12/05/2026
🛖 የጥበብ መንደር (Village of Wisdom) 🛖
"ሰውነትህ ስለ ዕድልህ ይናገራል! 🔍✨"
በሰውነትህ ላይ እነዚህ ፬ (4) ምልክቶች ካሉ፤ አንተ በአጽናፈ ዓለም የተመረጥክና በረከት የጸናብህ ሰው ነህ! እነዚህ ምልክቶች "የዕድል አሻራዎች" ይባላሉ።
እስኪ ምልክቶቹን እንያቸው፦
፩. ጉርጥ (Dimples) 😊
ጉርጥ በጉንጭህ ላይ ካለ፤ ይህ በጥበብ ዓለም "የዕድል ኪስ" (Fortune Pockets) ይባላል። ጉርጥ ያላቸው ሰዎች በሄዱበት ሁሉ ዕድልን፣ አዳዲስ አጋጣሚዎችንና የሰዎችን ፍቅር በቀላሉ የመሳብ ልዩ ኃይል አላቸው።
፪. ባለ ሹል ጥርሶች (Tiger Teeth) 🦷
በተለይ የፊት ክራንቻ ጥርሶቻቸው ሹል የሆኑ ሰዎች "ባለ ግርማ ንግግር" ናቸው። ንግግራቸው አሳማኝ፣ በሰዎች ዘንድ ክብደት የሚሰጠውና ለቤተሰባቸውም ብልጽግናን ይዘው የሚመጡ ናቸው።
፫. የተስተካከሉ የእግር ጣቶች (Aligned Toes) 🦶
የእግር ጣቶቻቸው ተስተካክለውና ተሰልፈው የተፈጠሩ ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ የጸናና የማይናወጥ (Steady) ዕድል አላቸው። እነዚህ ሰዎች ዕድሜያቸው እየጨመረ በሄደ ቁጥር ሀብታቸውና ክብራቸው እየገነነ ይሄዳል።
፬. በአንገት ጀርባ ላይ ያለ ምልክት/ጥቁር ነጥብ (Mole on back of neck) 📍
ይህ ምልክት መንፈሳዊ ጥበቃን (Protection) ያመለክታል። ከአባቶቻቸው በረከትን የወረሱና በሕይወት መንገዳቸው ላይ ከሚገጥሙ ወጥመዶችና አደጋዎች በተዓምራዊ ሁኔታ የሚያመልጡ ናቸው።
⚠️ ነገር ግን...
ምልክቶቹ ቢኖሩህም እንኳን፤ የስምህ ንዝረት ከኮከብህ ጋር ካልተስማማ ወይም "ዓይነጥላ/ገርጋሪ" ዕድልህን ጋርዶት ከሆነ እነዚህ በረከቶች ሳይገለጡ ሊቀሩ ይችላሉ።
"ምልክቶቹ አሉኝ ግን ለምን አልተሳካልኝም?" ብለህ ትጠይቅ ይሆናል። መልሱ ያለው በእውቀትና በጥበብ ምርመራ ውስጥ ነው!
🔍 የአንተስ ምልክት የትኛው ነው?
ከእነዚህ ምልክቶች ውስጥ ያሉህ ካሉ ኮመንት ላይ ጻፍልኝ! 👇
የዕድልህን ሙሉ ምስል ለማወቅና እንቅፋቶችን ለመስበር ደግሞ አሁኑኑ በውስጥ መስመር (Inbox) አናግረኝ።
📩 የጥበብ መንደር —https://t.me/Addisu_Astro
ጥበብ ለሕይወትህ ብርሃን ትሁን!
