ 💁‍♂📞 +251907298444
+251964679154

#ቀድመዉ ይመዝገቡ!!! ለበአል ከ 2-5% ድረስ ቅናሽ አድርገናል፡፡

08/12/2022

🏘 ለመኖርያ ምቹ በሆነው CMC
ጊፍት ሪል ስቴት 🏘
እጅግ ዘመናዊ ና ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን የከተማውን የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ማየት የሚያስችሉ፣ለ መኖር የሚያጓጉ፣ ለመኖርያ ምቹ በሆነው CMC ጊዜውን የጠበቁ ውብ መንደሮች ላይ ያሉ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ።🏘

ከ 20%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ግንባታቸው ዘመናዊ የሆኑ ለኑሮ የሚመቹ ዉብ ቤቶች

#1የሰራተኛ ክፍል፣ #የላውንደሪ ማሽን ማስቀመጫ ፣ #ባልከኒ፣ #ሰፋፊ ኮሊደሮች ፣ የእቃ ማስቀመጫ ፣ የአትክልት ስፍራ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የከርሰ ምድር ውሀ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ያሟላ
#የግንባታ ቦታ CMC አደባባይ

ለበለጠ መረጃ 💁‍♂📞 0963875483

ከባለ1-ባለ 4 መኝታ ያላቸዉ ቤቶች

1 መኝታ ከ 81 ካሬ
2 መኝታ ከ 123ካሬ - 160 ካሬ
3 መኝታ ከ 180 - 183 ካሬ
4 መኝታ ከ 198 ካሬ - 208 ካሬ

#ቀድመዉ ይመዝገቡ!!!
https://t.me/giftethiohomes

ጎጆ - Gift real estate መርጠውን ስለመጡ እናመሰግናለን፡፡ የቤትና የንግድ ሱቆች ፍላጎዎትን ለማሟላት ከጎንዎ ኀን፡፡ ጊፍቶች ነን፡፡

Photos from ጎጆ - Gift real estate's post 08/12/2022


አንጋፋው ጊፍት ሪልእስቴት በሚያስገየባው ሶስተኛው መንደር የቀሩትን ውስን የንግድ ሱቆች ለሽያጭ አቅርቧል። ከ 9ሺ ካሬ በላይ በሚገነባዉ የንግድ ሞል ቋሚ ሆነው ከኪራይ ወጪ የሚላቀቁበት የግልዎ የሆነ የንግድ ሱቅ ከፈለጉ አሁኑኑ ይደውሉልን።
+251963875483

💡ለገበያ አመቺ በሆነው አካባቢ መንገድ ዳር ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር የተሰራ፡፡
💡 ገብያን በሚስብ በሞል ዲዛይን የተሠራ
💡ከ40 ካሬ ጀምሮ ሱቆቹ እርስዎን ይጠብቃሉ፡፡
💡ቅድመ ክፍያ 28%
💡በግንባታ ሂደት የሚከፈል

🏣 በመንደሩ ከ 10 ሺ በላይ ነዋሪዎች ባሉበት

አከፋፈል
🏣 የግንባታ ሒደትን አገናዝቦ በ 8 ጊዜ ልዪነት

🏛ለቤት ፈላጊዎችም ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍል ያላቸውን ቤቶች ይዘን እየጠበቅንዎት ነው፡፡

🤳 0963875483

08/12/2022

#የኑሮ ግሽበቱ የብርን ዋጋ እንዲህ እያወረደ ባለበት በዚህ ጊዜ የጊፍት ሪል እስቴት ቤቶችና ሱቆች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ከጊዜ ቀድሞ መገኘት ነው!!
https://t.me/giftethiohomes

👉በመሀል ከተማ ቦሌ አትላስ ባለ 3 መኝታ ቤት ዘመናዊ አፓርታማዎችና #የንግድ ሱቆችን ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ በአያትና በቦሌ አትላስ
👉 (ከ36m2 --120m2)ማግኘት ይችላሉ !!!

#ባለ 3 መኝታ ቤት ዘመናዊ አፓርታማዎች ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍሎች ጋር

👉 ➣ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ
► 206.66 ካሬ
► ሙሉ ክፍያ 24,104,617.71
► ቅድመ ክፍያ 4,820,923.54

👉 ► 216.66 ካሬ
► ሙሉ ክፍያ 25,410,894
► ቅድመ ክፍያ 5,082,178
ቀሪውን በ 9ዙር በ 3 አመት

👉እንዲሁም እየተጠናቀቀ ባለው የ አያት መንደር ሶስት ግንባታ የመኖሪያ አፖርታማዎች እንዲሁም #የንግድ ሱቆች እየተሸጡ ይገኛሉ፡፡

👉ብዙዎች ቀድመው መርጠውን ትርፋማ ሁነዋል አሁን ደግሞ ተራው የእርስዎ ነው

ለበለጠ መረጃ በ +251963875483 ይደውሉልን፡፡

https://t.me/giftethiohomes

Photos from ጎጆ - Gift real estate's post 08/12/2022

ለክቡራን ደንበኞቻችን በአያት የሚገኘው የጊፍት መንደር 3 የ6 ወራት የቤቶቻቹህ እና ሱቆቻችሁ የግንባታ ሂደት ቃል በገባነው በዚህ አፈፃፀም ላይ ይገኛል፡፡

ለአዲስ ደንበኞቻችንም በቀሩን ጥቂት ቤቶችና የንግድ ሱቆች ላይ የንብረት ባለቤት መሆን እንደምትችሉ እናሳውቃለን፡፡

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


መገናኛ
Addis Ababa