ትምህርት NEWs

ትምህርት NEWs �ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, መፅሀፎችን, ኖ?

Irreechi fakkeenya tokkummaa uummata Oromooti!እንኳን ለኢሬቻ አደረሳችሁ 🥰🥰
04/10/2024

Irreechi fakkeenya tokkummaa uummata Oromooti!

እንኳን ለኢሬቻ አደረሳችሁ 🥰🥰

በሀዲስ አለመያው የሚታወቀዋው ተወዳጁ ፍቅር እስከ መቃብር እንሆ በፊልም ተሰርቶ በቴሌግራም መቶላችኋል JOIN ብለው ይከታተሉን🥰🥰ክፍል 2 ተልቋል😱😱👇👇https://t.me/+p948Kt38If...
11/09/2024

በሀዲስ አለመያው የሚታወቀዋው ተወዳጁ ፍቅር እስከ መቃብር እንሆ በፊልም ተሰርቶ በቴሌግራም መቶላችኋል JOIN ብለው ይከታተሉን🥰🥰

ክፍል 2 ተልቋል😱😱👇👇
https://t.me/+p948Kt38IfY0YTlk

ተመስገን 🙏
10/09/2024

ተመስገን 🙏

✅ ግድ የላችሁም 2017 መልካም ይሆንልናል🌼🌼                  እንኳን አደረሳችሁለአዲሱ አመት በጤና የደረሰ እስቲ Like👍 ያድርግ
10/09/2024

✅ ግድ የላችሁም 2017 መልካም ይሆንልናል🌼🌼
እንኳን አደረሳችሁ

ለአዲሱ አመት በጤና የደረሰ እስቲ Like👍 ያድርግ

ልጅ ሚካኤል እና ሳያት ደምሴ የተጣመሩበትን "አይቶ" አዲስ ሙዚቃ ሰማችሁት?
04/09/2024

ልጅ ሚካኤል እና ሳያት ደምሴ የተጣመሩበትን "አይቶ" አዲስ ሙዚቃ ሰማችሁት?

አንድ አይነት አኗኗርአንድ አይነት አሟሟት ሲታመሙ፣ አጠው ሲቸገሩ ማንም አይዟችሁ ሳይላቸው በዛው የሞቱ ሁለት ተዋንያኖች        ታሪኩ ና ባቡጅ 😭     ባቡጅ  መቸገሩ ብቻ ሳይሆን ተጨ...
28/08/2024

አንድ አይነት አኗኗር
አንድ አይነት አሟሟት
ሲታመሙ፣ አጠው ሲቸገሩ ማንም አይዟችሁ ሳይላቸው በዛው የሞቱ ሁለት ተዋንያኖች
ታሪኩ ና ባቡጅ 😭

ባቡጅ መቸገሩ ብቻ ሳይሆን ተጨማሪም የአልኮል ሱስ ነበረበት

የአርቲስቶች ማህበር አለ ሲቸገሩና ሲታመሙ አንድም ቀን ሲረዱ አይተን አናውቅም

የባቡጅ የቀብር ስነ ስርአት ነገ ይፈፀማል
ነፍስ ይማር 😭😭

ይህ ታዳጊ በሽብር ክስ ተከሶ ከተፈረደበት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ብሎም በተለያዩ ሀገራት አየርመንገዶች መብረር አይችልምየውጭ ሀገር ጉዞወች ማድረግ አይችልምበኢትዮጵያዊ ዜግነቱ ሊያገኛቸው ...
28/08/2024

ይህ ታዳጊ በሽብር ክስ ተከሶ ከተፈረደበት

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ብሎም በተለያዩ ሀገራት አየርመንገዶች መብረር አይችልም

የውጭ ሀገር ጉዞወች ማድረግ አይችልም

በኢትዮጵያዊ ዜግነቱ ሊያገኛቸው የሚችሉ ጥቅማጥቅሞች ይታገዱበታል !

ምንም አይነት የመንግስት ስራ ውስጥ መቀጥር አይችልም !

በአጠቃላይ የዚህ ታዳጊ life Record ይበላሻል !

ይታያችሁ ይህ ሁሉ በዚህ ታዳጊ የሚፈፀመው ባለማወቅ አልወርድም በማለቱ ብቻ ነው !

ነብስ ይማር😭😭ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ውድነህ ክፍሌ ስለጌታቸው እጅጉ(ባቡጂ) ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል በርካታ ፊልሞች ላይ የምናውቀው ባቡጅ ትናንት ምሽት ከዚህ አለም ተለይቷል😭😭...
25/08/2024

ነብስ ይማር😭😭

ፀሐፊ ተውኔት፣ ደራሲና ጋዜጠኛ ውድነህ ክፍሌ ስለጌታቸው እጅጉ(ባቡጂ) ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል

በርካታ ፊልሞች ላይ የምናውቀው ባቡጅ ትናንት ምሽት ከዚህ አለም ተለይቷል😭😭😭

ለቤተሠቡና ለአድናቂዎቹ መፅናናቱት ይሰጥልን።

የቴሌግራም መስራችና ባለቤት በቁጥጥር ስር ዋለየሩሲያ ተወላጁ ፓቭል ዱሮቭ የግል ጀቱ በፈረንሳይ ቦርጌት የአየር ማረፊያ ካረፈ በኋላ ነው በፈረንሳይ ፀጥታ አካላት በቁጥጥር ስር የዋለው፡፡ ዱ...
25/08/2024

