Ethiopian Diaspora Community

Ethiopian Diaspora Community Ethiopian Diaspora Community is a page created by Ethiopian diasporas w/c can deliver trusted inform

ይች ልጅ እውነታውን ለምን አወጣች በማለት የኢሉ ቤተሰቦች እየተንጫጩ ነው። ጀግና የልጅቱ ንግግር የተመቻችሁ ብቻ ሸር አድርጉ እስኪ። ከጎኗ እንሁን
01/09/2025

ይች ልጅ እውነታውን ለምን አወጣች በማለት የኢሉ ቤተሰቦች እየተንጫጩ ነው። ጀግና
የልጅቱ ንግግር የተመቻችሁ ብቻ ሸር አድርጉ እስኪ። ከጎኗ እንሁን

ታሞ ከመማቀቅ ________? ሙሉት አሁን ላይ ህክምና ለሀብታሞች እንጂ ዋጋው የሚቀመስ አይደለም። ነገር ግን ለሁላችንም የሚሰራ አንድ መፍትሄ አለ እሱም ቀድሞ መጠንቀቅ ነው። ጤናማ አመጋገ...
19/07/2025

ታሞ ከመማቀቅ ________? ሙሉት
አሁን ላይ ህክምና ለሀብታሞች እንጂ ዋጋው የሚቀመስ አይደለም። ነገር ግን ለሁላችንም የሚሰራ አንድ መፍትሄ አለ እሱም ቀድሞ መጠንቀቅ ነው። ጤናማ አመጋገብ ደግሞ ዋናው ነገር ነው።
ዘይትን ስንጠቀም ባግባቡ ካልተጠቀምን LDL ኮሌስትሮል ሊጨምር ስለሚችል ይህ ደግሞ የደም ቱቦ በቅባት የመዘጋትና ለልብ በሺታ እንድሁም ስትሮክ ወዘተ ሊያጋልጠን ይቺላል።
ከየትኛውም የኢትዮጵያ ክፍል ሆናችሁ ቀድማችሁ ኦንላይን ላይ ለምታዙ 5 ሰወች በፖስታ ቤት መላኪያውን በነጻ አድርገናል።
👇
https://ethiopiaonlinemarket.com/product/oil-spray-bottle-for-cooking-and-bbq-ethiopia-online-market/

11/06/2025

ምን እንበለው??

Good Vibe
31/05/2025

Good Vibe

26/01/2025

የተመቸው Like & Follow አድርጉኝ
Veronica Adane Music

‎ የጥንቃቄ መረጃ‼️እባካችሁ ሸር አድርጉ ። ማን ያውቃል አንድ ሰወ _________________‎ ዛሬ እንዲህ ሆነ...አራት ኪሎ መንበረጸባዎት ቅድስት ሥላሴ ተሳልሜ ወደ ስራ ለማቅናት ረፋ...
16/01/2025

