Ihsan Quran Center

Ihsan Quran Center

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ihsan Quran Center, Education Website, Mebrat, Adama Mall AMG, 6th floor, Adama.

ኢህሳን የቁርዓን ማእከል የቁርዓንን ትምህርት ለሁሉም ማህበረሰብ ተደራሽ እና ውጤታማ ለማድረግ የተቋቋመ ድርጅት ነው። ድርጅቱ ኢህሳን ፋውንዴሽን ከተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ማህበራት ምክኒያት የተመሰረተ ነው። ትክክለኛውን የቁርኣን ንባብ አስፈላጊነት ተረድተን ተልእኳችንን በሁሉም እድሜ እና ዳራ ውስጥ ያሉ ግለሰቦች በትክክል እና በልበ ሙሉነት እንዲማሩት ማስቻልና ማበረታታት ነው።

11/02/2025

የኢህሳን ቁርአን ሴንተር ሞባይል አፕሊኬሽን አጠቃቀምን ከምዝገባው አንስቶ የሚያሳይ ሙሉ ዶኩመንተሪ።

በቶሎ ተመዝግቦ መማር ለሚፈልጉ አካላት እና ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውለው ይጠይቁን።
+251962545556
*************
Dokumantarii guutuu kan itti fayyadama appilikeeshinii mobaayilaa Giddugala Qur'aanaa Ihsan agarsiisu, galmee irraa eegalee.

Warra galmaa'uu fi dafanii barachuu barbaaddaniif lakkoofsa bilbilaa armaan gadii kanaan nu bilbiluun odeeffannoo dabalataa argachuu dandeessu.
+251962545556

30/01/2025

ኢህሳን ቁርአን ሴንተርን በመጠቀን ኦንላይን ቁርአን እንዲሁም ተያያዥ ትምህርቶችን ለመማር ከምዝገባ አንስቶ እስከመጨረሻ ያለውን ሂደት የሚያስቃኘን አጭር ቪደዮ

ኢህሳን ቁራአን ሴንተር የሙከራ ትምህርት ምዝገባ 28/01/2025

ኢህሳን የቁርዓን ሴንተር በቅርብ ቀን ኢንሻአላህ። ምዝገባ ጀምረናል
ከታች ያለውን ኦንላይ ፎርም ሊንክ በመጠቀም ከወዲሁ መመዝገብ ይችላሉ
***********
Qur'aanaa Ihsan sentarii yeroo dhiyootti InshaAllah. Galmee jalqabnee jirra.
Amma linkii unka onlaayinii armaan gadii fayyadamuun galmaa'uu dandeessu.

ኢህሳን ቁራአን ሴንተር የሙከራ ትምህርት ምዝገባ Registration started: Dec 16-21, 2017 Address: Adama Mall 6th floor, Adama Contact No: +251962545556 Website: ihsanquran.com.et

Want your school to be the top-listed School/college in Adama?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Mebrat, Adama Mall AMG, 6th Floor
Adama
NONE