አዲሱ (ደሸት) - የጥበብ መንደር 🛖🛡️✨
#የጥበብመንደር #ምልክቶች #ዕድል #አዲሱደሸት #ኮከብ
11/05/2026
የጥበብ መንደር (Village of Wisdom) 🛖
"ዕድልህን በእውቀት ምራ! 🔑"
በማንኛውም ወር በ 3፣ 12፣ 21 ወይም በ 30 ቀን ከተወለድክ — እንግዲያውስ አንተ የተወለድከው ዓለምን በእውቀትና በጥበብ እንድታበራ ነው! 🌟
ቁጥር 3 የሚመራው በፕላኔቶች መምህር በሚባለው በታላቁ ጁፒተር (Jupiter) ኃይል ነው። ገና ከልጅነትህ ጀምሮ ነገሮችን የመረዳትና የመተንተን ልዩ ተሰጥኦ ያለህ የጥበብ ሰው ነህ።
✨ የአንተ ልዩ ባህሪዎች
✅ ተፈጥሯዊ መምህርና መካሪ፦ ሳታውቀው እንኳን ሰዎችን ታስተምራለህ። ሰዎች ምክር ሲፈልጉ ወደ አንተ ይመጣሉ። ንግግርህ ማራኪና አሳማኝ ነው።
✅ ትልቅ አላሚና ባለራዕይ፦ ለትንሽ ነገር አትጨነቅም። ሁልጊዜ ትልልቅ ስኬቶችንና ታላቅ ክብርን ትመኛለህ። "አንድ ቀን ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ" የሚለው እምነትህ የውስጥ ሞተርህ ነው።
✅ ክብርንና ሥርዓትን ወዳድ፦ ለሃይማኖት፣ ለባህልና ለሥርዓት ትልቅ ቦታ ትሰጣለህ። በሄድክበት ቦታ ሁሉ በሥነ-ምግባርህ መከበርን ትሻለህ።
💼 በተለያዩ የሕይወት ዘርፎች
👉 በሥራ፦ በአስተዳደር፣ በትምህርት፣ በሕግና በንግድ ዘርፎች ስኬታማ ትሆናለህ። ሰዎችን የማደራጀት ችሎታህ ከፍተኛ ነው።
👉 በፍቅርና በትዳር፦ ለቤተሰብህ መስዋዕትነት የምትከፍልና የምትንከባከብ ነህ። ነገር ግን በሃሳብህ መከበርን ትፈልጋለህ።
⚠️ የአንተ ፈተናዎች ምንድን ናቸው?
📌 ኃይልህን በተለያዩ ቦታዎች በመበተን ሥራዎችህን ሳትጨርስ ልትቆይ ትችላለህ።
📌 ለጋስነትህና ለትልቅነትህ የምታወጣው ወጪ ለገንዘብ ብክነት ሊዳርግህ ይችላል።
📌 "እኔ ብቻ አውቃለሁ" በሚል ስሜት ሰዎችን የመተቸት ባህሪ ሊኖርህ ይችላል።
🔴 ማስጠንቀቂያ፦ የጁፒተር ኃይል ካልተገራ!
ቁጥር 3 (ጁፒተር) ታላቅ እንደመሆኑ መጠን፣ ስማችሁ ከልደት ቀናችሁ ጋር ካልተስማማ የሚከተሉት መሰናክሎች ሊገጥሟችሁ ይችላሉ፦
❌ የገንዘብ ብክነት፦ ብዙ ታገኛላችሁ ግን ባልታሰበ መንገድ ይባክናል፤ ቁጠባ ይከብዳችኋል።
❌ ጥረህ ጥረህ አለመከበር፦ ለሰዎች ብዙ ትሰጣላችሁ፤ ነገር ግን የሚገባችሁን እውቅና ታጣላችሁ።
❌ ትዕቢትና መገለል፦ ሳታውቁት ሰዎችን በመናቅ ማኅበራዊ ሕይወታችሁ ሊቃወስ ይችላል።
🔍 የስምህን Vibration (ንዝረት) መፈተሽ ይፈልጋሉ?
