Organization

Organization Health

16/07/2026
02/07/2026
የፋሆባ ጤና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ወላጆች  መምህራንና፣ የአስተዳደር ሰራተኞችየልፋት ፍሬ፣ የጥረት ውጤት የሚታይበት ታላቁ ቀን ደረሰ!ተማሪዎቻችን በዕውቀት ጎዳና ላይ የነበራቸውን የ...
02/07/2026

የፋሆባ ጤና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ወላጆች መምህራንና፣ የአስተዳደር ሰራተኞች

የልፋት ፍሬ፣ የጥረት ውጤት የሚታይበት ታላቁ ቀን ደረሰ!

ተማሪዎቻችን በዕውቀት ጎዳና ላይ የነበራቸውን የዓመታት የትጋትና የጽናት ጉዞ አጠናቀው፣ ለታላቁ የምረቃ በዓል ለመብቃት በመቻላቸው የተሰማንን ታላቅ ደስታ እየገለጽን፤ «እንኳን ደስ አላችሁ!» ለማለት እንወዳለን።የዓመታት የሌሊት ጥናት፣ የክፍል ውስጥ ትጋት እና የማይቋረጥ ጥረት ዛሬ በታላቅ ድል ተክቷል። ተማሪዎቻችን የጀመሩትን የትምህርት ጉዞ በስኬት አጠናቀው ለዚህ ታላቅ የምረቃ በዓል በመብቃታቸው ተቋማችን የተሰማውን ከፍ ያለ ኩራትና ደስታ ይገልጻል።

  የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና የ2018 ዓ.ም የስልጠና ዘመን  የመደበኛ ስልጠና መርሃግብር መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
20/10/2025


የቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና የ2018 ዓ.ም የስልጠና ዘመን የመደበኛ ስልጠና መርሃግብር መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

2018 መቁረጫ ነጥብ
20/10/2025

2018 መቁረጫ ነጥብ

20/10/2025



1) ስትራመድ እጆችህ ይታዩ
👉 ኪስ ውስጥ መክተት ፈሪነት ነው

2) በስሱ ፈገግ በል
👉 መገልፈጥ ልምጥምጥ ያስመስልሃል

3) ሰከን በል
👉 መቁነጥነጥ ድብርትህን ይናገራል

4) ቀስ እና ረጋ ብለህ አውራ
👉 መንቀልቀል እንዳትሰማ ያደርጋል

5) ቀጥ ብለህ ተራመድ
👉 መጉበጥ እንዳትታይ ያደርግሃል

መጽሐፍ እና መጽሐፍ ሁለቱም በገበያ ላይ

THE GREATNESS GUIDE 1 & 2 ሁለት መጽሐፍት በአንድ ላይ በሚል ተተርጉሞ በገበያ ላይ ውሏል።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኙታል።

📖ሌሎች ከአእምሮ ጋር የተያያዙ ምርጥ መጻሕፍት

መጽሐፍ
መጽሐፍ
መጽሐፍ
መጽሐፍ
መጽሐፍ

መጽሐፍ

ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ #ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም
👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ
👉 https://web.facebook.com/booklandbook/
ፌስቡክ ግሩፕ
👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730
ቲክቶክ
👉 tiktok.com/
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች
👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ
👉https://www.youtube.com/
ዩቲዩብ ፊልም
👉https://www.youtube.com/

20/10/2025

!

ፈጣሪ፦

እንዲጨርስልህ
መጀመር!

እንዲያስጀምርህ
መጸለይ!

እንዲሰጥህ
መጠየቅ!

መልካሙን እንድትጠይቅ
ራስህን ለእሱ ማስገዛት!

አለብህ።

አዲሱ መጽሐፍ በገበያ ላይ

📖ሌሎች ምርጥ ከቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦
👌👌👌

መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
2ተኛ ዕትም
መጽሐፍ 12ተኛ ዕትም
መጽሐፍ 8ተኛ ዕትም
መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
መጽሐፍ

ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ #ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏)

ቴሌግራም
👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ
👉 https://web.facebook.com/booklandbook/
ፌስቡክ ግሩፕ
👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730
ቲክቶክ
👉 tiktok.com/
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች
👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640
ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ
👉https://www.youtube.com/
ዩቲዩብ ፊልም
👉https://www.youtube.com/

20/10/2025
20/10/2025

Address

Debre Markose
Addis Ababa
@4418

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Organization posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Organization:

Shortcuts

Share