12/09/2023
Happy New Year!
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Keamed College, College & University, 22 Mazoria, Addis Ababa.
12/09/2023
Happy New Year!
Let us support this Ethiopian boy in science get awarded the grant for his hard work by giving a like 👍 on the link here
19/09/2022
19/09/2022
ዜና ምንጭ- አማራ መዲያ ኮርፖሬሽን
የጤና ተቋማትን አቅም ለማጎልበት በሚደረገው ጥረት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ኪያሜድ የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ ገለጸ፡፡
ደብረማርቆስ: መስከረም 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኪያሜድ ኦክስጅን ማኑፋክቸሪንግ አክሲዮን ማኅበር መቀመጫውን አሜሪካን ሀገር ካደረገው ኦክስጅን ሃብ ከተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር በመተባበር በደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነባው የሜዲካል ኦክስጅን ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀምሯል፡፡
ፋብሪካው የጤና ተቋማትን አቅም ለማጎልበት በሚደረገው ጥረት የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማበርከት የተገነባ መኾኑን የፋብሪካው ባለቤት እና ሥራ አስኪያጅ አክሊሉ ባዩ ተናግረዋል።
የኦክስጂን ሃብ ኢንተርናሽናል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ሄርማ ገብሩ ድርጅቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያጋጥምን የኦክስጅን እጥረት ለመቅረፍ የተቋቋመ ድርጅት መኾኑን ገልጸዋል። በኢትዮጵያም በዘርፉ ያሉትን ፋብሪካዎችን ቁጥር ለማሳደግ እንደሚሠሩም አመላክተዋል፡፡
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ አንዷለም ገረመው የፋብሪካው ሥራ መጀመር ሆስፒታሉ ለኦክስጅን ማጓጓዧ ብቻ የሚያወጣውን 7 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ከማስቀረቱ በተጨማሪ ምርቱን በቅርበትና በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት ያስችላል ነው ያሉት።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ይትባረክ አወቀ፥ ፋብሪካው የአካባቢው ማኅበረሰብ በጤና አገልግሎት የሚያጋጥመውን ችግር በእጅጉ ሊፈታ የሚችል መኾኑን ገልጸዋል፡፡
የማኅበረሰቡን ችግር ሊፈቱ የሚችሉ ፋብሪካዎችን ለሚገነቡ ባለሃብቶች የከተማ አሥተዳደሩ ተገቢውን ድጋፍ እንደሚያደርግም ተናግረዋል፡፡
ፋብሪካው ግንባታውን ጨምሮ ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት ሲኾን በቀን ከ220 በላይ ሲሊንደር የማምረት አቅም እንዳለው ተገልጿል፡፡
ዘጋቢ፦ ንጉሥ ድረስ
ለሀገር ክብር በትግል እናብር‼
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2RnNHCq
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/336LQaS
ቲክቶክ https://bit.ly/32rKF5
19/09/2022
KEAMED expanding to new horizons in the health sector.
19/09/2022
Back in nostalgia again…from 2012 E.C.
KEA-MED has got full accreditation for
Master of Public Health (Reproductive Health Speciality) In addition to the Previous M.Sc in Nursing.
Registration begin for 2012 E.C Academic Year.
ኪያ-ሜድ ከነርሲንግ ማስተርስ ፕሮግራም በተጨማሪ የማስተርስ ዲግሪ በፐብሊክ ሄልዝ ለ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ተጀምሯል።
19/09/2022
One day one of our alumni previous student Hasnet Ahmed surprised us with an interesting gift. On behalf of our academic and support staff we would like to thank her for her concern and appreciation. 🙏
19/09/2022
A graduation ceremony held at the Ethiopian National Theater of all three Addis Ababa campuses back in August 25, 2018.