ስማችሁ ለታላቅ ስኬታችሁና ለክብራችሁ ዋስትና መሆኑን እርግጠኛ ናችሁ? ጁፒተር ግዙፍ ፕላኔት ስለሆነ፣ በስም ንዝረት አማካኝነት ያ ኃይል ካልተገራ በሕይወታችሁ ላይ ጫና ይፈጥራል።
የጥበብ መንደሩን የምርመራ አገልግሎት በመጠቀም፦
የኮከብና የቁጥር ንዝረትሽን/ህን ለይ።
ለስኬትህ ጋሬጣ የሆነውን "ዓይነጥላ" ወይም "ገርጋሪ" ሰብረህ ውጣ።
📩 አሁኑኑ በውስጥ መስመር (Inbox) ሙሉ ስምህን/ሽን እና የልደት ቀንሽን/ህን ላኩና ምርመራውን ጀምሩ!
https://t.me/Addisu_Astro
10/05/2026
🌟 ስምህ ዕድልህን እየገነባው ነው ወይስ እየዘጋው? 🌟
በዚህ ምድር ላይ "ዕድል የሚባል ነገር የለም፤ ሁሉም ነገር አጋጣሚ ነው" ወይም "ሰው የሚሳካለት ጠንክሮ ስለሠራ ብቻ ነው" ብላችሁ የምታምኑ ካላችሁ... ተሳስታችኋል!
እስቲ ቆም ብላችሁ አስቡ፦
ሁለት ሰዎች እኩል ሥራ ይጀምራሉ፤ አንዱ ሲሳካለት ሌላው ለምን ይከስራል? 📉
አንዱ እንደ አህያ 24 ሰዓት ሲለፋ፣ ሌላው ግን ብዙም ሳይደክም ለምን የስኬት ማማ ላይ ይወጣል? 🏔️
አንዱ በሠራው ሥራ ሌላው ለምን ይመሰገንበታል?
ይህ ሁሉ "አጋጣሚ" አይደለም! ይህ በሕይወታችን ውስጥ ያለው የ**"ዕድል ቁጥር"** እና የ**"ንዝረት" (Vibration)** ውጤት ነው። አንተ በዙሪያህ ካለው ዓለም ጋር በንዝረት የምትገናኝ የኃይል ማዕከል ነህ። ፈጣሪ ጸጋውን ለሁላችንም ሰጥቶናል፤ ነገር ግን ያንን ጸጋ ወደ ስኬት የምንቀይረው በ**"እውቀት"** ነው።
💎 የአለማችን ታላላቅ ሰዎች ሚስጥር
ስማቸው የደመቀ ሰዎች ሕይወት ዝም ብሎ የሆነ አይደለም፦
ቢሊየነሮቹ፦ እነ ኤለን ማስክ እና ቢል ጌትስ ሁለቱም በ28ኛው ቀን የተወለዱት ለምን ይመስላችኋል? በቁጥራቸው ውስጥ ያለው የመሪነት ኮድ ከስማቸው ንዝረት ጋር ፍጹም ስለተስማማ (Match ስላደረገ) ነው።
የኪነ-ጥበብ ነገሥታት፦ እነ ቴዲ አፍሮ፣ ማይክል ጃክሰን እና ሻሩክ ካን በሚሊዮኖች ልብ ውስጥ የገቡት የልደት ቀናቸውና የስማቸው ንዝረት ተመሳሳይ የስኬት መስመር ስላለው ነው።
የሳይንስ ሊቃውንት፦ እንደ አንስታይን እና ዙከርበርግ ያሉ ሰዎች ድንቅ አእምሮ ሊኖራቸው የቻለው የኃይል ጥምረታቸው ስለተስተካከለ ነው።
📖 መለኮታዊው ምስጢር (ከቅዱሳት መጻሕፍት)
ይህ ጥበብ አዲስ አይደለም፤ ጥንታዊና መለኮታዊ ነው። ፈጣሪ በስም ውስጥ ያለውን ኃይል እንዲህ ይነግረናል፦
አብርሃም፦ "ከእንግዲህም ስምህ አብራም ተብሎ አይጠራ፤ ነገር ግን ስምህ አብርሃም ይሆናል፤ የብዙ አሕዛብ አባት አድርጌሃለሁና" (ዘፍጥረት 17፡5)። ስሙ ሲቀየር ዕድሉ አብሮ ተቀየረ!
