01/07/2022
Congratulations once again and everything is ready!
This is the page of College of Architecture & Civil Engineering in Addis Ababa Science & Technology University. Thank you!
Fill free to share your experience in science & technology without affecting the personality, peace and security of the community.
01/07/2022
Congratulations once again and everything is ready!
ቀን 24/10/2014 ዓ.ም
ለመላው የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ
ጉዳዩ፡ ጥቆማ መስጠትን ይመለከታል
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ለምርቃታችሁ ዋዜማ እንኳን አደረሳችሁ እያለ አዲሱ የምረቃ አዳራሽ የእናንተን ብርቅዬ የዘንድሮ ተመራቂዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት በተለየ መልኩ ለማስተናግድ ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን በታላቅ ደስታ ለማብሰበር እንወዳለን፡፡
ዛሬ ማለትም በ24/10/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ ሶስት ሰዓት ጀምሮ ሁሉም የ2014 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በአዲሱ መሰብሰቢያ አዳራሽ በመገኘት መግቢያና መውጪያ በሮችን መመልከት እንዲሁም የምረቃ ስነ-ስርዓቱን አስመልክቶ ቅድመ-ልምምድ ማድረግ ስለሚጠበቅባችሁ በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
በተጨማሪም በዛሬው እለት ዩኒቨርሲቲውን አስመልክቶ በኢቲቪ ዜና ቻናል ከምሽቱ 2፡00 ዜና በኋላ ዘጋቢ ፊልም ስለሚተላለፍ ሁሉም አካል እንዲከታተለው የጥቆማ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን፡፡
ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
01/07/2022
ቀን 24/10/2014 ዓ.ም
ለመላው የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች, ለተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦችና ወዳጆች፣ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ
ጉዳዩ፡ የቀጥታ ስርጭት ጥቆማ መስጠትን ይመለከታል
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም የተመራቂ ተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዜና ቻናል አማካይነት ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ መሆኑን በታላቅ አክብሮት ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በተጨማሪም በዩኒቨርሲቲው ፌስቡክ እና ዩቲዩብ ቻናልም በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
ለመከታተል ያመቻችሁ ዘንድ የፌስቡክ እና ዩቲዩብ ቻናላችንን ከታች የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
https://www.facebook.com/aastu.edu.et
https://www.youtube.com/channel/UCUpgXuqDCiLfgLPK_FxS-6g
ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
እንኳን አደረሳችሁ!
ተመራቂዎቻችን እንኳን ለዚህ አደስስረሳችሁ፤ መልካም እድል።
===
የስነ ህንፃ ትምህርት ክፍል የመመረቂያ ሥራ ግምገማ
14/06/2022
Dear our prospective graduates,
====
We wish you a fruitful final exam and graduation. Your and all yours investment on you persona is going to be lucrative.
====
Fifth year civil engineering students at their final exam
09/05/2022
"GERD makes Abay water flowing in peace. Anyone who tries to disturb the peaceful flow, we with our historical defense culture is stand by behind"
Nardos Amare, 3rd year Architecture student presenting her vertue to freshman students.
09/05/2022
26/10/2021
Welcome
| Monday | 02:00 - 17:00 |
| Tuesday | 02:00 - 17:00 |
| Wednesday | 02:00 - 17:00 |
| Thursday | 02:00 - 17:00 |
| Friday | 02:00 - 17:00 |