መልአኩ ዘማርያም

መልአኩ ዘማርያም Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from መልአኩ ዘማርያም, School, Adama.

19/04/2024

#ምስጋና ምግብ ነው::

አቤቱ የሆነብንን አስብ😭😭😭😭
22/02/2024

አቤቱ የሆነብንን አስብ😭😭😭😭

20/01/2024
20/01/2024

ሠላም ውድ ኦርቶዶክሳውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዛሬ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የጥምቀት በዓል ማክበሪያ ቦታ ከምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ መሪነት የየ...
18/01/2024

ሠላም ውድ ኦርቶዶክሳውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ዛሬ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የጥምቀት በዓል ማክበሪያ ቦታ ከምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ መሪነት የየአድባራት እና ገዳማት አስተዳዳሪዎች በተገኙበት የፅዳት መርሐ ግብር ይህን ይመስል ነበር #⛪️⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

መዝሙር ዘዘመነ ስብከት (ኖላዊ)ኖላዊሆሙ ለእስራኤል አጽምዕ ዘይርዕዮሙ ከመ አባግዐ ዮሴፍ ዘይነብር ላዕለ ኪሩቤል አስተርአየ ።ትርጉም :-ዮሴፍን እንደ መንጋ የምትመራ የእስራኤል ጠባቂ ሆይ ...
30/12/2023

መዝሙር ዘዘመነ ስብከት (ኖላዊ)
ኖላዊሆሙ ለእስራኤል አጽምዕ
ዘይርዕዮሙ ከመ አባግዐ ዮሴፍ
ዘይነብር ላዕለ ኪሩቤል አስተርአየ ።
ትርጉም :-ዮሴፍን እንደ መንጋ የምትመራ
የእስራኤል ጠባቂ ሆይ ፣አድምጥ
በኪሩቤል ላይ የምትቀመጥ፤ተገለጥ
መዝ,79÷1

29/12/2023

እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

15/07/2023
15/07/2023

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መልአኩ ዘማርያም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category