እስማኤልና ዮሐንስ፦ መላእክቱ ገና ሳይወለዱ ስማቸው ምን መባል እንዳለበት ቀድመው ተናግረዋል። ስም ዝም ብሎ መጠሪያ ሳይሆን የዕድል ቁልፍ ስለሆነ!
🚪 የዕድል በርህን ዛሬውኑ ክፈት!
ወዳጄ... መጥፎ ዕድልህን ወደ መልካም፣ ውድቀትህን ወደ ስኬት መቀየር ትችላለህ። ስምህ ዕድልህን እየገነባው ነው ወይስ እየዘጋው? እየዘጋው ከሆነ እንዴት ማስተካከል አለብህ?
ይህንን ታላቅ ሚስጥር እና የቁጥሮችን ጥበብ አንድ በአንድ ይዤላችሁ እመጣለሁ። ዕድልህን በእውቀት የምትመራበት ጊዜ አሁን ነው።
👉 ሚስጥሩን በየቀኑ ለማወቅ ፎሎው (Follow) ያድርጉ!
👉 ለዘመድ ወዳጅዎ ያጋሩ (Share)!
⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፦ ለልጅዎ ስም ለማውጣት አይቸኩሉ፤ ስምዎን ለመቀየር ያሰባችሁም ተረጋጉ። ከቀየራችሁ አይቀር እንዴት ዕድላችሁን እንደምትቀይሩት አሳያችኋለሁ።
አዲሱ (ደሸት) - የጥበብ መንደር 🛖🛡️✨
ቴሌግራም ግሩፓችንን👉👉https://t.me/Addisu_Astro ጆይን በሉ
10/05/2026
(በማንኛውም ወር በ 2፣ 11፣ 20 ወይም 29 ቀን የተወለዱ)
፦ የሰላም፣ የፍቅርና የልዩ ግንዛቤ ባለቤቶች! 🌙✨
እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ 2፣ 11፣ 20 ወይም 29 ቀን የተወለዳችሁ ናችሁ? እንግዲያውስ እናንተ በጨረቃ (Moon) የምትመሩ፣ በውስጣችሁ የረጋ ሰላምና ለስላሳ ልብ ያላችሁ የጥበብ ሰዎች ናችሁ።
✅ የእናንተ ልዩ ባህሪዎች፦
ስሜታዊና አሳቢ፦ የሰዎችን ስሜት ቶሎ የመረዳትና የማስተዋል ልዩ ተሰጥኦ አላችሁ።
ፈጣሪና ጥበበኛ፦ ጥበብ፣ ሙዚቃና ጽሑፍ ለእናንተ ቅርብ ናቸው። በሃሳብ ዓለም መዋኘት ትወዳላችሁ።
ታማኝ ጓደኛ፦ ለፍቅርና ለትዳር እጅግ ታማኝና አሳቢ የሆናችሁ ምርጥ ሰዎች ናችሁ።
⚠️ ትልቁ ፈተናችሁ፦
