Addis Fana Primary & Middle School

Addis Fana Primary & Middle School ADDIS FANA PRIMARY &MIDDLE SCHOOL
IN 1992 E.C
10,077m2
,WOREDA 14,ADDIS KETEMA SUBCITY ,ADDIS ABABA ,ETHIOPIA [email protected]

ነገ የካቲት 02/2018ዓ.ም የ2ኛው ወሰነ ትምህርት  ይጀምራል🌹🌹🌹
08/02/2026

ነገ የካቲት 02/2018ዓ.ም የ2ኛው ወሰነ ትምህርት ይጀምራል🌹🌹🌹

14/09/2025

የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ነገ ይጀመራል።

(መስከረም 4/2018 ዓ.ም) በ2018 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን የተሻለ ውጤታማ እና በሥነ ምግባር የታነፁ ለማድረግ የሚያስችሉ በርካታ ስራዎች መከናወናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገለጹ።


የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ በአዲሱ የትምህርት ዘመን የተሻለ ትምህርት እና ትውልድ ለመፍጠር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል።


በ2017 የመማር ማስተማር ሂደትን የተሳለጠ ለማድረግ የመማሪያ አካባቢዎችን የተመቻቹ ማድረግ ብሎም የትምህርት ቤቶች እድሳት ለተማሪዎችና ለመምህራን ምቹ እንዲሆኑ ለማደረግ ሲሰራ መቆየቱን ተናግረዋል።


በአዲሱ የትምህርት ዘመን ተማሪዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ የተሻለ ውጤት እና ሥነ ምግባር እንዲኖራቸው ለማደረግ አሰራር ተቀምጦ ወደ ተግባር መገባቱን ገልጸዋል።


ለዚህም የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራሮች እንዲጎለብቱና የተማሪዎችና መምህራን ተሳትፎ እንዲያድግ የማድረግ ተግባር ተጠናክሮ ይሰራል ብለዋል።


ለትምህርት ዘመኑ የተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሶች፣ ዩኒፎርም እና የምገባ እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን ተናግረዋል።


ኃላፊው አክለውም፤ በትምህርት ዘመኑ ተማሪዎች ላይ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚደርሰውን ተጽዕኖ ለመቀነስ በትኩረት ይሰራል ብለዋል።


ለዚህም የሃይማኖት አባቶች፣ የጸጥታ ተቋማት፣ የሚዲያ ባለሙያዎችና የሚመለከታቸው አካላት የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።


ወላጆችና የትምህርቱ ማህበረሰብ የተማሪዎችን የትምህርት ሁኔታ በመከታተል የመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ በቂ የሆነ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል ብለዋል።


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ የዘንድሮው የ2018 ትምህርት ዘመን ነገ መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀመራል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

14/09/2025
09/09/2025

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ መስከረም 5/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን ገለፀ።

(ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ትምህርት ከመስከረም 5/2018 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ክቡር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ገልጸዋል።

በትምህርት ካሌንደሩ መሠረት ከመስከረም 5/2018 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ስራ የሚጀምሩ መሆኑን የገለጹት የቢሮ ሀላፊው እስከዛ ድረስ በትምህርት መዋቅሩ ስር የሚገኙ አካላት በሙሉ አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቅ ይጠበቅባቸዋል ብለዋል፡፡ ሀላፊው አክለዉም ትምህርት ቤቶች ከትምህርት ማህበረሰቡ ጋር ውይይት በማድረግና ከመግባባት ላይ በመድረስ ብሎም ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል በቂ ቅድመ ዝግጅት ማድረግ አለባቸው ብለዋል፡፡

በተጨማሪም በ2018 የትምህርት ዘመን ሁሉም እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናትና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ወላጆች ፣ መምህራንና የዘርፉ ባለድርሻዎች የጀመሩትን የንቅናቄ ተግባር አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባና የትምህርት ቤት ምዝገባም እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው ተናግረዋል፡፡


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

02/09/2025
❤❤❤ውድ የተማሪ ወላጆች የተማሪዎች ምዝገባ በቀጣይ ቀናት የምናሳውቅ መሆኑን አየገለፅን በትዕግስት እንድትጠባበቁ በአክብሮት እናሳውቃለን🙏🙏🙏
30/07/2025

❤❤❤ውድ የተማሪ ወላጆች የተማሪዎች ምዝገባ በቀጣይ ቀናት የምናሳውቅ መሆኑን አየገለፅን በትዕግስት እንድትጠባበቁ በአክብሮት እናሳውቃለን🙏🙏🙏

22/11/2017ዓ/ም
29/07/2025

22/11/2017ዓ/ም

የነባሩ ህንፃ ቀለም ቅብ እና Down ppc  ጥገና...
27/07/2025

የነባሩ ህንፃ ቀለም ቅብ እና Down ppc ጥገና...

Address

Addis Ababa
Ababa

Opening Hours

Monday 07:00 - 05:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Fana Primary & Middle School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share