Ethiopian National Theatre
19/09/2022
Nostalgia of a few years back.…
እውቅና የተሰጣቸው የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝርዝር
አጠቃላይ ኮሌጆቹ 124 ናቸው፡፡
የ120ዎቹ :-
ባህር ዳር፡ ህዳር 07/2010 ዓ/ም (አብመድ)
1. አድማስ ዩኒቨርሲቲ
2. ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ
3. ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ
4. ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ
5. ሼባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
6. አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
7. ኒው ጀኔሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
8. ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
9. አቢሲኒያ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
10. አዳማ አጠቃላይ ሆስፒታልና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
11. አዲስ አበባ ሜዲካል ኮሌጅ
12. አዲስ ኮሌጅ
13. አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ
14. አፍሪካ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
15. አልካን የጤና ሳይንስ፣ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
16. አንድነት ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
17. አዲስ ኮንቲኔንታል የጤና አጠባበቅ ኢኒስቲትዩት
18. አትላስ ቢዝነስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
19. አትላስ የጠየና ሳይንስ ኮሌጅ
20. አየር ጤና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
21. ቤን መስከረም ኮሌጅ
22. ቤቴል ሜዲካል ኮሌጅ
23. ብሉ ናይል ኮሌጅ
24. ጭላሎ ሄልዝ ሳይንስ ኤንድ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
25. ሲፒዩ ቢዝነስ ኤንድ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
26. ዳንዲቦሩ ኮሌጅ
27. ዳንግላ አንድነት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
28. ዱርማን ኮሌጅ
29. ኢስት አፍሪካ ኮሌጅ
30. ኢኩስታ ሀየር ለርኒነገ ኢኒስቲትዩት
31. ኢትዮጲስ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
32. ኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅ
33. ኢትዮ ሌንስ ኮሌጅ
34. ፈቀደ እግዚእ ኮሌጅ
35. ፉራ ኮሌጅ
36. ጋብስት ኮሌጅ
37. ጌጅ ኮሌጅ
38. ጋምቢ ኮሌጅ ኦፍ ሜዲካል ሳይንስ
39. ጂኒየስ ላንድ ኮሌጅ
40. ጀንትል ኮሌጅ
41. ጎፋ ዩኒቨርሳል ኮሌጅ
42. ጎቶኒያል ኮሌጅ
43. ኃይሉ አለሙ ኮሌጅ
44. ሀምሊን ኮሌጅ ኦፍ ሚድዋይፍ
45. ሀራምቤ ኮሌጅ
46. ሐረር አግሮ ቴክኒካል ኤንድ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
47. ሀያት ሜዲካል ኮሌጅ
48. ሀርበር ቢዝነስና ሊደርሺፕ ኮሌጅ
49. ሂልኮ የኮምፕዩተር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
50. ሀይላንድ ኮሌጅ
51. ሆፕ ቢዝነስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
52. ሆርን ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
53. አይቤክስ የሆቴልና ቱሪዝም ኮሌጅ
54. ኢሊያስ ኮሌጅ
55. ኢንፎሊንክ ኮሌጅ
56. ኢንፎኔት ኮሌጅ
57. ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት
58. ጂግዳን ኮሌጅ
59. ጆይንት ቪዥን ኮሌጅ
60. ኪያሜድ ሜዲካል ኮሌጅ
61. ሊድስታር ኮሌጅ ኦፍ ቢዝነስ ኤንድ ሊደርሺፕ
62. ላየን ኢትዮጵያ ቱሪዝምና ሆቴል ኮሌጅ
63. ሉሲ ኮሌጅ
64. ሜድኮ ባዮ ሜዲካል ኮሌጅ
65. መካነ ኢየሱስ ማኔጅመንት ኤንድ ሊደርሺፕ ኮሌጅ
66. ማይክሮ ቢዝነስ ኮሌጅ
67. ማክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
68. ኤም.ቲ.ዋይ አቢሲኒያ ኮሌጅ
69. ሚዩንግሳንግ ሜዲካል ኮሌጅ
70. ናሽናል ኮሌጅ
71. ናሽናል ኢቪየሽን ኮሌጅ
72. ኔት ወርክ ኮሌጅ
73. ኒው አቢሲኒያ ኮሌጅ
74. ኒው ግሎባል ቪዥን ኮሌጅ
75. ኒው ሚሊንየም ኮሌጅ
76. ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ
77. ፔስክ ንፎርሜሽን ሲስተምስ ኮሌጅ
78. ፋርማ ኮሌጅ
79. ፖሊ ኢኒስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ
80. ፕሪንሲፓልስ የቢዝነስና ጤና ኮሌጅ
81. ፕሮቶር ቢዝነስ ኮሌጅ
82. ኩዊንስ ኮሌጅ
83. ራዳ ኮሌጅ
84. ርሆቦት ሜዲካል ኮሌጅ
85. ሮያል ኮሌጅ
86. ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ
87. ሳታ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
88. ሰሊሆም የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
89. ሲምለስ የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
90. ሶሎዳ ጤናና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
91. ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል
92. ስሪሳይ ኮሌጅ
93. ቅድስት ልደታ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
94. ሰሚት ኮሌጅ
95. ሰንዳዕሮ ኮሌጅ
96. ጣና ሐይቅ ኮሌጅ
97. ቴክኖሊንክ ኮሌጅ
98. ቴክዞን ኢንጂነሪንግ ኤንድ ቢዝነስ ኮሌጅ
99. ቶፕ ኮሌጅ
100 . ትሮፒካል ኮሌጅ ኦፍ ሜዲሲን
101 . ዩኒቨርሳል ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
102 . ዩኒቨርሳል ሜዲካ ኮሌጅ
103 . ዩ.ኤስ ኮሌጅ
104 . ቪክትሪ ኮሌጅ
105 . ያኔት ኮሌጅ
106 . ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል የርቀት ትምህርት ኮሌጅ
107 . ዮም የኢኮኖሚ ልማት ተቋም
108 . ዛየን ቴክኖሎጂና ቢዝነስ ኮሌጅ
109 . ዛክቦን ኮሌጅ
110 . 2020 ኦፕን ኮሌጅ
111 . ቤታ ሎግ ኮሌጅ
112 . ቢ.ኤስ.ቲ.ኤል ኮሌጅ
113 . ጮቄ ፋና ኮሌጅ
114 . ኤም.ኤ ኮሌጅ
115 . ዳዲሞስ ኮሌጅ
116 . ሊባኖስ ኮሌጅ
117 . ነገሌ አርሲ ኮሌጅ
118 . ኑር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ
119 . ፓራሜድ ኮሌጅ
120 . ዩኒየን ኮሌጅ