‎ የጥንቃቄ መረጃ‼️
እባካችሁ ሸር አድርጉ ። ማን ያውቃል አንድ ሰወ
_________________
‎ ዛሬ እንዲህ ሆነ...አራት ኪሎ መንበረጸባዎት ቅድስት ሥላሴ ተሳልሜ ወደ ስራ ለማቅናት ረፋድ አካባቢ ከቤት ወጣሁ።
‎ወደታክሲ ተራ እያቀናሁ እያለ አንድ አጠር ጠቆር ያለ ነጠላ ላዩ ላይ ጣል ያደረገ ልጅ እናት እናት እባክሽ ቦታ ጠፍቶብኝ ነው ወደዚህ አካባቢ ጫላ ህንጻን የሚባል ታቂዋለሽ አለኝ።
‎እንደማላውቀው ነገርኩት። "ወይኔ ወዴት ሄጀ ልፈልገው ባለቤቴ እመጫት ናት ቤት ብቻዋን ስለሆነች ቶሎ መመለስ ነበረብ ምን ይሻለኛል" እያለ አብሮኝ እየተራመደ ያወራል። የኔ ምላሽም ባውቀው እጠቁምህ ነበር ነገር ግን አላቀውም ብየው መንገዴን ቀጠልኩ።
‎በዚህ መሀል አንዲት እንደሱ ነጠላ የለበሰች ጥላ የያዘች ሴት ጠጋ ብላ ምን ልርዳህ አለችው... የሚፈልገውን ነገራት። እሱ በቀኝ እርሷ በግራ ሆነው እኔን መሀል አድርገው ማውራታቸውን ቀጠሉ። ቀደም ቀደም ብየ ስራመድ አንድ መነጸር የለበሰ በእጁ አጀንዳ የያዘ ሰው ተቀላቀለን። ከዚያ በኋላ ሴቷ አፍጫሽ ላይ ጥቁር ነገር አየሁ ብላ ወደአፍንጫየ ተጠግታ ነካችኝ....ያኔ መደንዘዝ ጀመርኩ። አስፓልቱን አሻግረው ብር የሚመስል ቀለም ወዳላት ቪትስ መኪና ውስጥ አስገቡኝ።
‎መኪና ውስጥ ብዙ ያወራሉ ግን አይሰማኝም ድንዝዝ ብያለው። ማውራት አልችልም። የሚያወሩት ነገር ልክ እንዳልሆነ ተረድቻለሁ ግን መናገር አልችልም....በመጨረሻም በውስጡ በሶፍት የተጠቀለለ ጠጠር መሰል ድንጋይ የያዘ የተፈረመበት ለማለት ይከብዳል የተሞነጫጨረበት ፖስታ እና የመታወቂያየን ኮፒ ይዜ ኮዬ ፈጨ ክፍለከተማ ራሴን አገኘሁት። ብዙ ሲጠይቀኝ ቆይቶ ኖሯል በቁጣ የጥበቃ ባለሙያው ምን ልርዳሽ እያልኩሽኮ ነው የት መሄድ ፈልገሽ ነው ሲለኝ ነቃ። ልገልጸው በማልችለው በከፍተኛ የራስ ምታት ውስ ሆኜ ነበር።
‎ቦርሳዬንና ስልኬ አለ የቃልኪዳንና የጋብቻ ቀለበቴን ግን ወስደውታል። እንዴት እንደምንጠብቅ ባላቅም በተቻላችሁ ራሳችሁን ጠብቁ!!!
‎ሿሿ እንዲህ ነው ለካ!
#ትምህርትሚኒስትር #ዘፈን #ኦርቶዶክስ #ሙስሊም #ድዛይን #ቤት

https://youtu.be/VgnHCo6mCpE
10/10/2024

https://youtu.be/VgnHCo6mCpE

ሪሚዲያል 2017 ሪሚድያል 2017 Remedial 2017Remedial 2017Remedial 2017Remedial PlacementUniversity SelectionDepartment SelectionFresh PlacementUniversity PlacementMin...

__ ማሳሰቢያ ___በሊባኖስ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሊባኖስ የሚገኘውየኢትዮጵያ ኤምባሲ  ዜጎችን ለማውጣት ምዝገባ  የጀመረ ሲሆን ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ ከታች ያሉትን ነገሮች እንድታሟ...
02/10/2024

__ ማሳሰቢያ ___
በሊባኖስ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን
በሊባኖስ የሚገኘውየኢትዮጵያ ኤምባሲ ዜጎችን ለማውጣት ምዝገባ የጀመረ ሲሆን ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ ከታች ያሉትን ነገሮች እንድታሟሉ ጠይቋል።
ሊባኖስ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ከታች ባለው የቴሌግራም ግሩፕ በመግባት መረጃወችን መቀያየር የምትችሉ ይሆናል። ሌሎች አረብ ሀገራት የምትኖሩም እንደዚሁ በግሩፑ ተቀላቀሉ። ለመረዳዳት መረጃወችን ለመቀያየር በጣም አስፈላጊ ነው።
በዚህ ግሩፕ ተቀላቀሉ።
👇🏾👇🏾
https://t.me/EthiopianDispora

ሸር አድርጉት።
29/09/2024

ሸር አድርጉት።

DV 2026 መሙላት መቸ ይጀመራል Ethiopia DV lottery 2026 start date Work in Ethiopia #ዲሺ #ድሺ #ዲቪ2026የዲቪ አሞላልየዲቪ ፎቶዲቪ 2026 መሙላት የሚጀመረው መቸ ነውዲቪ ፓስፖርት ያስፈልጋልDV...

ሸር እናድርግላቸው
22/09/2024

ሸር እናድርግላቸው

ዩኒቨርስቲ ምደባ 2017Remedial StudentsFresh students 2017 ትምህርት ሚኒስትርትምህርት ሚኒስትር መግለጫ የሪሚዲያል መግቢያ መቁረጫ ነጥብ 2017ሪሚድያል ውጤትዩኒቨርስቲ ምርጫ የሪሚድያል ማለፊያ ነጥብ...

Address

United States
Addis Ababa
10001

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Diaspora Community posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ethiopian Diaspora Community:

Shortcuts

Share

Category