ፓራዳይዝ ቫሊ ዮኒቨርስቲ ኮሌጅ
PVUC kendegna temariwoch nen
24/07/2016
congratulations for all pvuc students
afi,bolt,2jons,miku,tg,abrya,misgu and for all congratulation
21/12/2015
የግቢው አደገኛ ቦዘኔዎች
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የፓራዳይዝ ተማሪዎችና የኛ ባቾች
በጣም እኔ የሚገርመኝና እስካሁን ድረስ ተማሪ እያለን ግቢ ውስጥ የምናረጋቸው ድርጊቶች ሁሉም በጣሞ ያዝናኑኛል ከዛ ውሰጥም ከኛ ክላስ ተሳስቶ አንዱ ጓደኛችን ከከቀረ የዛኑ ቀን የራሳችንን ግምት ሰጥተን ልጁ ሊሞት እንደደረሰና ወይ ደሞ ሴት አፍቅሮ ራሱን ሊያጠፋም እንደሆነ አርግተን በኢንጂነር ጌትሽ አማካኝነት ፅሁፍ ይዘጋጃል ከዛን ሁላችንም የመልካም እድል ምኞታችንን እንገልፅ ነበረ፡፡ ከዚህም ድርጊት ሰለባ የሆነው ወንድማቾን ነብዩ ዳን ነበረ እሱም የክላሳችንን ተማሪዎች አንጀታችንን በልቶት ነበረ (በአዋዜ)እናም እስካሁን የተፃፉት ነገሮች በወረቀት አሁንም እኔጋ አሉ፡፡
እናም ለዛሬ ብዙም አልበላቹ በሚቀጥሉት ቀናት ግን የእኛ ባቾች ምን ምን እንዳደረግን በፅሁፍ ለራሳችሁ አቀርባለሁ
በሚቀጥሉት ጊዜ
#እንዴት #የግቢ #ተማሪዎችን #እንደምናከብር
#እንዴት #የትምህርት #ቤቱን #ሀሳብ #እንደምናስቀይር
#እንዴት #ከዘበኛዎች #ጋር #ቦክስ #እንደምንገጥም
#እንዴት #የግቢው #ቀንደኛ #ተማሪና #ቀንደኛ #ረባሽ #እነንደሆንን ልምዳችንን ለማካፈል እሞክራለሁ ሰላም ሁኑልኝ እወዳቹሀለሁ
10/08/2015
for all pvuc students.....be 18/12/2007 methara lay yetemereknbetn 1 amet meknyat bemadreg zegejt selazegejen mextachu edetgegu be akebrot xertnoweta.....xeri ashu beleshu ye mehaberu din."xende hono memxat yetekelekele new"
be zendero lemtmereku ye pvuc temariwoch bemulu enkoan des yalachu.mechiw giza melkam yesra giza yhunlachu......"sera faxrachu erasachhun ena hagerachun lemexkem yabkachu sera fet kemehon yxebkachu....." from pvuc gizawi prezedant soleke
18/03/2015
18/08/2014
metew ymezgebu le 2007 temezgabiwoch berachen kefet new .demo kelelaw temertbet leyet yemiyaregen behulum yetmert zerfoch xrat yalew temert mesxetachen new civil engeneringenm chemro. adrashachen kebele 12 fitlafit............ yemxuna ymezgebu yemaru hager ygenbu
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Adama