የእናንተ ፈተና "በራስ መተማመን ማጣት" እና "ቶሎ መጨነቅ" ነው። እንደ ጨረቃ ስሜታችሁ ቶሎ ቶሎ ይለዋወጣል። ስማችሁ ከልደት ቀናችሁ ጋር ካልተስማማ፣ ሕይወታችሁ በድብርትና በውሳኔ ማጣት የተሞላ ሊሆን ይችላል።
09/05/2026
📜 ከአዲሱ (ደሸት) — የጥበብ መንደር 🛖🛡️✨
"ሕይወት ዝም ብሎ የመጣ አጋጣሚ ሳይሆን፣ በጥንቃቄ የተሰላ 'ሂሳብ' ነው!" 🔢✨
ፈጣሪ ሲፈጥረን እያንዳንዳችን ውስጥ ማንነታችንን የሚገልጹ ሦስት ታላላቅ የሚስጥር ቁጥሮችን አብሮን ሰጥቶናል። ስኬታማ ለመሆን እነዚህን ሦስት ቁጥሮች ማወቅና ማቀናጀት ብቻ ነው የሚጠበቅብን።
ካለበለዚያ ግን የሌለህን ተሰጥኦ ስትፈልግ ወይም ያልተፈጠርክበት መንገድ ላይ ስትባዝን ሕይወትህ ያልፋል። እስቲ እነዚህን ሦስት ቁጥሮች በዝርዝር እንያቸው፦
1️⃣ የተሰጥኦ ቁጥር (Day Number) — "ማን ነህ?" 🤔
ይህ ቁጥር በውስጥህ የተደበቀውን ተፈጥሯዊ ችሎታህንና ጥንካሬህን ይነግርሃል። ይህም በምድር ላይ እንድትጠቀምበት የተሰጠህ "መሳሪያ" ነው።
አሰላል፦ የተወለድክበትን ቀን ብቻ መውሰድ።
ምሳሌ፦ በ12ኛው ቀን ከተወለድክ 👉 1 + 2 = 3 (የተሰጥኦ ቁጥርህ 3 ነው)።
2️⃣ የዕጣ ፈንታ ቁጥር (Life Path Number) — "ለምን መጣህ?" 🏹
የተፈጠርክበትን ዓላማና መጨረሻህ ወዴት እንደሆነ ይነግርሃል። ስኬት የሚመጣው ተሰጥኦህን (Day Number) ተጠቅመህ በዚህ መንገድ ላይ ስትጓዝ ብቻ ነው።
አሰላል፦ ሙሉ የልደት ቀንህን (ቀን + ወር + ዓ.ም) በመደመር ወደ አንድ ዲጂት ማምጣት።
ምሳሌ፦ 12-05-1990 ከተወለድክ 👉 1+2+0+5+1+9+9+0 = 27 👉 2+7 = 9።
3️⃣ የበረከት ቁጥር (Name Number) — "ምን ታገኛለህ?" 🎁
ይህ ወሳኙ ቁጥር የስምህ ንዝረት (Vibration) ነው። ስምህ ተሰጥኦህና ዕጣ ፈንታህ የሚጓዙበት "መርከብ" ነው። ስሙ ከልደት ቀኑ ጋር ያልተገጠመለት ሰው፣ የፈለገ ብልህ ቢሆንም በረከቱ ይታገዳል፤ መንገዱም በውጣ ውረድ ይሞላል።
⚠️ ለምን ይህንን ማወቅ ያስፈልግሃል?
