11/05/2026
✨ የግንቦት ወር እሴት፡ አንድነት (Unity) ✨
ጥንካሬያችን በአንድነታችን ውስጥ ነው! 🤝
"ድር ቢያብር አንበሳ ያስር" እንዲሉ፣ ልዩነቶቻችንን አቀናጅተን ለጋራ ግብ ስንቆም የማይታለፍ መሰናክል የለም። በዚህ ወር የአንድነትን ትርጉም በተግባር የምናሳይበት፣ እርስ በርስ የምንደጋገፍበት እና እንደ አንድ ቤተሰብ የምንጓዝበት ይሁንልን።
"Unity is Strength" 💪🌟
.