Ghion Business & Technology College

Ghion Business & Technology College We are on the way to establish a business and technology college.

https://www.tiktok.com/
23/02/2024

https://www.tiktok.com/

4 Followers, 1 Following, 1 Likes - Watch awesome short videos created by ghioncollege

https://www.tiktok.com/
21/02/2024

https://www.tiktok.com/

0 Followers, 0 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by ghioncollege

ታላቅ የምስራች ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፤ግዮን የቢዝነስና ቴክሎጂ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን እውቅና ያለውና በቢዝነስና ቴክኖሎጂ ሙያ...
21/02/2024

ታላቅ የምስራች ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፤
ግዮን የቢዝነስና ቴክሎጂ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን እውቅና ያለውና በቢዝነስና ቴክኖሎጂ ሙያ በተለያዩ ዘርፎች ማለትም፤
1. በአካውንቲንግና ፋይናንስ . . . ከደረጃ 2-4
2. በሰው ሀብት ስራ አመራር . . . ከደረጃ 2-4
3. በማርኬቲንግና ሴልስ ማናጅመንት . . . ከደረጃ 2-4
4. በፐርቸሪንግና ሰፕላይስ ማናጅመንት…ከደረጃ 2-4
ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል::
ይህ የትምህርት ተቋም ብቃት ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን የተቋቋመ በመሆኑ ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥበት ሲሆን እርስዎ ደግሞ ብቃት ያለው ባለሙያ ሆነው እንደሚመረቁ ምንም ጥርጥር እንዳይገባዎ፡፡
አድራሻ- ጀነራል ዊንጌት አደባባይ ከዕሳት አደጋ መከላከል ጎን ባለው ሕንጻ 5ኛ ፎቅ፤
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-956-252556 / +251-956–252557 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

15/02/2024

Ghion Business and Technology College
ግዮን የቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
ታላቅ የምስራች ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ፤
ግዮን የቢዝነስና ቴክሎጂ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን እውቅና ያለውና በቢዝነስና ቴክኖሎጂ ሙያ በተለያዩ ዘርፎች ማለትም፤
1. በአካውንቲንግና ፋይናንስ . . . ከደረጃ 2-4
2. በሰው ሀብት ስራ አመራር . . . ከደረጃ 2-4
3. በማርኬቲንግና ሴልስ ማናጅመንት . . . ከደረጃ 2-4
4. በፐርቸሪንግና ሰፕላይስ ማናጅመንት…ከደረጃ 2-4
ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል::
ይህ የትምህርት ተቋም ብቃት ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራን የተቋቋመ በመሆኑ ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥበት ሲሆን እርስዎ ደግሞ ብቃት ያለው ባለሙያ ሆነው እንደሚመረቁ ምንም ጥርጥር እንዳይገባዎ፡፡
አድራሻ- ጀነራል ዊንጌት አደባባይ ከዕሳት አደጋ መከላከል ጎን ባለው ሕንጻ 5ኛ ፎቅ፤
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +215-956-252556 / +251-956–252557 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

15/02/2024
https://ghionedu.com/jobs/
23/10/2022

https://ghionedu.com/jobs/

Ghion Business & Technology College (Under Establishment) Vacancy Announcement Ghion Business & Technology College was founded in 2021 and is … Jobs Read More »

Address

Addis Ababa
Ababa
5374

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ghion Business & Technology College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Ghion Business & Technology College:

Shortcuts

Share