ብዙዎቻችሁ "ለምንድነው የምለፋውን ያህል ውጤት የማላገኘው?" ብላችሁ ትጠይቃላችሁ። መልሱ ያለው በቁጥሮች መስተጋብር ውስጥ ነው።
ለምሳሌ፦ የተሰጥኦ ቁጥርህ 3 (ለእውቀት ኑር የሚል) ሆኖ፣ የስምህ ቁጥር 6 (ለቅንጦት ኑር የሚል) ከሆነ በውስጥህ የማያልቅ ግጭት ይፈጠራል። አንድ እግርህ መንፈሳዊነት ውስጥ ሲሆን፣ ሌላኛው እግርህ በቁሳዊ ፍላጎት ይሳባል። በዚህም ምክንያት የጀመርከው ሳይሳካ ይቀራል፣ ሃሳብህ ይበታተናል።
እውነታው ግን ጥፋቱ የአንተ ሳይሆን የስምህ "ንዝረት" ከልደትህ ጋር አለመገጠሙ ነው! 🔑
የእናንተስ ስንት ነው? ❓
በላይ ባየነው መሠረት ሦስቱን ቁጥራችሁን አስሉና ውጤቱን Comment ላይ አስቀምጡ። ትክክል መሆናችሁን እኔው ራሴ Check አደርግላችኋለሁ።
💡 ስማችሁ ከልደት ቀናችሁ ጋር መጣጣሙንና ለስኬታችሁ መንገድ እየጠረገ መሆኑን ለማወቅ በውስጥ መስመር (Inbox/DM) ያነጋግሩኝ።https://t.me/Addisu_Astro"ዕድልህን በእውቀት ምራ!" 🔑🔢✨
አዲሱ (ደሸት) - የጥበብ መንደር 🛖🛡️✨
09/05/2026
የእርስዎ ኮከብ እና የዛሬው ውሎዎ! ✨
ሰላም የ"አዲሱ ደሸት - የጥበብ መንደር" ቤተሰቦች! ዛሬ በሰማይ ላይ ያሉት ከዋክብት ለተለያዩ ኮከቦች የተለያየ መልእክት አላቸው። የእርስዎን ኮከብ በኮመንት ላይ ይጻፉና፦
📍 ለእሳት ኮከቦች (አሪስ፣ ሊዮ፣ ሳጂታሪየስ)፦ አንድ መልካም ዜና ይጠብቁ።
📍 ለመሬት ኮከቦች (ታውረስ፣ ቪርጎ፣ ካፕሪኮርን)፦ በትዕግሥት የጠበቁት ነገር ይሳካል።
📍 ለአየር ኮከቦች (ጀሚኒ፣ ሊብራ፣ አኳሪየስ)፦ አዲስ የሃሳብ መነቃቃት ይመጣላችኋል።
📍 ለውኃ ኮከቦች (ካንሰር፣ ስኮርፒዮ፣ ፓይሰስ)፦ በስሜት የሚረብሻችሁ ነገር ይርቃል።
የእርስዎ የትኛው ነው? ኮመንት ላይ ይተዋወቁ! 👇
08/05/2026
📜 ከአዲሱ (ደሸት) — የጥበብ መንደር 🛖🛡️✨
"የተዘጋጀላት ነፍስ፣ የጥበብን በር ታንኳኳለች!"
የጥበብ መንደሩ ቤተሰቦች ሆይ፤
ስለ ራሳችሁ ምስጢር፣ ስለ ኮከባችሁ ባህሪና ስለ ሕይወታችሁ መስመር ማወቅ ፈልጋችሁ ክፍት ጊዜያችንን ስትጠባበቁ ለነበራችሁ ሁሉ።
አንድ ትልቅና አስደሳች የምሥራች አለን!
ያለባችሁን የጊዜ ጥበትና የሥራ ውጥረት ግምት ውስጥ በማስገባት፣ አገልግሎታችንን በተሻለ ሰዓት ለማቅረብ ወስነናል።
💡 ከነገ (ቀን) ጀምሮ ስልካችን ከከሰዓት በኋላ (ከ 7:00 ሰዓት ጀምሮ) ሙሉ በሙሉ ክፍት ይሆናል!
በዚህ ሰዓት በመደወል የሚከተሉትን አገልግሎቶች ማግኘት ትችላላችሁ፦
፩. የኮከብ ምርመራ፦ የራስሽንና የእናትሽን ስም መሠረት ያደረገ ጥልቅ ስሌት።
፪. የሕይወት መስመር ትንታኔ፦ ስለ ሥራ፣ ትዳርና ዕድል የሚደረግ ጥናት።
፫. የሕልም ፍቺ፦ ምስጢራዊ የሆኑ ሕልሞችሽን ምስጢር መፍታት።
የመገናኛ ስልካችን፦ [09.33070912..]
