25/01/2020
ፍላሾ ወይም ሚሞሪዎ ራይት ፕሮቴክት እያሎት ሚያስቸግሮት ከሆነና ከፍላሾ
ወይም ከሚሞሪዎ ማንኛውንም ፋይል ማይጭን ማያጠፋ ከሆነ በጣም ቀላል
የሆነውን መንገድ እንገራችሁ በwindow 7,xp, window 8፣ኦፕሬቲን
ሲስተም ላይ ፍላሻችሁን ወይም ሚሞሪያችሁን በመሰካት …….በመጀመሪያ
Start -------->ከዛ ALL PROGRAM ------------ከዛ Accessories ከዛ
Command Prompt ላይ ራይት ክሊክ አድርጋችሁ Run as
Administrator ን ክሊክ በማድረግ ኮማንዱን ይክፈቱት ጥቁር ሰሌዳ
ይመጣላችሁዋል ከዛ ሰሌዳው ላይ Diskpart ብላችሁ በመጻፍ ኢንተር
ይበሉ-----ከዛ liast disk ብላችሁ በመጻፍ ኢንተር ይበሉ-----ከዛ select
disk 1 ብላችሁ በመጻፍ ኢንተር ይበሉ ከዛ attributes disk ብላችሁ
በመጻፍ ኢንተር ይበሉ ከዛ attributes disk clear readonly ብላችሁ
በመጻፍ ኢንተር ይበሉ attributes disk cleared successfully
ይላችኋል ስራችሁን በአግባቡ ስለጨረሳችሁ ጥቁሩን መስኮት ወይም
ኮማንዱን በመዝጋት ወደ ፍላሻችሁና ሚሞሪያችሁ በመሄድ ፋይል ኮፒ ፔስት
እና ዴሊት እያረጋችሁ ሞክሩን …..…..ወይም Write_Protect _Remover
google ላ በመጻፍ ሶፍትዌሩን ዳወን ሎድ በማድረግ ችግሮን መፍታት
ይችላሉ መልካም እድል