የቴሌግራም መስራችና ባለቤት በቁጥጥር ስር ዋለ

የሩሲያ ተወላጁ ፓቭል ዱሮቭ የግል ጀቱ በፈረንሳይ ቦርጌት የአየር ማረፊያ ካረፈ በኋላ ነው በፈረንሳይ ፀጥታ አካላት በቁጥጥር ስር የዋለው፡፡

ዱሮቭ በቁጥጥር ስር የዋለው ከሚያስተዳድረው የመልዕክት መለዋወጫ መተግበርያ ቴሌግራም ጋር በተያያዘ ሲሆን ይህም የቴሌግራም ይዘቶችን በመሀል የሚቆጣጠር አካል (ሞደሬተር) ስለሌለው ነው ተብሏል፡፡

በዚህም ወንጀለኞች መልዕክት ምንም ሳይታወቅባቸው መላላክ በመቻላቸውና ለወንጀለኞች ምቹ እድል በመፍጠሩ ነው በሚል እንደሆነ ተገልጿል፡፡

በፈረንሰይ የሩሲያ ኤምባሲም ጉዳዩን ለማጣራት ፈጣን እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑም ተመላክቷል።

ቴሌግራም በሩሲያ በዩክሬን እና በቀድሞ የሶቪዬት ህብረት አገራት ዘንድ በርካታ ተጠቃሚዎች ያሉት ሲሆን በ2018 በሩሲያ መተግበርያው ታግዶ ነበር፡፡ ምክንያቱም ባለቤቱ የተጠቃሚ መረጃ አልሰጥም በማለቱ ነው። ይሁን እንጂ በ2021 እንደገና አገልግሎት ላይ ውሏል፡፡

1 ቢሊዮን የሚጠጉ ተጠቃሚዎች ያሉት ቴሌግራም በተለይም የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ዋነኛ የኢ-መደበኛ የመረጃ ምንጭ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ስለጦርነቱ የተሳሳቱም ያልተሳሳቱም መረጃዎች እንደሚሰራጩበት እንዲሁም የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዘለንስኪና የሩሲያ መንግስትም እንደሚጠቀሙት ተጠቁሟል፡፡ በዚህም “ምናባዊ የጦር ሜዳ” እስከመባል መድረሱን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇

https://t.me/TMHERT_NEWS
https://t.me/TMHERT_NEWS

እጅጉን አሰቃቂ አረመኔያዊ ተግባር‼️ተማሪ ሊዲያ ዮሐንስ በጂንካ ዩኒቨርስቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የነበረች ሲሆን ክረምት እረፍት ቤተሰቦቿ ጋ  ካምባ ነበረች።ወንድ ጓደኛዋ ፍልሞን ጫፍቄ የተባለው...
24/08/2024

እጅጉን አሰቃቂ አረመኔያዊ ተግባር‼️

ተማሪ ሊዲያ ዮሐንስ በጂንካ ዩኒቨርስቲ 3ኛ ዓመት ተማሪ የነበረች ሲሆን ክረምት እረፍት ቤተሰቦቿ ጋ ካምባ ነበረች።

ወንድ ጓደኛዋ ፍልሞን ጫፍቄ የተባለው አርባምንጭ ከሚገኙት ከአንደኛው ኮሌጅ ተማሪ የነበረ ሲሆን የፊታችን እሁድ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም ተመራቂ በመሆኑ ተማሪ ሊዲያ ከቤተሰቦቿ ሸዉዳ ጂንካ ዩኒቨርስቲ እንደተፈለገች ነግራ ወንድ ጓደኛዋ ጋ አርባምንጭ መጥታ እሱ ተከራይቶ ባለበት ቤት ከሱ ጋር ሆና የምረቃውን ዝግጅት እያዘጋጀች ነበር።

ታዲያ ምን ያደርጋል? ነገሩ እሷ እንዳሰበችው አልሰመረም እንጂ። ሐሙስ ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም ቦታው አርባምንጭ ከተማ ጉርባ ቀበሌ ሸለቆ መንደር ከወንድ ጓደኛዋ ጋር ያጋጫቸዉ ምክንያቱ በግልጽ ባይታወቅም ከምሽቱ 7:00 ሰዓት አካባቢ ተመራቂ የነበረው ወንድ ጓደኛዋ ፍልሞን ጫፍቄ በተማሪ ሊዲያ ዮሐንስ በገዛ ፍቅረኛ ላይ ጨከነ።

በተከራየበት ዝግ ቤቱ ዉስጥ በጩቤ ጉንጯ ላይ ወግቷት በመጣል በወደቀችበት አንገቷን ጩቤዉ በእጁ እስኪሰበር ድረስ አርዷ*ት ሂወቷ እንዲያልፍ አድርጓል።

ለተማሪ ሊዲያ ዮሐንስ ቤተሰቦችና ለጓደኞቿ፣ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጣቸው።

ፍትህ ለሚጣ💔😭ይሄን ፖስት ላይክ ሼርና ኮሜንት ላይ ፍትህ ለሚጣ በማድረግ ድምፅ ሁኑ🙏🙏
17/08/2024

ፍትህ ለሚጣ💔😭

ይሄን ፖስት ላይክ ሼርና ኮሜንት ላይ ፍትህ ለሚጣ በማድረግ ድምፅ ሁኑ🙏🙏

ዋንቲያ ሰለሞን😎እስቲ ኮምቱ
03/07/2024

ዋንቲያ ሰለሞን😎

እስቲ ኮምቱ

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ትምህርት NEWs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ትምህርት NEWs:

Shortcuts

Share

Category