SOFI MEDIA

SOFI MEDIA እንኳን ወደ ሶፊ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ
ሰድክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኒ
እውቀት ሙሉ ሰው ይደርጋል

እንኳን ወደ ሶፊ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ
በዚህ ቻናል ላይ ጠቃሚ ትምህርት ነክ የሆኑ አጠቃላይ የአዶቤ ሶፍቴኤዎሮች አጠቃቀምና ኢንስቶል ማድረግ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ፎቶ ኤዲትንግ ሎጎ ዲዛይን አፍተር እፌክት 3ዲ አንሜሽን ኢን ዲዛይን በተጨማሪም የኮምፒተር ፎርማት ማድረግ ሶፍቴኤር ጥቅምና ኢንስቶል ማድረግ ዌብ ዲዛይን መድረግ የተለያዩ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ምንነት የሆኑ ትምህርት ይሰጣሉ እርሶም ሰድክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኒ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን ፡፡
እውቀት ሙሉ ሰው ይደርጋል

የጉግል ኩባንያ የ ኦሮምኛንና የትግርኛ ቋንቋን ጨምሮ 24 ቋንቋዎችን በመተርጓሚያ ዝርዝር ውስጥ አካተተግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጉግል   እና  #ትግርኛ ጨምሮ ከ300 ሚሊዮን በላይ የሚናገራ...
13/05/2022

የጉግል ኩባንያ የ ኦሮምኛንና የትግርኛ ቋንቋን ጨምሮ 24 ቋንቋዎችን በመተርጓሚያ ዝርዝር ውስጥ አካተተ
ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጉግል እና #ትግርኛ ጨምሮ ከ300 ሚሊዮን በላይ የሚናገራቸውን 24 አዳዲስ ቋንቋዎች በጉግል መተርጎሚያ ዝርዝሩ ውስጥ አካቷቸዋል።
ከእነዚህ ውስጥ አስሩ ቋንቋዎች በአፍሪካ የሚነገሩ ሲሆን ከነዚህም መካከል አፋን ኦሮሞ ፣ ትግርኛ፣ ትዊ፣ ባምባራ፣ ክሪዎ፣ ሉጋንዳ ይገኙበታል።
በኢትዮጵያ እና በኬንያ ወደ 37 ሚሊዮን የሚጠጉ ነዋሪዎች አፋን ኦሮሞ የሚናገሩ ሲሆን ከ8 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የኤርትራና የትግራይ ተወላጆች ትግርኛን ይናገራሉ።
" ለዓመታት ጉግል መተርጎሚያ የቋንቋ ልዩነቶችን በማጥበብ በመላው ዓለም የሚገኙ ማህበረሰቦችን ለማገናኘት ረድቷል " ሲል የአሜሪካው ኩባንያ ገልጿል።
አክሎም አሁን ቋንቋቸው በአብዛኛው ቴክኖሎጂ ውክልና ያልተሰጣቸው ሰዎችን መርዳት ይፈልጋል ብሏል።
አሁን የተካተቱትን ቋንቋዎች ጨምሮ በጉግል ተርጓሚ የተካተቱ አጠቃላይ ቋንቋዎች ብዛት ወደ 133 ደርሷል።
አዲሶቹ የተካተቱት ቋንቋዎች የቴክኖሎጂ ምዕራፍን እንደሚወክሉ ገልጾም ምሳሌ ሳይኖር የሚተረጉም የማሽን መማሪያ ሞዴል እንደሚጠቀሙ አስፍሯል።
ይህ ኮምፒውተርን ለማሰልጠንና ትርጉሞቹን በማሰባሰብ የመረጃ ቋቱን ለማካበት የሚያገለግሉ በርካታ ሰዎች ለሌሏቸው ቋንቋዎች ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ብሏል።
ነገር ግን ኩባንያው ቴክኖሎጂው ፍጹም እንዳልሆነ አምኗል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ
የዩትዩብ ቻናላቻችንን በመቀላቀል ወዳጅነታችንን ያጠናክሩ
https://youtu.be/7gkABYu4xAY

https://youtu.be/7gkABYu4xAY
13/05/2022

https://youtu.be/7gkABYu4xAY

News #ሶፊ ሚዲያ media tutorial 4D premiere pro Photoshop after effects Illustrator XD in design...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SOFI MEDIA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share