06/04/2026
አቂዳህን በቁርዓንና በሀዲስ ያዝ
Tewhid suna
06/04/2026
🥰🥰
ምን ጊዜም ቅድሚያ ለተውሒድ
15/09/2025
አፋልጉኝ
share share share
ሼር ሼር ሼር
ከስር በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ልጅ ያጂብ ረሺድ ታሸጋ በቀን 03/01/2018 ሲኤምሲ አል-ኢምራን መስጂድ አካባቢ በሌሊት ሰው በተኛበት ከቤት ወጥቶ አልተመለሰም።ስለሆነም ያየው በእነዚህ ስልክ ቁጥር 0966697996/0923086726 ደውለው ቢያሳውቅ ወረታው ከፋይ ነን።
ኢድ ሙባረክ
ዛሬም ኢድ ነው
22/05/2025
22/05/2025
አፋልጉኝ!!
ከስር በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን
ስሙ አብዱራሂም ታጁ ይባላል እድሜው 21ነው
አብዱራሂም ተወልዶ ያደገው በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ ውስጥ ሲሆን ገና በልጅነቱ ቤተሰቡ ለመርዳት ወደ አዲስ አበባ
መቶ ጥቂት አመታት ቤተሰቡ ሲረዳ ቆይቶ ከዛሬ 5 ወር በፊት
ጠዋት ለአጎቱ ክፍለሀገር ቤተሰቦቼ ጋ እሄዳለሁ ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም ስልክ ሲደወልለትም ስልኩ አይሰራም ቤተሰቦቹ ይገኛል ብለው የሚያሥቡበት ሁሉም
ቦታ ፈልገውታል ሊያገኙት አልቻሉም።
ከዚ በፊት ለቤተሰቦቹ ለሥራ ከሀገር መውጣት
እንደሚፈልግ ነግሯቸው ነበር በአሁን ሰአት ግን
እሱ ከሀገር ውጪ ይሁን ሀገር ውስጥ የሚያውቁ
ነገር የለም።
እና ውድ ኢትዮጲያዊያን እህት ወንድሞች
እባካቹ እሄን ወንድማችን ያለበት የሚያቅ ያየ
ካለ በነዚ ስልክ ደውለው ያሣውቁን ይላሉ ቤተሰቦቹ።
0927494473 አባቱ ታጁ ሻሚል
0955317616 ወንድሙ ዘይኑ ታጁ
እባካቹ ሼርርርርር አድርጉት እናመሠግናለን
ልብን ሰርስሮ ሲገባ እናድምጠው እስቲ
ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም በመንገድ ላይ እየሄዱ ህፃናት ልጆችን ካዩ "አሰላሙዓለይኩም" ብለው ሰላምታ ሳያቀርቡላቸው አያልፉም ነበር።
አነስ ኢብኑ ማሊክ
ኢነሊላሒ ወኢነ ኢለይሒ ራጂኡን ወንድማችን ሙሐመድ ሰኢድ አላህ ይዘንልህ
03/04/2025
ዱንያ እንዲ ናት 😭
የኩዌቱ ቢሊየነር -ኽራፊ ሲሞት ጥሎት የሄደው ሃብት ......💔💔💔
ከስር ምስሎቹን ይመልከቱ 😱 የመጨረሻው ምስል....💔😭
«የትም ስፍራ ብትኾኑ በጠነከሩ ሕንጻዎች ውስጥ ብትኾኑም እንኳ ሞት ያገኛችኋል፡፡
أَيْنَمَا تَكُونُوا يُدْرِككُّمُ الْمَوْتُ وَلَوْ كُنتُمْ فِي بُرُوجٍ مُّشَيَّدَةٍ ۗ
Hijra
ኢድኩም ሙባረክ💚
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Adama