የጥበብን ብርሃን ለማግኘት አሁኑኑ ተዘጋጁ! ሌሎች ወገኖቻችንም እንዲያውቁ Share በማድረግ ተባበሩን።
ጥበብ ለሕይወትሽ ዘላቂ ብርሃን ናት!
አዲሱ (ደሸት) - የጥበብ መንደር 🛖🛡️
08/05/2026
📜 ከአዲሱ (ደሸት) — የጥበብ መንደር 🛖
"ጥበብ ለጤና፣ ዕውቀት ለሕይወት!"
ዛሬ በዓለማችን ላይ ብዙዎችን ለሚፈትነው የ "አስም" (Asthma) በሽታ፣ በጥንታዊ መጻሕፍቶቻችን ላይ የተጠቀሰውን ድንቅ ምስጢርና መፍትሔ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
አስም ምንድነው? 🌬️
አስም የመተንፈሻ አካላት መጥበብና መቆጣት ሲሆን፣ ኦክስጅን ወደ ሳንባ እንዳይገባ እንቅፋት ይፈጥራል። ይህም ለሳል፣ ለትንፋሽ መቆራረጥና ለከፍተኛ የደረት መጨናነቅ ይዳርጋል። በሽታው ከባድ ትኩረት የሚሻ ቢሆንም፣ ተገቢውን ጥንቃቄና ሕክምና በማድረግ ጤናማ ሕይወት መምራት ይቻላል።
ጥንታዊው መፍትሔ (The Wisdom of Our Fathers) 🍯🍃
ከዘመናዊው ሕክምና ጎን ለጎን፣ አባቶቻችን ለዚህ ሕመም የሚጠቀሙበትን የተፈጥሮ መፍትሔ እንዲህ ያስቀምጡታል።
"የወይን ቅጠልና ንጹሕ ማርን በአንድ ላይ በመቀላቀል በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ደጋግሞ መጠጣት ለአስም ሕመም ፍቱን መፍትሔ ነው። በፈጣሪ ኃይልም ድኅነት ይገኛል።"
የጥንት አባቶቻችንን ጥልቅ ዕውቀትና ስልጣኔ በሰፊው እንመርምር! ሌሎች ወገኖቻችንም ተጠቅመው ከሕመማቸው እንዲፈወሱ ይህን መረጃ Share በማድረግ ለሌሎች እናድርስ።
አዲሱ (ደሸት) - የጥበብ መንደር 🛖🛡️✨
08/05/2026
ክፍል ፩፡ "አራቱ የሕይወት መሠረቶችና የእርስዎ ኮከብ" 🛖✨
ስማችንና የልደት ቀናችን ከአራቱ ባሕርያት (እሳት፣ መሬት፣ አየር፣ ውኃ) ከአንዱ ጋር ይገናኛል። የእርስዎን ባሕርይ ለይተው ካወቁ ከብዙ ስህተትና ኪሳራ ይወጣሉ!
