09/04/2026
ዜና ስፖርት
የማነኛውም ዜና ተደራሽነትን ለማስፋት በተለይ ለዓይን ስውራን እና መስማት ለተሳናቸው በድምፅ እና በፅሁፍ ሲቀርብ ደስ ይላል።
ለዚህም እንደ ፕሮፌሽናል ሚዲያ ለአርታይ (Editing) ትኩረት መሰጠት ያስፈልጋል።
እስኪ አንድ መስማት የተሳነው ሰው ይህንን ዜና እንዴት ይገነዘባል?
ዜናው እንደዚህ ይላል:-
''በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውስጣዊ ችግሩ እየተወገደ የመጣለት ቅዱስ ጊዮርጊስ #ቸጋጣሚዎቹን #በመሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል።''
በመሸነፍ ደረጃን ማሻሻል ይቻላል። ጥሩ ፍልስፍና ነው