🔥 የእሳት ባሕርይ (ኤሪስ፣ ሊዮ፣ ሳጂታሪየስ)፦
እንደ እሳት የነደዱ፣ ንቁና ተንቀሳቃሽ ናቸው። ነገር ግን ቁጣቸው ፈጣን ስለሆነ ቶሎ ይጸጸታሉ።
ጥንቃቄ (Risk)፦ በችኮላ ውሳኔ እንዳይከስሩ ቆም ብሎ ማሰብን ይልመዱ።
🌱 የመሬት ባሕርይ (ታውረስ፣ ቪርጎ፣ ካፕሪኮርን)፦
እንደ መሬት የረጉ፣ ታጋሽና በሥራቸው የሚጸኑ ናቸው። ለፍሬ የሚበቁት በትዕግሥታቸው ነው።
ጥንቃቄ (Risk)፦ አዳዲስ ለውጦችን ከመፍራት ይውጡ፤ ዝግታዎ ዕድል እንዳያሳጣዎት።
💨 የአየር ባሕርይ (ጀሚኒ፣ ሊብራ፣ አኳሪየስ)፦
እንደ አየር በሁሉም ቦታ የሚገኙ፣ ንግግር አዋቂና ማህበራዊ ናቸው። ሃሳባቸው እንደ ነፋስ ይበራል።
ጥንቃቄ (Risk)፦ በአንድ ነገር ላይ አለመረጋጋት (Focus ማጣት) እንዳይጎዳዎት ትኩረት ይስጡ።
💧 የውኃ ባሕርይ (ካንሰር፣ ስኮርፒዮ፣ ፓይሰስ)፦
እንደ ውኃ ጥልቅ ስሜት ያላቸው፣ አዛኝና አስተዋይ ናቸው። ውስጣቸው ምስጢር ይይዛል።
ጥንቃቄ (Risk)፦ በሰው ሃሳብና በስሜታዊነት ከመነዳት ይውጡ፤ ራስዎን ይጠብቁ።
የእርስዎ ባሕርይ የትኛው እንደሆነ ያውቃሉ? ኮከብዎን ኮመንት ላይ ይጻፉ! 👇
የበለጠ ማብራሪያና የእርስዎን ስም ስሌት ለማወቅ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ! 👇
👉 https://t.me/Addisu_Astro
07/05/2026
የኮከብዎን ምስጢር በቴሌግራም ያግኙ! 🛡️✨
የጥበብ መንደሩ ቤተሰቦች ሆይ፤
ስለ ራሳችሁ ማንነት፣ ስለ ተፈጥሮ ባህሪያችሁና ስለ ኮከባችሁ ስም ማወቅ ፈልጋችሁ መልስ አጥታችኋል? አሁን መፍትሔው በእጃችሁ ነው!
ብዙዎቻችሁ "ኮከቤን በስሜ ብቻ ንገረኝ" ስላላችሁኝ፣ አሁን በቴሌግራም አድራሻዬ በኩል ፈጣንና ትክክለኛ ምላሽ መስጠት ጀምሬያለሁ።
በቴሌግራም ምን ያገኛሉ?
፩. የኮከብ ስም፦ የእርስዎንና የእናትዎን ስም መሠረት ያደረገ ትክክለኛ የኮከብ ስም (Sign)።
፪. የባህሪ መገለጫ፦ የኮከብዎ ባህሪ (እሳት፣ ነፋስ፣ መሬት ወይስ ውኃ) መሆኑን።
፫. የዕድል ቀናትና ቀለማት፦ ከኮከብዎ ጋር የሚስማሙ ምስጢራዊ ቀናትና ቀለሞች።
እንዴት ማግኘት ይቻላል?
በጣም ቀላል ነው! ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ተጭነው በመግባት፦
የርስዎን ስም
የእናትዎን ስም ይላኩልኝ።
👇 አሁኑኑ በቴሌግራም ያግኙኝ፦
[https://t.me/Addisu_Astro]
[https://t.me/AddisuDeshet]
Telegram: Contact @AddisuDeshet
06/05/2026
"ስማችሁ ከ 'ሰ' እስከ 'ሶ' ለሚጀምር ተከታዮቻችን ልዩ ስጦታ! 🛖✨
በስምዎ መጀመሪያ ላይ ያለው ፊደል ስለ ማንነትዎ ምን ይናገራል?
✅ ሰ - የሰላም ምሰሶ
✅ ሱ - የንቃት ምንጭ
✅ ሲ - የማራኪነት ጥበብ
✅ ሳ - የድል ባለቤት
✅ ሴ - የአስተዋይነት ተምሳሌት
✅ ስ - የጽናት ተራራ
✅ ሶ - የብርሃን ተስፋ
የእርስዎን ስም በዝርዝር ለማስላትና ከኮከብዎ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማወቅ አሁኑኑ ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ! 👇👇👇
👉 https://t.me/AddisuDeshet
'ጥበብ ለሕይወት ብርሃን ናት!' ✨"